Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

July 21, 2025July 21, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በመሬት መንሸራተት አደጋ የአንድ ቤተሰብ 5 አባላት ህይወት አለፈ።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኣሪ ዞን በደቡብ ኣሪ ወረዳ ኮመር ቀበሌ ውልሽር በሚባል […]

July 21, 2025July 21, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል ከአንድ ሚሊየን በላይ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸዉ አልተመለሱም ተባለ።

ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት በትግራይ ክልል የማህበራዊና የመልሶ ማቋቋም ኃላፊ አቶገብረስላሴ ታረቀ፤ […]

July 21, 2025July 21, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በ24 ሰዓት ውስጥ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ሊኖር እንደሚችል ተጠቆመ

በምዕራብ፣ ሰሜን ምዕራብ፣ ሰሜን እና መካከለኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ በ24 ሰዓት ውስጥ […]

July 21, 2025July 21, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

“ጣቢያው ባለቤት ያለው አይመስልም፤ የህልውናው ጉዳይ አሳስቦናል” የድርጅቱ ጋዜጠኞች

የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ሠራተኞች የተቋሙ ህልውና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ተናገሩ፡፡አጠቃላይ […]

July 21, 2025July 21, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ከ 4 ሚሊየን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረጉን የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት አስታወቀ

4.1 ሚሊየን የሚሆኑ ከድህነት ወለል በታች ያሉ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን […]

July 17, 2025July 17, 2025ስፖርት

ሊቨርፑሎች የኢንትራክት ፍራንክፈርቱን አጥቂ ሁጎ ኤኬቲኬን በ80 ሚልዮን ዩሮ ለማስፈረም ተቃርቧል።

ሊቨርፑል በዚህ ሳምንት መጨረሻ ዝውውሩን ለመጨረስ ፍላጎት እንዳለው በርካታ ምንጮች ጠቁመዋል። ኒውካስትል […]

July 17, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የሳይበር ደህንነት ላይ ትኩረት አድርጌ እየሰራሁ ነው ገዳ ባንክ፡፡

ገዳ ባንክ እንደ ባንክ ወደ ዘርፉ ከተቀላቀለ ሁለት አመት እንዳለፈዉ የገለጸ ሲሆን […]

July 17, 2025July 17, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ሀገራዊ ፓርቲ ለመሆን በስድስት ክልሎች የድጋፍ ፊርማ ማሰባሰብን የሚያስገድደዉ አዋጅ ፀድቋል።

በዛሬዉ እለት የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን […]

July 17, 2025July 17, 2025የውጭ ዜና

በማይናማር በአጋቾች እጅ ከሚገኙ 42 ኢትዮጵያውያን መካከል አንድ ሰው ራሱን እንዳጠፋ ተገለፀ።

‎በማይናማር በ3 ካምፕ ውስጥ 42 ኢትዮጵያውያን ታግተው የአካል ጉዳት እየደረሰባቸው እና የሰብዓዊ […]

July 17, 2025የውጭ ዜና

በናይጄሪያ ያለዉ ቀውስ ቢቀጥልም ለሶስተኛ ተከታታይ ወር የዋጋ ግሽበት መቀነስ አሳይቷል ተባለ።

የናይጄሪያ የዋጋ ግሽበት በሰኔ ወር ላይ መቀነሱን በመግለፅ ይህም ለተከታታይ ሶስተኛ ወር […]

Posts navigation

Previous 1 … 65 66 67 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.