Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

September 17, 2024September 17, 2024የውጭ ዜና

የዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ከዳግመኛ የመግደል ሙከራ ከተረፉ በኋላ ዛሬ ወደምርጫ ዘመቻቸው ገቡ።

የከሸፈው ሁለተኛ የግድያ ሙከራ የተደረገው ፍሎሪዳ በሚገኘው የዶናልድ ትራምፕ ጎልፍ መጫወቻ ሜዳ […]

September 16, 2024September 16, 2024የውጭ ዜና

በዶናልድ ትረምፕ ላይ ሁለተኛ የግድያ ሙከራ ተደረገ፣ ተጠርጣሪው በቁጥጥር ሥር መዋሉ ታወቀ

በሪፐብሊካኑ ፕሬዝደንታዊ እጩና እና በቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ላይ የግድያ ሙከራ በመፈጸም […]

September 16, 2024September 16, 2024የውጭ ዜና

ሐማስ የጋዛ ጦርነት እንዲቆም አሜሪካ በእስራኤል ላይ በቂ ጫና አላደረገችም ሲል ወቀሰ

በጋዛ ያለው ጦርነት እንዲቆም አሜሪካ በእስራኤል ላይ በቂ ጫና አላደረገችም ሲል ሐማስ […]

September 13, 2024የውጭ ዜና

ሩሲያ በስለላ ወንጀል የጠረጠረቻቸውን ስድስት የብሪታኒያ ዲፕሎማቶችን ዕውቅና መሰረዟን አስታውቃለች፡፡

የሩሲያ የፀጥታ እና ደህንነት አገልግሎት ዲፕሎማቶቹ የሩሲያን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥል እንቅስቃሴ […]

September 13, 2024September 13, 2024የውጭ ዜና

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ለመጀመሪያ ጊዜ በዩራኒየም ማበልፀጊያ ውስጥ ታዩ

ሰሜን ኮሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ ኒውክሌር ለማብላላት የምትጠቀምበትን የዩራኒየም ማበልፀጊያ ማዕከል ምስል ይፋ […]

September 6, 2024September 6, 2024የውጭ ዜና

በማዕከላዊ ኬንያ በአንድ የመጀመሪያ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት ላይ በተነሳ እሳት 17 ተማሪዎች ሞቱ።

አደጋውን “አሰቃቂ እና አሳዛኝ” ብለው የገለጹት የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ፤ መንስዔው እንዲጣራ […]

September 5, 2024September 5, 2024የውጭ ዜና

የእስራኤል ጦር ግብጽ ከፍልስጤም ከምትጋራው ድንበር እንደማይለቅ ኔታኒያሁ አረጋገጡ

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ የሀገራቸው ጦር ጋዛና ግብጽ ከሚጋሩት እና ስልታዊ […]

September 4, 2024September 4, 2024የውጭ ዜና

በዩክሬን በደረሰ አዲስ ጥቃት በለቪቭ ሰባት ሰዎች ተገደሉ ።

ሩሲያ በሊቪቭ ላይ ባደረሰችው ጥቃት በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎች ቆስለዋል እንዲሁም ሕንፃዎች ላይ […]

September 4, 2024September 4, 2024የውጭ ዜና

አሜሪካ የሃማስ መሪዎችን በወንጀል ከሰሰች፡፡

ከተከሰሱት መሪዎች መሃከል አዲሱ የሃማስ መሪ ያህያ ሲንዋር ይገኝበታል፡፡ አሜሪካ ያህያ ሲንዋርን […]

August 22, 2024የውጭ ዜና

ቦትስዋና ከችግሬ የምወጣበት ዳይመንድ አግኝቻለሁ እያለች ነው፡፡

አፍሪዊቷ ሃገር ቦትስዋና በመጠኑ ከፍተኛ ነው የተባለ ዳይመንድ ማገኝቷን አስታወቀች፡፡ አሁን በሃገሪቱ […]

Posts navigation

Previous 1 … 107 108 109 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.