Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

September 28, 2026September 28, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የከፍተኛ ትምህርት አገልግሎት ለመስጠት ፍቃድ ያላገኙ ተቋማት ማስታወቂያ ከማስነገር እንዲቆጠቡ ባለስልጣኑ ማስጠንቀቂያ ሰጠ

የትምህርት ስልጠና ባለስልጣን ማንኛውም ተቋም በካምፓስ፣ በመርሀ ግብር ወይም በትምህርት መስክ ከባለሥልጣኑ […]

September 28, 2026September 28, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 59ኛ መደበኛ ስብሰባ በሁለት ደንቦች እና በዓራት ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።

ምክር ቤቱ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፉ በሙሉ ድምፅ የወሰናቸው ረቂቅ አዋጆች፡-ሀገራዊ […]

September 28, 2026September 28, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሆነው በድጋሚ ተመረጡ።

ባለፉት ሰባት ዓመታት ክልሉን ሲመሩ የቆዩት አቶ ሽመልስ፤ ኃላፊነቱን በድጋሚ የተቀበሉት በዛሬው […]

September 24, 2026September 24, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በሴት ልጅ ግርዛት እና በጎጂ ልማዳዊ ድርጊት ፈፃሚዎች ላይ  የተጣለውን የወንጀል ቅጣት የሚያሻሽል ረቂቅ ተዘጋጀ

በሴት ልጅ ግርዛት በተመለከተ የተጣለው የወንጀል ቅጣት እጅግ አነስተኛ በመሆኑ እንዲሻሻል የህግ […]

September 24, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በኤልኒኖ ምክንያት ሊከሰት የሚችለው ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በሰብል ላይ ብክነት እንዳያስከትል ጥንቃቄ ያስፈልጋል ተባለ

በሰሜንና በምዕራብ የአገሪቱ ክፍሎች የበጋው ወቅት የደረሱ ሰብሎች የሚሰበሰቡበት በመሆኑ፤በኤልኒኖ ምክንያት ሊከሰት […]

September 22, 2026September 22, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

አሚጎስ የቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ከወረቀት ነፃ የስማርት አገልግሎት ማዕከል አስመረቀ

አሚጎስ የቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ስራ ማህበር በህብረት ስራ ማህበራት ዘርፍ […]

September 22, 2026September 22, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የ2019 አ.ም ኢሬቻ በዓል መስከረም 23 ቀን በአዲስ አበባ ሆራ ፊንፊኔ ፣ መስከረም 24 ቀን ደግሞ በቢሾፍቱ ሆራ ሃርሰዴ እንደሚከበር ተገለፀ

የኦሮሞ አባ ገዳዎች ሕብረት ሰብሳቢ እና የቱለማ  አባ ገዳ ጌቱ ተሊላ  በ2019 […]

September 22, 2026September 22, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የ2019 የኢሬቻበዓል «ኢሬቻለሀገራዊመግባባት» በሚልመሪቃልበታላቅስኬትይከበራል

የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ጃሚላ ሲምቢሩ፥ የ2019 የኢሬቻ በዓል በርካታ […]

September 22, 2026September 22, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት እና ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ትስስር መድረክ ሊካሄድ ነው

የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ዓመታዊ ዋና መድረክ የሆነው የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት  ከመስከረም 19 […]

September 22, 2026September 22, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በከተማዋ የሚገኙ 1መቶ 40 ያህል የሀገር ዉስጥ አሰሪ እና ሰራተኛ አገኛኝ ኤጀንሲዎች ንግድ ፍቃዳቸዉ መሰረዙ ተገለፀ

የአዲስ አበባ ስራ እና ክህሎት ቢሮ በመዲናይቱ ከህገወጥ አስራር ጋር በተያያዘ የሀገር […]

Posts navigation

Previous 1 … 4 5 6 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.