Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

August 4, 2026August 4, 2026የውጭ ዜና

በርካታ ስደተኞች ከሞሮኮ ወደ ስፔን የተሻገሩበትን ክስተት ተከትሎ የአውሮፓ ኅብረት ድንበሮች እንዲጠናከሩ አሳሰበ

የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን ፕሬዚደንት ኡርሱላ ቮን ዲር ሊይን የድንበሮች ደኅንነት ለማስከበር የትብብር […]

August 4, 2026August 4, 2026የውጭ ዜና

ትራምፕ የአሜሪካና የኢራን ድርድር መቀጠሉን አንስተው ቴህራን ‹‹የመጨረሻ ዕድል›› እንደተሰጣት ገልፀዋል

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ቴህራን ድርድሩን ብትክድም ንግግሮች እየተካሄዱ መሆናቸውን አጥብቀው ገልጸዋል። ኢራን […]

August 4, 2026August 4, 2026የውጭ ዜና

በሆርሙዝ የባህር ሰርጥ አንድ የጭነት መርከብ ‹‹ባልታወቀ ተወንጫፊ አካል›› መመታቱ ተገለጸ

የብሪታንያ የባህር ላይ ደህንነት ኤጀንሲ በኦማን የባህር ዳርቻ አቅራቢያ በሆርሙዝ የባህር ሰርጥ […]

August 3, 2026የውጭ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር አዲስ ድርድር እንደሚጀምሩ ተናገሩ፤ ኢራን «አዲስ ውሸት» ብላዋለች

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ ለማካሄድ ያቀዱትን «ከባድ» የተባለ ወታደራዊ ጥቃት […]

August 3, 2026August 3, 2026የውጭ ዜና

ግብፅ 5.5 መጠን በተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ መመታቷ ተገለጸ

ዛሬ ማለዳ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከሌሊቱ 9:00 ሰዓት ላይ፣ ከግብፅ ሱዊዝ ከተማ […]

August 3, 2026August 3, 2026የውጭ ዜና

በትራምፕ አስተዳደር እና በሴናተሮች መካከል ለሳምንታት የዘለቀውን አለመግባባት ይፈታል የተባለ ውሳኔ ተላለፈ

የፍትሕ ሚኒስቴሩ ጊዜያዊ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ቶድ ብላንች፣ አነጋጋሪው የ1.8 ቢሊየን ዶላር […]

August 3, 2026August 3, 2026የውጭ ዜና

የማይንማር የዲሞክራሲ መሪ እና የናቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ ኦንግ ሳን ሱ ቺ ከሁለት ዓመት ተኩል እስር በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከውጭ አካል ጋር ተገናኙ።

የአገሪቱ ወታደራዊ መንግሥት ባወጣቸው ፎቶዎች ላይ፣ ዕድሜያቸው 81 የሆኑት ኦንግ ሳን ሱ […]

July 31, 2026July 31, 2026የውጭ ዜና

ሐማስ የትጥቅ መፍታት ስምምነቱን መቀበሉን አስታወቀ

ሐማስ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ያስታወቁትን «የሰላም ቦርድ» እቅድ በመቀበል በጋዛ ሙሉ […]

July 30, 2026July 30, 2026የውጭ ዜና

የዮጋ መምህሩ በአንድ ትንፋሽ 86 ፑሽ አፖችን በውሃ ውስጥ በመሥራት አዲስ የዓለም ሪኮርድ አስመዘገበ

​በቪየትናም የሚኖሩት የ38 ዓመቱ የዮጋ መምህር ካማል ካሎይ በአንድ ትንፋሽ ብቻ 86 […]

July 30, 2026የውጭ ዜና

የአሜሪካ-ኢራን ግጭት ለበርካታ ቀናት ከቆየ አንጻራዊ ሰላም በኋላ ዳግም አገርሽቷል

አሜሪካ በወታደሮቿ ላይ የጥቃት ሙከራ ከተደረገ  በኋላ በኢራን ላይ “ከባድ” አጸፋ ሰነዘረች […]

Posts navigation

Previous 1 … 7 8 9 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.