Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

July 29, 2025July 29, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የካቲት 12 ሆስፒታል ከ37ሺህ በላይ ለሚሆኑ ህሙማን የድንገተኛ ህክምና መስጠቱን አስታወቀ

ባለፈዉ የ2017 በጀት ዓመት የካቲት 12 ሆስፒታል ከ 37 ሺ በላይ ለሚሆኑ […]

July 29, 2025July 29, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የስድስተኛ ክፍል የሚኒስትሪ ውጤት በዚህ ሳምንት ይፋ እንደሚሆን የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለፀ

የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ የስድስተኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ውጤት እስከ አርብ ድረስ […]

July 29, 2025July 29, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ቢሮዉ ካወጣዉ የዋጋ ተመን በላይ ሲሸጡ በተገኙ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ

በእሁድ ገበያ ላይ ምርቶች እንዲሸጡ ከተተመነላቸዉ ዋጋ በላይ ሲሸጡ በተገኙ ነጋዴዎች ላይ […]

July 29, 2025July 29, 2025የውጭ ዜና

በእስራኤል የሕፃናት ወተት እገዳ ምክንያት በጋዛ ከ40 ሺህ በላይ ሕፃናት ለሞት አደጋ መጋለጣቸው ተገለጸ

የመንግስት የሚዲያ ቢሮ በሰጠው መግለጫ ፤ የእስራኤል ወረራ የሕፃናት የጡት ምትክ ወተት […]

July 29, 2025July 29, 2025የውጭ ዜና

ጋዛ ‘እውነተኛ ረሃብ’ እያጋጠማት ነው አሉ ትራምፕ

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ በጋዛ ረሃብ የለም ካሉ በኋላ ዶናልድ ትራምፕ […]

July 28, 2025July 28, 2025የውጭ ዜና

የቀድሞ የማሊ ጠቅላይ ሚኒስትር ቾጉኤል ማይጋ የህዝብን ገንዘብ አለአግባብ መጠቀም ጋር በተያያዘ ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑ ተገለፀ።

የማሊ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ቾጉኤል ማይጋ፤በስልጣን ዘመናቸው የፈጸሙትን የገንዘብ ጥፋት በሚመለከት አዲስ […]

July 28, 2025July 28, 2025የውጭ ዜና

አሜሪካ እና የአውሮፓ ህብረት የ15 በመቶ ታሪፍ ላይ ተስማሙ።

አሜሪካ እና የአውሮፓ ህብረት ከፍተኛ ታሪፍ ለመጀመር ከነሐሴ 1 ቀነ ገደብ ጥቂት […]

July 28, 2025July 28, 2025የውጭ ዜና

እስራኤል በጋዛ በየቀኑ ለተወሰነ ሰዓት የሚቆይ የተኩስ አቁም አወጀች።

እስራኤል በጋዛ የእርዳታ አቅርቦት እንዲካሄድ ለማስቻል በየቀኑ ለ10 ሰዓት የሚቆይ የተኩስ አቁም […]

July 28, 2025July 28, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የቅዱስ ጳዉሎስ ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ ከዛሬ ጀምሮ ነጻ የህክምና አገልግሎት እንደሚሰጥ አስታወቀ፡፡

ሆስፒታሉ በየዓመቱ እንደሚያደርገዉ በክረምት የበጎ ፍቃድ የጤና አገልግሎት በነጻ ህክምና እንደሚሰጥ አስታዉቋል፡፡ […]

July 28, 2025July 28, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የአየር ንብረት ለውጥ ፋይናንስ ከምግብ ሥርዓት ጋር እንዲጣጣም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ

2ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምግብ ስርዓት ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ መክፈቻው […]

Posts navigation

Previous 1 … 60 61 62 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.