Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

August 15, 2025August 15, 2025የውጭ ዜና

የካናዳ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጆቹ ሊያደርጉት የሚችሉትን የስራ ማቆም አድማ በማሰብ ብረራዎች እንዲቋረጡ ማድረጉ ተገለፀ

የካናዳ አየር መንገድ የበረራ ሰራተኞች ስራ የማቆም አድማ ለማድረግ ዝግጅት ማድረጋቸውን ተከትሎ […]

August 15, 2025August 15, 2025የውጭ ዜና

የቀድሞው የብራዚል ፕሬዝዳንት ልጅ ትራምፕ በሀገሩ ላይ የጣሉትን ታሪፍ አደነቀ

የቀድሞው የብራዚል ፕሬዚዳንት ዣየር ቦልሶናሮ ልጅ፤ በሀገሩ ላይ ከፍተኛ ቀረጥ የጣሉትን የአሜሪካ […]

August 13, 2025August 13, 2025የውጭ ዜና

በደቡብ አውሮፓ በቀጠለዉ የሙቀት ማዕበል ግሪክ ከሰደድ እሳት ጋር እየታገለች ነው፡፡

በመላው ደቡብ አውሮፓ በተከሰተው የሙቀት ማዕበል ምክንያት በግሪክ በርካታ የሰደድ እሳቶችን ለማጥፋት […]

August 13, 2025August 13, 2025የውጭ ዜና

የማሊ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ቾጉኤል ማይጋ በሙስና ወንጀል ተይዘው ታሰሩ

የህዝብን ገንዘብ አላግባብ መጠቀም ጋር በተያያዘ ምርመራ ሲደረግባቸዉ ቆይቷል፡፡ ከምርመራዉ በኋላም በሙስና […]

August 13, 2025August 13, 2025የውጭ ዜና

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይና ጋር የነበረውን የንግድ እገዳ ለተጨማሪ 90 ቀናት አራዘሙ

ትራምፕ በትሩዝ ሶሻል ፕላትፎርማቸው ላይ የእገዳውን ማራዘሚያ የሚያዝዘውን የስራ አስፈፃሚ ትዕዛዝ መፈረማቸውን […]

August 12, 2025August 12, 2025የውጭ ዜና

ሩዋንዳ በተባበሩት መንግስታት የቀረበባትን የኮንጎ የሲቪል እልቂት ክስ ውድቅ አደረገች

ሩዋንዳ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፤ ኃይሎቿ በምስራቅ ኮንጎ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰላማዊ ዜጎችን […]

August 12, 2025August 12, 2025የውጭ ዜና

የአውሮፓ ህብረት መሪዎች ዩክሬን ከትራምፕ-ፑቲን ጉባኤ በፊት የወደፊቱን የመወሰን ነፃነት ሊኖራት ይገባል አሉ

ትርጉም ያለው ድርድር ሊደረግ የሚችለው የተኩስ አቁም ወይም የጠላትነት ቅነሳ በሚኖርበት ሁኔታ […]

August 12, 2025August 12, 2025የውጭ ዜና

“የተወሰነውን ግዛት ለዩክሬን ለማስመለስ እንሞክራለን” አሉ ትራምፕ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አርብ ዕለት ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በሚያደርጉት […]

August 12, 2025August 12, 2025የውጭ ዜና

አሜሪካ እና ቻይና ተጨማሪ ታሪፍን ለማስወገድ የንግድ ስምምነት ቀነ ገደባቸውን አራዘሙ

አሜሪካ እና ቻይና የታሪፍ ጭማሪው ተግባራዊ መሆን ከመጀመሩ ከሰዓታት በፊት የንግድ ሥምምነታቸውን […]

August 11, 2025August 11, 2025የውጭ ዜና

ማሊ በወታደራዊው አገዛዝ ላይ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ አድርገዋል ያለቻቸዉን ወታደሮች በቁጥጥር ስር አዋለች

የማሊ ባለስልጣናት በስልጣን ላይ የሚገኘውን ወታደራዊ መንግስት ለመገልበጥ አሲረዋል የተባሉ ሁለት ደርዘን […]

Posts navigation

Previous 1 … 59 60 61 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.