Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

July 23, 2025July 23, 2025የውጭ ዜና

የአሜሪካ ጦር ኃይሎችን የረዱ አፍጋኒስታናውያን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ሊደረጉ ነው ተባለ

የትራምፕ አስተዳደር ከአሜሪካ ኃይሎች ጋር አብረው የሠሩ አፍጋኒስታናውያን ወደ አሜሪካ እንዲዛወሩ የረዳውን […]

July 22, 2025July 22, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ከህግ ባሻገር ለባህላዊ የግጭት አፈታት ዘዴዎች ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ የሀገር ሽማግሌዎችና የባህል ተመራማሪዎች ገለፁ፡፡

ባህላዊ የግጭት አፈታት ዘዴዎች እየተበረዙ በመሆኑ ጥበቃ ሊደረግላቸው ይገባልም ተብሏል፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ […]

July 22, 2025July 22, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የአይን ብሌን የሚሰበስቡ ባለሙያዎች ቁጥር እጅግ አነስተኛ መሆናቸው ተገለፀ፡፡

እንደ ሀገር በጅማ ስልጠና እየወሰዱ ያሉ 3 ባለሙያዎችን ጨምሮ የአይን ብሌን የሚሰበስቡ […]

July 22, 2025July 22, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ወደ ትግራይ ክልል የሚገባዉ ነዳጅ ከሁለት ቦቴ አይበልጥም ተባለ

ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት የትግራይ ክልል ንግድና ኤክስፖርት ኤጀንሲ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር […]

July 22, 2025July 22, 2025የውጭ ዜና

የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኑክሌር ማበልጸጉ እንደሚቀጥል ገልጸው ለውይይት ግን በራቸው ክፍት መሆኑን አሳወቁ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አባስ አራግቺ ኑክሌር ማበልጸጉን መቀጠል ‹‹የሀገር ኩራት›› ጉዳይ ነው […]

July 22, 2025July 22, 2025የውጭ ዜና

በጥቅምት ወር ላይ ለሚካሄደው የካሜሩን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ 81 እጩዎች እንደሚወዳደሩ ተገለጸ

በቅርቡ የስልጣን ሽግሽግ ያደረጉትን ፖል ቢያን ለመፎካከር 81 እጩዎች በተቀመጠው ቀነ ገደብ […]

July 21, 2025July 21, 2025የውጭ ዜና

ኒጀር በ5 ሚሊየን ዶላር ሽያጭ ላይ በዋለው የከበረ ድንጋይ ላይ ምርመራ ከፈተች።

የኒጀር ባለስልጣናት በቅርቡ በሀገሪቱ አጋዴዝ ክልል በሚባል ቦታ በተገኘ የከበረ ድንጋይ ሽያጭ […]

July 21, 2025July 21, 2025የውጭ ዜና

የባንግላዴሽ አየር ሃይል አውሮፕላን በኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ ተከስክሶ ቢያንስ የ19 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

በዋና ከተማዋ ዳካ ውስጥ የአየር ኃይሉ የስልጠና አውሮፕላን በኮሌጅ ግቢ ውስጥ በመከስከሱ […]

July 21, 2025July 21, 2025የውጭ ዜና

የኬኒያ እዉቁ የማህበረሰብ አንቂ ብዙዎችን ለህልፈት በዳረገዉ የህዝብ ተቋሞ በሽብርተኝነት መያዙ ተገለጸ

ኬኒያዊዉ አክቲቪስት ቦኒፌስ ምዋንጊ፤ አንድ ወር ለሚጠጋ ጊዜ በኬኒያ መንግስትን ተቃዉመዉ ሰልፍ […]

July 21, 2025July 21, 2025የውጭ ዜና

ወደ ሰሜን ሱዳን ለማለፍ ሲሞክሩ የነበሩ ከ17 በላይ ተፈናቃዮች ህይወታቸዉ ማለፉ ተገለጸ፡፡

ከሰሜን ዳርፉር ግዛት ወደ ሰሜናዊ ግዛት አድ ዲባ ሲጓዙ የነበሩ 17 ሱዳናውያን […]

Posts navigation

Previous 1 … 64 65 66 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.