Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

June 23, 2023June 23, 2023የውጭ ዜና

ዚምባብዌ በምርጫ ለመወዳደር የሚጠየቀው ክፍያ የፓርቲ አባላት ቁጥር እንዲቀንስ እያደረገው ነው ተባለ፡፡

የዚምባብዌ ምርጫ ኮሚሽን በነሀሴ ወር ለሚካሄደው ምርጫ አንዳንድ እጩዎች የምዝገባ ክፍያ እስከ […]

June 23, 2023June 23, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ሰሞነኛው የአትክልት ገበያ ሁኔታ፤

ከሰሞኑ መጠነኛ መረጋጋት አሳይቶ የነበረው የአትክልት ዋጋ በዚህ ሳምንት ከፈተኛ ጭማሪ ማሳየቱን […]

June 23, 2023June 23, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

4ኛ ዙር የታላቁ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ለማከናወን ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል ተባለ፡፡

ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን ኢትዮጵያ ዘንድሮ ሕዳሴ ግድብን […]

June 23, 2023June 23, 2023የውጭ ዜና

የተመድ ሰላም አስከባሪ ሃይል ከማሊ ለቆ እንዳይወጣ የሃገሪቱ አማጺ ሃይሎች አስታወቁ፡፡

ከአንድ ሳምንት በፊት የማሊ ወታደራዊ መንግስት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሰላም አስከባሪ ሀይል […]

June 22, 2023June 22, 2023የውጭ ዜና

ኤሎን መስክ እና ማርክ ዙከርበርግ የቦክስ ግጥሚያ ሊያካሂዱ ነዉ፡፡

የዓለማችን ግዙፍ የኩባንያ ባለቤቶችና ስራ አስኪያጆች የሆኑት ሁለቱ ግለሰቦች የቦክስ ፍልሚያ ሊያካሂዱ […]

June 22, 2023June 22, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በደብረ ብርሃን የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ መገጣጠም ተጀምሯል፡፡

የበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሥራ መጀመሩ ታውቋል፡፡ በደብረ ብርሃን […]

June 22, 2023የውጭ ዜና

የታይታኒክን ቀሪ አካል ለማየት ወደ አትላንቲክ ዉቅያኖስ ተጓዦችን ይዛ የሄደችዉ ባህር ሰርጓጅ መርከብ የያዘችዉን ኦክሲጂን መጨረሷ ተገለጸ፡፡

የ112 ዓመት ታሪክ ያለዉን የታይታኒክ መርከብ ቅሪትን ለማየት ወደ አትላንቲክ ዉቅያኖስ ባለሃብቶችን […]

June 22, 2023June 22, 2023የውጭ ዜና

የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ ነበር የተባሉ ሶስት ፍልስጤማዊያን በእስራኤል ተገደሉ፡፡

በዌስት ባንክ ሰሜናዊ ክፍል በምትገኝ በቱርሙስ አያ መንደር ውስጥ በመኪና ላይ ባነጣጠረ […]

June 22, 2023June 22, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም እና የኦሮሚያ ክልል የገቢዎች ቢሮ የግብር እና ቀረጥ ክፍያዎችን በቴሌብር ለመፈጸም የሚያስችል ስምምነት አድርገዋል፡፡

በዚህ ስምምነት መሠረት የኦሮሚያ ክልል የገቢዎች ቢሮ የግብር አሰባሰብ ስርአቱን በዲጂታል ሲስተም […]

June 22, 2023June 22, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የኬሚካል ውጤቶች የተቀላቀለበት 26 ኩንታል ሊፈጭ የተዘጋጀ በርበሬ ተያዘ፡፡

እንዲሁም 8 ኩንታል ባዕድ ነገሮች የተቀላቀለበት የተፈጨ በርበሬ ከ 9 ኩንታል የኬሚካል […]

Posts navigation

Previous 1 … 140 141 142 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.