Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

August 13, 2025August 13, 2025የውጭ ዜና

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይና ጋር የነበረውን የንግድ እገዳ ለተጨማሪ 90 ቀናት አራዘሙ

ትራምፕ በትሩዝ ሶሻል ፕላትፎርማቸው ላይ የእገዳውን ማራዘሚያ የሚያዝዘውን የስራ አስፈፃሚ ትዕዛዝ መፈረማቸውን […]

August 13, 2025August 13, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በአየር ንብረት መዛባት ላይ የምታሳድረው ጫና እጅግ በጣም ዝቅተኛ ቢሆንም የሚደርስባት ጉዳት ግን ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ።

ኢትዮጵያ በአየር ንብረት መዛባት ላይ ያላት አሉታዊ ሚና ለዜሮ የተጠጋ ማለትም፣ በመቶኛ […]

August 12, 2025August 12, 2025የውጭ ዜና

ሩዋንዳ በተባበሩት መንግስታት የቀረበባትን የኮንጎ የሲቪል እልቂት ክስ ውድቅ አደረገች

ሩዋንዳ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፤ ኃይሎቿ በምስራቅ ኮንጎ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰላማዊ ዜጎችን […]

August 12, 2025August 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ከ 65 ሺህ በላይ የቀድሞ ተዋጊዎችን በተሀድሶ ስልጠና ሂደት ማሳለፉን ኮሚሽኑ ገለጸ።

ኮሚሽኑ የፕሮግራሙን ትግበር ከጀመረበት ከህዳር 2017 ጀምሮ እስካሁን ድረስ በትግራይ፣ አፋር፣ አማራ […]

August 12, 2025August 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

195 ሺህ የውጭ ሀገር ቱሪስቶች ኦሮሚያን ጎበኙ

በ2017 የበጀት ዓመት ክልሉ ከቱሪዝም ዘርፉ ከ42 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ያገኘ […]

August 12, 2025August 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ ልማት ባንክ በአዲሱ ግዙፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ 5 መቶ ሚሊየን ዶላር ኢንቨስት ለማድረግ ተስማማ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቦርድ ሊቀመንበር ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ እና የአፍሪካ ልማት […]

August 12, 2025August 12, 2025የውጭ ዜና

የአውሮፓ ህብረት መሪዎች ዩክሬን ከትራምፕ-ፑቲን ጉባኤ በፊት የወደፊቱን የመወሰን ነፃነት ሊኖራት ይገባል አሉ

ትርጉም ያለው ድርድር ሊደረግ የሚችለው የተኩስ አቁም ወይም የጠላትነት ቅነሳ በሚኖርበት ሁኔታ […]

August 12, 2025August 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የሽግግር ፍትህ ሂደቱ አዝጋሚ ነው የሚል ትችት ቀረበበት።

ለሽግግር ፍትህ ሂደት ከሕግ ረቂቅ ሰነዶች ዉጪ ሌሎች ተግባራት በታቀደላቸው ጊዜ አለመከናወናቸው […]

August 12, 2025August 12, 2025የውጭ ዜና

“የተወሰነውን ግዛት ለዩክሬን ለማስመለስ እንሞክራለን” አሉ ትራምፕ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አርብ ዕለት ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በሚያደርጉት […]

August 12, 2025August 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ምክክሩ ከቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ ጋር ምንም የሚጋጭ ነገር የለውም ሲል የኢትዮጵያ ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ።

የሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን አጀንዳውን ሰብስቦ ምክክር ለማድርግ ከቀጣዪ ሃገራዊ ምርጫ ጋር ምንም […]

Posts navigation

Previous 1 … 52 53 54 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.