Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

June 18, 2026June 18, 2026የውጭ ዜና

ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራን ስምምነት ከተፈራረሙ በኋላ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ቀነሰ

ረቡዕ ዕለት ከታየው ትንሽ የዋጋ ጭማሪ ውጭ፣ ሁለቱ ሀገራት ጦርነቱን ለማቆም እና […]

June 18, 2026June 18, 2026የውጭ ዜና

የዩክሬን ድሮኖች የሞስኮ የነዳጅ ማጣሪያ ላይ ዛሬ በድጋሚ ጥቃት ሰነዘሩ

የዩክሬን ድሮኖች በሩሲያ ዋና ከተማ ሞስኮ በሚገኝ የነዳጅ ማጣሪያ ጣቢያ ላይ በዚህ […]

June 18, 2026June 18, 2026የውጭ ዜና

ትራምፕ እና ኢራን ጦርነቱን ለማቆም ስምምነት ተፈራረሙ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የኢራኑ ማሱድ ፔዜሽኪያን ጦርነቱን ለማቆም የሚያስችል የመጀመሪያ […]

June 18, 2026June 18, 2026የውጭ ዜና

በአሜሪካ እና ኢራን መካከል የተደረሰው ስምምነት በሊባኖስ ያለውን ወታደራዊ ዘመቻ እንዲቆም ማድረግን እንደሚያካትት ተገለፀ

በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የተደረገው ስምምነት የመጀመሪያው አንቀጽ እንደሚያመለክተው አሜሪካ እና አጋሮቿ […]

June 17, 2026June 17, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቁጫ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በቁጫ ምርጫ ክልል የተካሄደው ምርጫ እንዲሰረዝ ሲል ያቀረበውን አቤቱታ ውድቅ አደረገ።

ቦርዱ የፓርቲውን ጥያቄ ሳይቀበለው የቀረው ቅሬታው በበቂ ማስረጃ ባለመደገፉ ነው ብሏል። ፓርቲው […]

June 17, 2026የውጭ ዜና

የጂ-7 መሪዎች በሊባኖስ “አስቸኳይ የተኩስ አቁም” እንዲደረግ በጋራ መግለጫቸው ጠየቁ

በፈረንሳይ እየተካሄደ በሚገኘው የጂ-7 ጉባኤ ማጠቃለያ ቀን ዛሬ ጠዋት የዓለም መሪዎች ባደረጉት […]

June 17, 2026የውጭ ዜና

በሊባኖስ የተፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ በትራምፕ እና በኔታንያሁ መካከል አለመግባባት መንገሡ ተሰምቷል

የእስራኤል ጦር በደቡብ ሊባኖስ አራት ሰዎችን መግደሉን ተከትሎ፣ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ […]

June 17, 2026June 17, 2026የውጭ ዜና

በደቡብ አፍሪካ የታየው የዋጋ ንረት የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ከገመቱት በታች መሆኑ ተገለጠ

በደቡብ አፍሪካ በግንቦት ወር የተመዘገበው የሸማቾች የዋጋ ንረት መጠን 4.5 በመቶ መድረሱ […]

June 17, 2026June 17, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ለሀገሪቱ የትራንስፖርት ዘርፍ እገዛ ያደርጋል የተባለለት የኢቪ ፈጣን ቻርጂንግ ጣቢያ ተመረቀ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት እናየኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ በመሆን በኢኮ ኢንደስትሪያል ፓርክ […]

June 17, 2026June 17, 2026የውጭ ዜና

ኢራን በሊባኖስ ላይ የሚሰነዘረው የእስራኤል ጥቃት ከአሜሪካ ጋር የተደረሰውን ስምምነት አደጋ ላይ እየጣለው ነው አለች

ኢራን በእስራኤል የሊባኖስ ጥቃቶች ምክንያት “ከባድ ምላሽ” እንደምትሰጥ ያስጠነቀቀች ሲሆን ይህ ጥቃት […]

Posts navigation

Previous 1 … 44 45 46 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.