Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

March 25, 2025March 25, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ለመቄዶንያ እስካሁን 800 ሚሊዮን ብር ተሰበሰበ

ለመቄዶኒያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል በተጀመረው የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እስካሁን […]

March 25, 2025March 25, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በመሰረተ ልማት ግንባታዎች ምክንያት የትራንስፖርት አገልግሎት መስጫ ማዕከላት ቦታ መቀየራቸዉን ተከትሎ አካል ጉዳተኞች መቸገራቸዉ ተገለጸ፡፡

በተለያዩ ቦታዎች የሚሰሩ መሰረተ ልማቶች አካል ጉዳተኞችን ያማከሉ አይደሉም ተብሏል፡፡ ከኢትዮ ኤፍኤም […]

March 25, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ሚድሮክ 3 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ አዲስ አውሮፕላን ተረከበ

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ 3.6 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት አዲስ ዘመናዊ አውሮፕላን በቦሌ ዓለም […]

March 25, 2025March 25, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የእንግሊዙ ግሪን ሞሽን አለም አቀፍ የመኪና ኪራይ ኩባንያ በኢትዮጵያ ስራ ጀመረ

የእንግሊዙ ግሪን ሞሽን አለም አቀፍ የመኪና ኪራይ ኩባንያ በአዲስ አበባ የመጀመሪያውን ቢሮ […]

March 24, 2025March 24, 2025ጤና

የዓለም የቲቢ ህመም ቀን በየዓመቱ በማርች 24 ታስቦ ይዉላል፡፡

ዕለቱ በ1882 ዶክተር ሮበርት ኮች ቲቢ አምጪ የሆነዉን ማይኮባክቴሪየም ቲዩበርክሎሲስ ባክቴሪያን ያገኙበትን […]

March 24, 2025March 24, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ከ7 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች በጸጥታ ችግር ወደ ትምህርት ገበታ አልተመለሱም አለ ትምህርት ሚኒስትር

በአንዳንድ አካባቢዎች በተፈጠረ የጸጥታ ችግር ምክንያት ከ7 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች […]

March 24, 2025March 24, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ገጽታ ለመጠበቅ እና በሽታን ለመከላከል በሚል “ባለቤት አልባ የጎዳና ላይ ውሾችን ወደ መጠለያ ላስገባ ነው” አለ የከተማዋ አስተዳደር

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእብድ ውሻ በሽታን ለመከላከል እንዲሁም የጎዳና ላይ ገጽታንና […]

March 24, 2025March 24, 2025የውጭ ዜና

የፕሬዝደንት ጣይብ ረሲፕ ኤርዶዋን ቀንደኛ ተቀናቃኝ በሙስና ተጠርጥረው መታሰራቸውን ተከትሎ በመላው ቱርክ የተነሳው ከፍተኛ ተቃውሞ ተባብሶ ቀጥሏል።

ኤክሬም ኢማሞግሉ የኢስታንቡል ከንቲባ ሲሆኑ ባለፈው ከሶስት ዓመታት በኋላ ለሚካሄደው ምርጫ የሪፐብሊካን […]

March 24, 2025March 24, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል ሶስት ከተሞች ላይ የማህበራዊ ቀዉስ ተጋላጭ ዜጎች ቁጥር ጨምሯል ተባለ ።

በክልሉ ያለዉ አለመረጋጋት መጠነ ሰፊ  የማህበራዊ ቀዉስ ተጋላጭነት እንዲኖር እያደረገ ነዉ ተብሏል። […]

March 21, 2025የውጭ ዜና

ሩሲያ  በዩክሬን የሃይል ማመንጫ ጣቢያዎች   ላይ ሰፊ ጥቃት መጀመሯ ተሰምቷል

ሩሲያ በሰው አልባ አውሮፕላኖች በዩክሬን የሃይል ማመንጫዎች ላይ ሰፊ የሆነ ጥቃት ከፍታለች። […]

Posts navigation

Previous 1 … 151 152 153 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.