Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

December 16, 2025December 16, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢዜማ በመጪው ሀገር አቀፍ ምርጫ ለመሳተፍ መወሰኑን አስታወቀ

“ገዢዉ ፓርቲም ለመጪዉ ምርጫ የመንግስት ስራን እና የፓርቲ ስራን በመለየት፣ የመንግስት ሃላፊነትን […]

December 16, 2025December 16, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ ልማት ባንክ አሜሪካ ድጋፏን ብትቀንስም 25 ቢሊየን ዶላር ለማሰባሰብ የለጋሾች ጉባኤ ጀመረ

የአፍሪካ ልማት ባንክ አሜሪካ እያደረገችው ያለውን የድጋፍ መቀነስ ተከትሎ የሚፈጠረውን ክፍተት ለመድፈን […]

December 16, 2025December 16, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ቦርዱ ለ45 የሀገር ውስጥ ታዛቢዎች ዕውቅና ሰጠ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለሚታዘቡ 45 የሀገር ውስጥ ታዛቢዎች […]

December 16, 2025December 16, 2025የውጭ ዜና

የአዉስትራሊያ ባለስልጣናት የሀገሪቱን የጦር መሳሪያ ህጎችን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ገለፁ።

በሲድኒ ከተማ በአይሁዳውያን ሃኑካህ ክብረ በአል ላይ በተፈፀመ ጥቃት የ15 ያህል ሰዎች […]

December 15, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ሁሉም የስፖርት ውድድር ውርርድ ድርጅቶች የሥራ ፈቃድ ተሰረዘ

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ሁሉንም የስፖርት ውድድር ውርርድ ድርጅቶች የሥራ ፈቃዶች ከታህሳስ 06 […]

December 15, 2025December 15, 2025የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግስታት በሱዳን ኮርዶፋን በሰላም አስከባሪዎች ላይ የተፈጸመውን የድሮን ጥቃት አወገዘ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሱዳን ማዕከላዊ ግዛት ኮርዶፋን፤ ካዱግሊ በሚገኘው የሎጂስቲክስ ጣቢያው ላይ […]

December 15, 2025December 15, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ለአጥንት ስብራት እና ለአካል ጉዳት ከሚዳርጉ ምክንያቶች ውስጥ የትራፊክ አደጋ ቀዳሚውን ስፍራ መያዙ ተገለጸ።

የኢትዮጵያ የአጥንት እና መገጣጠሚያ ሀኪሞች ማህበር ፀሐፊ ዶ/ር ንጉሱ ገ/ዮሐንስ፤ ጉዳቶችን በሳይንሳዊ […]

December 11, 2025December 11, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ለ14 አባላቱ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን አስረከበ

ከፌደራል ህብረት ስራ ኮሚሽን ፈቃድ አግኝቶ ላለፉት 13 ዓመታት በተለያዩ የሃገራችን አካባቢዎች […]

December 11, 2025December 11, 2025የውጭ ዜና

የማንያማር ወታደራዊ ሀይል ሆስፒታል ላይ ባደረሰው የአየር ጥቃት ከ30 በላይ ሰዎች ሞቱ

ረቡዕ ምሽት ላይ የማያንማር ወታደራዊ ኃይል በአገሪቱ ምዕራባዊ ክፍል በሚገኝ ሆስፒታል ላይ […]

December 11, 2025December 11, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ወጣት ወንዶች ክርስቲያን ማህበር (ወወክማ) ሴቶችን በማደራጀት እና በኢኮኖሚ ለመደገፍ ያለመ አዲስ ፕሮጀክት ይፋ ማድረጉ ተገለጸ።

ማህበሩ “ቢንጎ” በሚል ስያሜ የጀመረው ይህ ፕሮጀክት ሴቶችን በራሳቸው አገዛዝ (በራስ አገዝ) […]

Posts navigation

Previous 1 … 15 16 17 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.