Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

August 11, 2025August 11, 2025የውጭ ዜና

ቤት አልባ ሰዎች ከዋሽንግተን “በፍጥነት” መውጣት አለባቸው አሉ ትራምፕ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዋሺንግተን ዲሲ የሚታዩ ወንጀሎችን ለመከላከል ቃል ገብተው በከተማዋ […]

August 8, 2025August 8, 2025የውጭ ዜና

አሜሪካ ፕሬዝዳንት ማዱሮን በቁጥጥር ሥር ላዋለልኝ የምሰጠውን ሽልማት በእጥፍ በማሳደግ 50 ሚሊየን ዶላር አድርሻለሁ አለች፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ፓም ቦንዲ፤ የቬንዙዌላው ፕሬዝዳንት በዓለም ላይ ካሉ […]

August 8, 2025August 8, 2025የውጭ ዜና

በኬንያ ዋና ከተማ አቅራቢያ አውሮፕላን ተከስክሶ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ።

የአየር አምቡላንስ አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ንብረት የሆነ አውሮፕላን ሐሙስ ዕለት ከኬንያ ዋና […]

August 8, 2025August 8, 2025የውጭ ዜና

የፑቲን – ትራምፕ ስብሰባ የዘለንስኪ ቅድመ ሁኔታ እንደሌለው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ተናገሩ

ዶናልድ ትራምፕ ከፑቲን ጋር የሚያደርጉት ስብሰባ በፑቲን እና በዘለንስኪ መካከል በሚደረግ ግንኙነት […]

August 8, 2025August 8, 2025የውጭ ዜና

የእስራኤል የደህንነት ካቢኔ የጋዛ ከተማን ለመቆጣጠር የሚያስችል እቅድ አፀደቀ፡፡

የእስራኤል የጸጥታ ካቢኔ ጋዛ ከተማን ለመቆጣጠር የሚያስችል እቅድ ማፅደቁን የጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን […]

August 7, 2025August 7, 2025የውጭ ዜና

ትራምፕ እና ፑቲን ሊገናኙ ነው

ሁለቱ መሪዎች በሚገናኙበት ቦታ ዙሪያ ከስምምነት ላይ መደረሱን እና ከጥቂት ጊዜ በኋላ […]

August 7, 2025August 7, 2025የውጭ ዜና

ዋይት ሐውስ ትራምፕ ከሩሲያው እና ከዩክሬኑ መሪ ጋር ለመነጋገር “ዝግጁ” ናቸው አለ

ዶናልድ ትራምፕ መልዕክተኛቸው ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር “በጣም መልካም የሆነ ውይይት” ሲሉ […]

August 6, 2025August 6, 2025የውጭ ዜና

ሱዳን የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ከኮሎምቢያ የመጡ ቅጥረኞችን ከአርኤስኤፍ ጎን ለመዋጋት እየላከች ነው ስትል ከሰሰች።

ሱዳን የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች በሀገሪቱ ወታደሩ ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ጋር እያደረገ በሚገኘዉ […]

August 5, 2025August 5, 2025የውጭ ዜና

አሜሪካ በደቡብ አፍሪካ ላይ በጣለችው ታሪፍ ምክንያት 30ሺህ ስራዎች አደጋ ላይ ናቸዉ ተባለ

የደቡብ አፍሪካ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፤ ዩናይትድ ስቴትስ በጣለችው የ30 በመቶ ታሪፍ […]

August 5, 2025August 5, 2025የውጭ ዜና

የዴንማርክ መካነ አራዊት እንስሳቱን ለመመገብ የማይፈለጉ የቤት እንስሳትን ማህበረሰቡ እንዲለግሰዉ ጠይቋል

በዴንማርክ የሚገኝ አንድ መካነ አራዊት አዳኝ እንስሳቱን ለመመገብ በሚያደርገው ጥረት፤ህብረተሰቡ የማይፈልጓቸዉን ጤናማ […]

Posts navigation

Previous 1 … 60 61 62 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.