Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

April 3, 2025April 3, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ከአሜሪካ የቀረበላትን አዲሱን የታሪፍ አወቃቀር በደስታ እንደምትቀበል አስታወቀች።

ይህ አወቃቀር የኢትዮጵያ ምርቶች ወደ አሜሪካ ገበያ ሲገቡ የሚጣልባቸውን ታሪፍ 10% ብቻ […]

April 3, 2025April 3, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ለአንድ ዓመት እንዲያስተምሩ የሚያስገድድ አሠራር ተግባራዊ ለማድረግ ማቀዱን ይፋ አደረገ

“የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ሰርቪስ” የሚል መጠሪያ የተሰጠው አሠራር ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ […]

April 3, 2025April 3, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከ75 እስከ 80 በመቶ ታክስ አሰባሰብ ግምት ላይ የተመሰረተ እደሆነ ተገለጸ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገቢዎች ቢሮ  በከተማዋ ከ75 እስከ 80 በመቶ የታክስ […]

April 3, 2025April 3, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የሰቆጣ ቃልኪዳን ትግበራ በወረዳ ቁጥር ላይ ብቻ መገምገም አይገባዉም ተባለ

የምግብና ስርዓተ ምግብ የሚኒስትሮች ስትሪንግ ኮሚቴ አድርጎት በነበረዉ ስብሰባ ነዉ ይህ የተባለዉ። […]

April 3, 2025April 3, 2025የውጭ ዜና

የኒጀር ወታደራዊ መሪዎች የቀድሞ ሚኒስትሮችን ከእስር መልቀቃቸው ተዘግቧል፡፡

ከስልጣን የተወገዱት ፕሬዝደንት ሞሃመድ ባዙም ግን ከተለቀቁት ሰዎች ስም ዝርዝር ውስጥ እንደሌሉ […]

April 2, 2025April 2, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ስምንት ወራት ብቻ 264 ነጥብ 65 ቢሊየን ብር ብድር ለደንበኞች ማቅረቡን አስታውቋል።

የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ለመንግስት የልማት ድርጅቶች […]

April 2, 2025April 2, 2025የውጭ ዜና

ሩስያ ሆን ብላ የራሷን ግድብ አወደመች

ሩስያ በዩክሬይን ድንበር አቅራቢያ የሚገኘውን የራሷን ግድብ ማውደሟ ተሰማ። ሩስያ ግድቡን ያወደመችው […]

April 2, 2025April 2, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በአዲሱ የተመድ የዲጂታል እና የሰው ሰራሽ አስተውሎት ፕሮግራም ላይ በንቃት እንድትሳተፍ ጥሪ ቀረበላት

ጥሪው የቀረበው የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ከተመድ ረዳት ዋና ፀሐፊ […]

April 2, 2025April 2, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ዳማሪዮስ ፋሽንና ቴክኖሎጂ ስራ አጥነትን ለመቅረፍ ተማሪዎችን አስተምሮ ስራ ለማስያዝ  ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ገለጸ።

ዳማሪዮስ ፋሽን እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በፋሽን፣ ስነ-ዉበት እና ሜካፕ እንዲሁም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ […]

April 2, 2025April 2, 2025የውጭ ዜና

የዛምቢያ ፕሬዝዳንት ሚኒስትሮች በካቢኔ ስብሰባ ወቅት መተኛት እንዲያቆሙ አስጠነቀቁ

የዛምቢያው ፕሬዝዳንት ሃካንዴ ሂቺሌማ ሚኒስትሮቻቸውን በስብሰባ ወቅት እንዳያንቀላፉ አስጠንቅቀዋል፡፡ በፕሬዝዳንቱ እምነት ሚኒስትሮቻቸው […]

Posts navigation

Previous 1 … 144 145 146 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.