ከ42 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ አስተማማኝነቱ ያልተረጋገጠ መድሀኒት እና የመድሀኒት ግብዓቶች ወደ ሀገር ዉስጥ እንዳይገቡ መደረጉን የኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ባለስልጣን አስታወቀ።

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ዛሬ በሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ ከ26 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ […]