Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

July 17, 2024July 17, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ፈቃድ መስጠት የሚያስችል መመሪያ በካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ወደ ስራ እንዲገባ ተደረገ።

“የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች፤ የተዛማጅ ውሎች እና ያልተማከለ የጠረጴዛ ዙሪያ ገበያዎች የፈቃድ አሰጣጥ፣ […]

July 17, 2024July 17, 2024የውጭ ዜና

የንጉስ ቻርልስ የፓርላማ ንግግር በእንግሊዝ እየተጠበቀ ነዉ።

ንጉሱ  የ ጠቅላይ ሚኒስትር ኪር ስታርመር የመጀመሪያ የህግ አውጭ ፕሮግራምን በማስቀመጥ ንግግሩን […]

July 16, 2024July 16, 2024የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግስታት “የፍልስጤም ስደተኞች ኤጀንሲ”ን እንደ አሸባሪ ድርጅት’ ለመፈረጅ የተደረጉ ሙከራዎችን የአውሮፓ ህብረ ውድቅ አደረገ፡፡

የአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ሃላፊ የሆኑት ጆሴ ቦሬል የተባበሩት መንግስታት የፍልስጤም […]

July 16, 2024ስፖርት

የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌት በራሳቸው ፈቃድ ኃላፊነታቸውን ለቀቁ፡፡

ሳውዝ ጌት ከፈረንጆቹ 2016 ጀምሮ የእግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው አገልግለዋል፡፡ […]

July 16, 2024July 16, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በመልካም ስነ ምግባር የታነጸ ትውልድን ለመፍጠር የስልጠና ማዕከልና እና የሱስ ማገገሚያ ሆስፒታል በግንባታ ላይ ናቸው—–የኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስቲያን

የስልጠና ማዕከሉ እየተገነባ ያለው በሃዋሳ ሲሆን ግንባታው ከ1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር […]

July 16, 2024የውጭ ዜና

በባንግላዴሽ የመንግስትን የስራ ኮታ በመቃወም በተነሳ ግጭት 100 ያህል ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል።

ሁከቱ ባሳለፍነው ሰኞ የጀመረ ሲሆን መነሻውም በዋና ከተማዋ ዳካ ውጭ በሳቫር የሚገኘውን […]

July 16, 2024ጤና

ስለ ሾተላይ ማወቅ ያለብን ጉዳይ

ሾተላይ በእናትና በፅንሱ መሀከል የደም አይነት በአለመጣጣም ምክንያት የሚከሰት ነው ። ይህ […]

July 16, 2024July 16, 2024የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በጋዛ የሚገኝ የትኛዉም ስፍራ ደህንነቱ የተጠበቀ አይደለም ብለዋል፡፡

ዋና ጸሀፊዉ በጋዛ የሚገኝ የትኛዉም ስፍራ ‹‹የሞት ዞን›› ሆኗል ሲሉ ነዉ የገለጹት፡፡ […]

July 16, 2024July 16, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ከደረጃ በታች በሚያመርቱ የፕላስቲክ ፋብሪካዎች ላይ ርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡

ከደረጃ በታች የፌስታል ምርት ሲያመርቱ ከተገኙ ድርጅቶች መካከልም÷ ኤል.ኤች ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር፣ ኤ.ኤች […]

July 16, 2024July 16, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በድሬደዋ በትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡

በድሬዳዋ አሥተዳደር ጀሎ በሊና ቀበሌ ቢርካ አካባቢ ሌሊት 6፡30 ገደማ በደረሰ የትራፊክ […]

Posts navigation

Previous 1 … 260 261 262 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.