የኢትዮጵያ መድሃኒትና የህክምና መገልገያዎች አምራች ኢንዱስትሪዎች ማህበር በ2016 ዓ.ም ለመንግስት ያቀረበዉ የመድሃኒት መጠን ወደ 36 በመቶ ከፍ ማለቱን ገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ መድሃኒትና የህክምና መገልገያዎች አምራች ኢንዱስትሪዎች ዘርፍ ማህበር ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዳንኤል ዋቅቶሌ […]