የአርቲስት ሠራዊት ፍቅሬ ወላጅ እናት ወ/ሮ በለጥሻቸው ማመጫ በተወለዱ በ89 አመታቸው ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።

ሥርዓተ ቀብራቸውም ነገ ማክሰኞ መጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም በየካ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ-ክርስቲያን ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ ይፈፀማል።

ሀዘን መድረስ ለሚፈልጉ በሙሉ መኖሪያ ቤት ከዛንችስ ከእንደራሴ ሆቴል ጀርባ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ኢትዮ ኤፍኤም 107.8 በወ/ሮ በለጥሻቸዉ ህልፈት የተሰማዉን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቻቸዉ እና ወዳጅ ዘመዶቻቸዉ መጽናናትን ይመኛል፡፡

መጋቢት 07/2018 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *