Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

September 18, 2025September 18, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 9መቶ46 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ተባለ፡፡

‎ትላንት እና ዛሬ በተደረገ 4 ዙር በረራ የተመለሱት 5መቶ69 ወንዶች፣ 3መቶ77 ሴቶች […]

September 18, 2025September 18, 2025የውጭ ዜና

ጂሚ ኪመል በቻርሊ ኪርክ ግድያ ዙሪያ በሰጠዉ አስተያየት ከአየር ላይ መነሳቱ ተገለጸ

ኤቢሲ ቴሌቭዥን የምሽት ፕሮግራም አዘጋጁ ጂሚ ኪመልን ፤ ስለ ቀኝ ክንፍ ተፅዕኖ […]

September 17, 2025September 17, 2025የውጭ ዜና

የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት የጋዛ ከተማ ነዋሪዎች ከስፍራዉ ለቀዉ እንዲወጡ ጊዜያዊ መንገድ ከፈተ

የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት ነዋሪዎች የተወሰነላቸዉን መንገድ ብቻ እንዲጠቀሙ እና በጸጥታ አስከባሪዎች የሚሰጡትን […]

September 17, 2025September 17, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጲያ የጂኦግራፊ እስረኛ ሆና ትቀጥል የሚል ኢትዮጲያዊ ከመኖርነት የተገለለ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

በቀይ ባህር ኢትዮጲያን ባለቤት የማድረግ ጉዳይ የግድ መሆኑንም ተናግረዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ […]

September 17, 2025September 17, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የህዳሴ ግድብ ድል የማንም አካል ሳይሆን የህዝብ ድል ነው አሉ ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡

ከሰሞኑን የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ በተለያዩ አካላት እና መገናኛ ብዙሀን የተነሳው […]

September 16, 2025September 16, 2025የውጭ ዜና

ኳታር በእስራኤል ላይ እገዳ ለመጣል በሚደረገው ጥረት ግንባር ቀደም ሆናለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ተናገሩ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ እስራኤል ራሷን ችላ እንድትቆም የራሷን የጦር መሳሪያ ኢንዱስትሪዎች ማጠናከር አለባት […]

September 16, 2025September 16, 2025የውጭ ዜና

በኑሮ ውድነት የምትታመሰው ደቡብ አፍሪካዊቷ ሀገር ማላዊ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ማካሔድ ጀመረች።

በሀገሪቷ ያለው የኢኮኖሚ ቀውስ እየተባባሰ በመጣበት በዚህ ወቅት ማላዊያን የሀገራቸውን ቀጣይ ፕሬዚዳንት […]

September 16, 2025September 16, 2025የውጭ ዜና

ሾርባ ውስጥ ሽንታቸውን የሸኑ ሁለት ቻይናዊያን ታዳጊዎች 2.3 ሚሊዮን ዩዋን አሊያም 300 ሺህ ዶላር እንዲከፍሉ ተወሰነባቸው።

ባለፈው የካቲት በቻይናው ግዙፍ የሾርባ ሬስቶራንት ሀይዲላዎ ገብተው ይህን ድርጊት የፈፀሙት ታዳጊዎች […]

September 16, 2025September 16, 2025የውጭ ዜና

ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ጦር ኃይል የቬንዙዌላ ጀልባ ላይ ጥቃት ማድረሱን አስታወቁ።

ዓለም አቀፍ ውሀ ላይ እየተንቀሳቀሰ የነበረው አነስተኛ ጀልባ ወደ አሜሪካ አደንዛዥ ዕፅ […]

September 15, 2025September 15, 2025የውጭ ዜና

ከተጀመረ ሁለተኛ አመቱን እየደፈነ ባለው የጋዛ እና እስራኤል ጦርነት በርካታ ህፃናት ህይወታቸው እየተቀጠፈ ይገኛል ተባለ፡፡

የጋዛ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እንደገለፀው፤ ጦርነቱ በፈጠረው የረሀብ ቀውስ ሳቢያ 1መቶ45 ህጻናትን […]

Posts navigation

Previous 1 … 42 43 44 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.