Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

October 2, 2024የውጭ ዜና

በጅቡቲ የባህር ዳርቻ ሁለት ጀልባዎች በመስመጣቸው በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች ሲሞቱ 61 ሰዎች ጠፍተዋል ተባለ፡፡

በጅቡቲ የባህር ዳርቻ ሁለት የስደተኛ ጀልባዎች ተገልብጠው ቢያንስ 45 ሰዎች ህይወታቸውን ሲያጡ […]

October 2, 2024October 2, 2024የውጭ ዜና

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ኢራን በእስራኤል ላይ የሰነዘረችው ጥቃት “የከሸፈ እና ውጤታማ ያልሆነ ” ብለውታል፡፡

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አገራቸው ለእስራኤል የምትሰጠውን ድጋፍ እንደምትቀጥል ገልጸው፤ ጥቃቱን “የከሸፈ […]

October 1, 2024October 1, 2024የውጭ ዜና

በታይላንድ በተከሰተ የመኪና አደጋ ከ20 በላይ ህጻናት ህይወታቸው አለፈ ፡፡

በታይላንድ ዋና ከተማ ከባንኮክ ወጣ ብሎ  በሚገኝ አካባቢ በደርዘን የሚቆጠሩ የአንደኛ ደረጃ […]

October 1, 2024October 1, 2024የውጭ ዜና

ሌላ ጥፋትበመካከለኛዉ ምስራቅ!

አፋቸዉ ያሞጠሞጠ የዘመኑ ዉጤት የሆኑ የእስራኤል አነፍናፊ የጦር ጄቶች በሊባኖስ ሰማይ እሳት […]

September 30, 2024የውጭ ዜና

በቀጣናዊ ውጥረት ምክንያት ከስዊዝ ካናል ከምታገኘው ገቢ ከ6 ቢሊየን ዶላር በላይ ማጣቷን ግብፅ አስታወቀች።

የግብፁ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ እንደተናገሩት ፤ በቀጣናው እየበረታ የመጣው ውጥረት አገራቸው ከስዊዝ […]

September 30, 2024September 30, 2024የውጭ ዜና

እስራኤል በሊባኖስ ባደረሰችው ጥቃት 33 ሰዎች ሲሞቱ 1መቶ95 የሚሆኑ ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል።

ቅዳሜ ዕለት እስራኤል በሊባኖስ ባደረሰችው የአየር ጥቃት 33 ሰዎች መሞታቸውን እና 1መቶ95 […]

September 24, 2024September 24, 2024የውጭ ዜና

እስራኤል በሊባኖስ እየፈጸመች ባለው የአየር ጥቃት የሟቹች ቁጥር 558 ደርሷል

በሊባኖስ ሄዝቦላህ ላይ ባነጣጠረው የእስራኤል የአየር ጥቃት ቢያንስ 492 ሰዎች መሞታቸውን የአገሪቱ […]

September 19, 2024የውጭ ዜና

የቬንዙዌላው የፎካካሪ ፓርቲ እጩ ጎንዛሌዝ ፤ማዱሮ ምርጫውን ማሸነፉቸውን እንድቀበል ተገድጃለው አሉ፡፡

የቬንዙዌላው ተቃዋሚ እጩ ኤድመንዶ ጎንዛሌዝ በስፔን ጥገኝነት እንድጠይቅ ከመፈቀዱ በፊት አጨቃጫቂ በነበረው […]

September 19, 2024September 19, 2024የውጭ ዜና

በፔሩ ከፍተኛ በሆነ የደን ቃጠሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታዉጇል።

በሀገሪቱ ሶስት ክልሎች ሳን ማርቲን ÷ ኡካሊያ÷ አማዞና ከፍተኛ የደን ቃጠሎ የሰደድ […]

September 17, 2024September 17, 2024የውጭ ዜና

እስራኤል  በሰሜናዊ  ግንባር ጦርነት ልትጀምር ነዉ

የጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን  ኔታንያሁ አስተዳደር  በሄዝቦላህ ጥቃት ምክንያት የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቄያቸዉ […]

Posts navigation

Previous 1 … 106 107 108 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.