Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

February 3, 2026February 3, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት 3 ዓመታት በኢትዮጵያ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎች ከፍተኛ መነቃቃት አሳይተዋል ተባለ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባሳለፍናቸው 3 ዓመታት ውስጥ የኢትዮጲያ ኢንዱስትሪዎች ከፍተኛ መነቃቃትን […]

February 3, 2026February 3, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት በማዕድን ምርት 30 በመቶ ዕድገት አሳይታለች- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ

ብረት 36 በመቶ፣ ሲሚንቶ 28 በመቶ ዕድገት አሳይተዋል የተባለ ሲሆን፤ ለዚህም እንደምክንያት […]

February 3, 2026February 3, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

“ኢትዮጵያ በዓለም ሁለተኛ የሆነውን የኤአይ ዩኒቨርሲቲ እየገነባች ነው” አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ይህንን ያሉት ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 10ኛ […]

February 3, 2026February 3, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ከዓለም በፍጥነት እያደጉ ካሉ ሀገራት አንዷ ናት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

ኢትዮጵያ በፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ከዓለም ቀዳሚ ከሆኑ አገራት ተርታ መሰለፏን ጠቅላይ ሚኒስትር […]

January 30, 2026January 30, 2026ስፖርት

አርቴታ ፕሪምየር ሊጉን “ተማጸነ”

የአርሰናሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ፕሪምየር ሊጉ ቡድኖች በጨዋታ ለት ስኳዳቸው የሚይዟቸውን ተጫዋቾች […]

January 30, 2026January 30, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ ህብረት በትግራይ ክልል ያለው ሁኔታ እንዳሳስበው ገለጸ፤ ሁሉም ወገን በሰላም ስምምነቱ እንዲጸኑም ጥሪ አቀረበ

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ በኢትዮጵያ በትግራይ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች […]

January 30, 2026January 30, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የሕዝብ ሀብት የሆኑ ስፖርት ሜዳዎች ለሕዝብ ክፍት እንዲሆኑ ጥብቅ ትዕዛዝ ተላለፈ

በከፍተኛ ወጭና በብዙ ትጋት ለሕዝብ አገልግሎት እንዲውሉ የተገነቡ የስፖርት ሜዳዎች በአግባቡ ለሕዝብ […]

January 30, 2026January 30, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በጦርነት ዉስጥ በቆዩ አካባቢዎች ወጣቶች ያጋጠማቸው የአእምሮ ጤና ችግር የረባ አገልግሎት የሚያገኙበት አሰራር እንደሌለ ተገለፀ

መንግስታዊ ያልሆነ YOUNG LIVES ETHIOPIA የተባለ አለምአቀፍ ተቋም አዲስ አበባን ጨምሮ በ7 […]

January 30, 2026January 30, 2026የውጭ ዜና

ዩጋንዳ የውጭ በጀት ድጋፍን በ84 በመቶ ለመቀነስ ማቀዷን ገለጸች

ዩጋንዳ ከሚቀጥለው ሐምሌ ወር ከሚጀምረው የፋይናንስ ዓመት አንስቶ፤ የውጭ አገር የበጀት ድጋፍን […]

January 30, 2026January 30, 2026የውጭ ዜና

ትራምፕ እንግሊዝ ከቻይና ጋር የንግድ ግንኙነት መፍጠሯ ‹‹በጣም አደገኛ›› ነው አሉ

የአሜሪካዉ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ይህንን የተናገሩት፤ የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ሰር ኪር ስታርመር […]

Posts navigation

Previous 1 … 99 100 101 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.