ሥርዓተ ቀብራቸውም ነገ ማክሰኞ መጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም በየካ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ-ክርስቲያን ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ ይፈፀማል።
ሀዘን መድረስ ለሚፈልጉ በሙሉ መኖሪያ ቤት ከዛንችስ ከእንደራሴ ሆቴል ጀርባ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ኢትዮ ኤፍኤም 107.8 በወ/ሮ በለጥሻቸዉ ህልፈት የተሰማዉን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቻቸዉ እና ወዳጅ ዘመዶቻቸዉ መጽናናትን ይመኛል፡፡
መጋቢት 07/2018 ዓ.ም
