Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

February 23, 2026February 23, 2026የውጭ ዜና

ሶማሊላንድ እውቅና ለማግኘት በምታደርገዉ ጥረት ለአሜሪካ የማዕድን ቁፋሮ ዕድል እንደምትሰጥ ገለጸች

ሶማሊላንድ ዓለም አቀፍ እውቅና ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት በመቀጠል፤ ለአሜሪካ የማዕድን ሀብቶቿን እና […]

February 20, 2026የውጭ ዜና

የቀድሞው ልዑል አንድሪው በኤፕስታይን ፋይሎች ውስጥ በተገለጹ መረጃዎች ምክንያት በእንግሊዝ ፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ

አንድሪው ማውንትባተን-ዊንዘር ወይም ልዑል አንድሪው በመንግሥት የሥራ ኃላፊነት ላይ እያሉ አግባብ ያልሆነ […]

February 20, 2026February 20, 2026የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ምርመራ በዳርፉር ኤል-ፋሽር ከተማ የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈጸሙን የሚያሳዩ ማስረጃዎችን አገኘ

በኤል-ፋሽር በተካሄደው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ምርመራ፤ ከተማዋ ለረጅም ጊዜ በተከበበችበት እና በመጨረሻም […]

February 20, 2026February 20, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ኦክሽን ኢትዮጵያ አዲስ የዲጂታል ጨረታ ወኪሎች (DAA) ፕሮግራም ይፋ ሊያደርግ ነው

ኦክሽን ኢትዮጵያ አክሲዮን ማኅበር በኢትዮጵያ የዲጂታል ግብይትን ይበልጥ ለማሳለጥ ያለመ “Digital Auction […]

February 20, 2026February 20, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የፖለቲካ ፓርቲዎች አካል ጉዳተኞችን በገቢ ምንጭነት እንዳይጠቀሙባቸው ተጠየቀ

የፖለቲካ ፓርቲዎች ለአካል ጉዳተኞች የሚሰጠውን የመንግሥት የገንዘብ ድጋፍ ለማግኘት ብቻ አካል ጉዳተኛ […]

February 20, 2026February 20, 2026የውጭ ዜና

ለምግብና ለመጠለያ ሲል ራሱን ያሳሰረው ሩሲያዊ

​በሩሲያ ባሽኮርቶስታን ግዛት የሚኖረውና በ20ዎቹ ዕድሜ ውስጥ የሚገኘው “ኦሌግ”፣ ሥራ አጥቶ መኖር […]

February 19, 2026February 19, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የአቶ አማን ፍስሃጽዮን ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ

የኢቢኤስ (EBS) ቴሌቪዥን መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ የነበሩት የአቶ አማን ፍስሃጽዮን ስርዓተ […]

February 19, 2026February 19, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ከ80 ኪ. ግራም በላይ የካናቢስ እና ሌሎች አደንዛዥ ዕፆችን ማስወገዱን የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፓሊስ መምሪያ አስታወቀ

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፓሊስ መምሪያ በተለያዩ ጊዜያት ከወንጀል ፈፃሚዎች ላይ በኤግዚቢትነት […]

February 19, 2026የውጭ ዜና

በናይጄሪያ የሚገኝ የማዕድን ቁፋሮ ቦታ በካርቦን ሞኖክሳይድ በመመረዙ ቢያንስ 37 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ

በናይጄሪያ ሕገ-ወጥ የማዕድን ቁፋሮ ሰፊ ችግር ሲሆን፣ ተግባራቱም የመንግሥት ቁጥጥር እና የደህንነት […]

February 19, 2026February 19, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ከሶስት ዓመት ወዲህ የ1መቶ50 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱ ተገለፀ

ከሶስት አመት በፊት ከ40 እስከ 45 ብር ይሸጥ የነበረው የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ […]

Posts navigation

Previous 1 … 87 88 89 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.