Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

April 2, 2025April 2, 2025የውጭ ዜና

ትራምፕ እና የአውሮፓ ህብረት ሆድ እና ጀርባ መሆን ከጀመሩ ሰነባብተዋል ተበለ

ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ወደስልጣን ከመጡ በኃላ አሜሪካና የአውሮፓ ህብረት በሩሲያና ዩክሬን ጉዳይ […]

April 2, 2025April 2, 2025ጤና

የህክምና ባለሞያ እጥረት እንዳለበት የአራብሳ ጤና ጣቢያ ገለፀ

በለሚኩራ ክ/ከተማ ወረዳ አራት አራብሳ ጤና ጣቢያ ሜዲካል ዳይሬክተር አቶ ጌታሁን ደያሳ […]

April 2, 2025April 2, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

“በጎ እናድርግ፤ ፍቅራችንን እናካፍል” በሚል መሪ ቃል ለ10ኛ ጊዜ የፍቅር ሳምንት ሊከበር ነው፡፡

ሙዳይ የበጎ አድራጎት ማህበር ለ 8ቀናት የፍቅር ሳምንትን ሊያከብር መሆኑን አስታዉቋል፡፡ ሙዳይ […]

April 2, 2025የውጭ ዜና

ከኳታር ገንዘብ ተቀብለዋል የተባሉ የኔታንያሁ ረዳቶች ታሰሩ

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በረዳቶቻቸው እና በኳታር አለ የተባለውን ግንኙነት አስመልክቶ […]

April 2, 2025April 2, 2025የውጭ ዜና

በእስራኤል ዳግም ጥቃት 322 ህጻናት መገደላቸውን ተመድ አሳወቀ

እስራኤል እንደ አዲስ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በጋዛ በጀመረችው ጥቃት 322 ህጻናት መገደላቸውን […]

April 1, 2025April 1, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ቻይና በኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳላት ገለፀች

ቻይና ይሄን ፍላጎቷን የገለፀችው የቻይና-አፍሪካ ልማት ፈንድ ምክትል ፕሬዝዳንት ዩ ዡሮይ በቻይና […]

April 1, 2025April 1, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በሆርቲካልቸር ዘርፍ 366 ሚሊዮን ዶላር ገቢ አገኘች

ኢትዮጵያ ባለፉት ስምንት ወራት ብቻ ከአበባ ምርት ዘርፍ 366 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር […]

April 1, 2025April 1, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የሙዚቀኞች የሮያለቲ ክፍያ የፊታችን ሀምሌ 1 ወደ ስራ ሊገባ ነው።

መገናኛ ብዙሀን ለሙዚቀኞች የሮያሊቲ ክፍያ እንዲከፍሉ የሚያስገደደው መመሪያ የፊታችን ሀምሌ 1 2017 […]

April 1, 2025April 1, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኦቲዝም ላለባቸው ልጆች የመድኃኒት ዕጥረት አስቸጋሪ ሆኗል ተባለ።

በኦቲዝም ዙሪያ የሚሰሩ ማዕከላት በመድኃኒት ዕጥረት መቸገራቸውን ገልፀዋል። ማዕከላቱ በቤት ኪራይ፣ መደበኛ […]

April 1, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ምክር ቤቱ የፌዴራል መንግስት በክልል ጣልቃ የሚገባበትን አዋጅ አጸደቀ

ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 22ኛ መደበኛ ስብሰባው የፌዴራል መንግሥት በክልል ጣልቃ የሚገባበትን […]

Posts navigation

Previous 1 … 145 146 147 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.