ዜና

በአዲስ አበባ የሰብልና የፋብሪካ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ መቀነሱ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ የሰብልና የፋብሪካ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ መቀነሱ ተገለጸ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ፣ የንግድ ግብይት ማስፋፊ ዳይሬክቶሬት፣ በመንግሥት ገበያ ማዕከላት የሚቀርቡ የሰብልና የፋብሪካ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ ይፋ...
Read More
የሆቴል ባለሙያዎችን አለባበስ እና የመዋቢያ ጌጣጌጥ አጠቃቀም ሥርዓት የሚወስን ደንብ መውጣቱን የአዲስ አበባ ከተማ የፍትህ ቢሮ አሳውቋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የሆቴል ባለሙያዎችን አለባበስ እና የመዋቢያ ጌጣጌጥ አጠቃቀም ሥርዓት የሚወስን ደንብ መውጣቱን የአዲስ አበባ ከተማ የፍትህ ቢሮ አሳውቋል።

ይህ ደንብ ቁጥር 178/2017 ሆኖ የወጣ ነው። ደንቡ " በሆቴልና መሰል አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ውስጥ ለሚሰሩ ባለሙያዎች ወጥ የሆነ የአለባበስ፤...
Read More
ዶናልድ ትራምፕ ለፑቲን ስልክ ደዉለዉ ግጭት አንዲያረግቡ አሳሰቡ
የሀገር ውስጥ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ ለፑቲን ስልክ ደዉለዉ ግጭት አንዲያረግቡ አሳሰቡ

ተመራጩ የአሜሪካ ቀጣይ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሩሲያዉ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ደዉለዉ ግጭቶችና ዉጥረቶች እንዲረግቡ አሳስበዋል ተብሏል፡፡ ትራምፕና ፑቲን በዉይይታቸዉ የዩክሬን...
Read More
በካፋ  የሴቶች  ቻምፒዮንሰ ሊግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሽንፈት አስተናግዷል !
ስፖርት

በካፋ  የሴቶች  ቻምፒዮንሰ ሊግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሽንፈት አስተናግዷል !

በካፍ የሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ በምድብ ሁለት ላይ ተደልድሎ የሚገኘው የኢትዮጵያ እና የምስራቅ አፍሪካ ተወካይ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ናይጄሪያው ኤዶ...
Read More
ነዋሪ ያልገባባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ውላቸውን ለማቋረጥ የወጣው ማስጠንቀቂያ እስከ ህዳር 30  2017 ዓ.ም ድረስ ተራዘመ
የሀገር ውስጥ ዜና

ነዋሪ ያልገባባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ውላቸውን ለማቋረጥ የወጣው ማስጠንቀቂያ እስከ ህዳር 30  2017 ዓ.ም ድረስ ተራዘመ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን  በተለያዩ ጊዜያት በሽያጭ ተላልፈው የቤት ባለቤቶች  ውል የተዋዋሉባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች እስከ አሁን ነዋሪ ባለመግባቱ...
Read More
ኦቪድ ሪል ስቴት ከራይድ ትራንስፖርት ጋር የራይድ ቤተሰብ መንደርን ለመገንባት ከተፈራረመ ከአንድ ወር በኋላ የመሠረት ድንጋይ አስቀመጠ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኦቪድ ሪል ስቴት ከራይድ ትራንስፖርት ጋር የራይድ ቤተሰብ መንደርን ለመገንባት ከተፈራረመ ከአንድ ወር በኋላ የመሠረት ድንጋይ አስቀመጠ።

ኦቪድ ሪል ስቴት ለራይድ ሹፌሮች የሚሆን የራይድ ቤተሰብ መንደር በገላን ጎራ ከተማ ለመገንባት ስምምነት መፈራረሙ ይታወሳል። ራይድ ትራንስፖርት እና ሰዋሰው...
Read More
ላየን ኢትዮጵያ ሆቴል ቱሪዝምና ቢዝነስ ኮሌጅ  4 መቶ 50  ተማሪዎችን አስመርቋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ላየን ኢትዮጵያ ሆቴል ቱሪዝምና ቢዝነስ ኮሌጅ  4 መቶ 50  ተማሪዎችን አስመርቋል።

ኮሌጁ  በሆቴል፣ በቱሪዝምና ቢዝነስ የትምህርት ምስኮች ያሰለጠናቸውን 4መቶ 50 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል ። የኮሌጁ ባለቤት  አቶ ሙሃመድ አወል ላየን...
Read More
ኤፍቢአይ በመላው አሜሪካ ለጥቁሮች የተላኩ ዘረኛ የጽሑፍ መልዕክቶች ላይ ምርመራ ጀመረ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኤፍቢአይ በመላው አሜሪካ ለጥቁሮች የተላኩ ዘረኛ የጽሑፍ መልዕክቶች ላይ ምርመራ ጀመረ

በመላው አሜሪካ ለሚገኙ ጥቁሮች የተላኩ ዘረኛ የጽሑፍ መልዕክቶች ላይ ምርመራ መክፈቱን የአሜሪካው የፌደራል የምርመራ ቢሮ አስታወቀ። የተላኩት የጽሑፍ መልዕክቶች በባርነት...
Read More
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሩሲያው አቻቸው ሰርጌይ ላቭሮቭ ጋር ተወያዩ።
Uncategorized

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሩሲያው አቻቸው ሰርጌይ ላቭሮቭ ጋር ተወያዩ።

ከመጀመሪያው የሩሲያ አፍሪካ የሚኒስትሮች አጋርነት ፎረም ጎን ለጎን በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል። የጋራ ተጠቃሚነትን...
Read More
“የደመወዝ ማስተካከያው የጥቅምት ወር ክፍያን ታሳቢ በማድረግ ይከፈላል” የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ (ዶ/ር)
የሀገር ውስጥ ዜና

“የደመወዝ ማስተካከያው የጥቅምት ወር ክፍያን ታሳቢ በማድረግ ይከፈላል” የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ (ዶ/ር)

ከጥቅምት ወር ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል የተባለው የመንግሥት ሠራተኞች የደሞዝ ጭማሪ የጥቅምት ወር ክፍያን ታሳቢ በማድረግ እንደሚከፈል የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር...
Read More
ናሽናል አቬሽን ኮሌጅ በልዩ ልዩ መረሃግብር ያሰለጠናቸውን ከ900 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

ናሽናል አቬሽን ኮሌጅ በልዩ ልዩ መረሃግብር ያሰለጠናቸውን ከ900 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ

ናሽናል አቪዬሽን ኮሌጅ በድህረ-ምረቃ ፣ በቅድመ-ምረቃ፣ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና እንዲሁም በሰርቲፊኬት ፕሮግራሞች ያስለጠናቸዉን 974 ተማሪዎችን በዛሬው እለት አስመርቋል። ኮሌጁ...
Read More
ኢትዮጵያ 200 የጋቦን ተማሪዎችን በአቪዬሽን ዘርፍ ሊታሰለጥን ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ 200 የጋቦን ተማሪዎችን በአቪዬሽን ዘርፍ ሊታሰለጥን ነው፡፡

የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ከጋቦን 200 ተማሪዎችን ተቀብሎ ሊያሰለጥን መሆኑን አስታውቋል። ጋቦናውያን ተማሪዎቹ በዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የአቪዬሽን ዘርፎች ትምህርታቸውን ይከታተላሉ ተብሏል፡፡ በኢትዮጵያ...
Read More
በጋዛ ጦርነት ከሞቱት 70 ከመቶ የሚጠጉት ሴቶችና ህጻናት ናቸው – ተመድ
የውጭ ዜና

በጋዛ ጦርነት ከሞቱት 70 ከመቶ የሚጠጉት ሴቶችና ህጻናት ናቸው – ተመድ

ባለፈው ዓመት በጋዛ ግጭት መሞታቸው ከተረጋገጠ ሰዎች መካከል 70 በመቶ የሚጠጉት ሴቶች እና ህጻናት መሆናቸውን የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብት ቢሮ...
Read More
በፍራንኮ ቫሉታ ሸቀጦችን ወደ ሀገር ማስገባት ሙሉ በሙሉ ተከለከለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በፍራንኮ ቫሉታ ሸቀጦችን ወደ ሀገር ማስገባት ሙሉ በሙሉ ተከለከለ፡፡

የገንዘብ ሚኒስቴር ዛሬ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና ለጉምሩክ ኮሚሽን በፃፈው ደብዳቤ ፍራንኮ ቫሉታ ከዛሬ ጀምሮ መከልከሉን ጠቅሷል፡፡ የብር የመግዛት አቅም...
Read More
ቢንያም ፍቅሬ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ስፖርት

ቢንያም ፍቅሬ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ወደ ግብፁ ክለብ እስማኤሊያ የሚያደርገው ዝውውር ያልተሳካለት ቢንያምን ፍቅሬ ዳግም ወደ ሊጉ የተመለሰበትን ክለብ አግኝቷል። የቀድሞ ወላይታ ድቻ የታዳጊ ቡድን...
Read More
የእንግሊዝ የፕርሚየር ሊግ የወርሀ ጥቅምት የወሩ ምርጥ ተጨዋች ይፋ አድርጓል።
ስፖርት

የእንግሊዝ የፕርሚየር ሊግ የወርሀ ጥቅምት የወሩ ምርጥ ተጨዋች ይፋ አድርጓል።

የኖቲንግሀም ፎረስቱ የፊት መስመር ተጨዋች ክሪስ ውድ የወርሀ ጥቅምት የወሩ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ መመረጡ ተገልጿል። ተጨዋቹ በወሩ ባደረጋቸው ሶስት የሊግ...
Read More
በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በኩል ይደረግ የነበረዉ የሲሚንቶ ግብይት ትስስር ስራ ከዛሬ ጀምሮ እንዲቀር መደረጉ ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በኩል ይደረግ የነበረዉ የሲሚንቶ ግብይት ትስስር ስራ ከዛሬ ጀምሮ እንዲቀር መደረጉ ተገለጸ

ከዚህ ቀደም በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በኩል ይደረግ የነበረዉ የሲሚንቶ ግብይት ትስስር ሥራ ከዛሬ ጥቅምት 29 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ...
Read More
10ኛው የጨርቃጨርቅ እና ፋሽን ኢንዱስትሪ ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

10ኛው የጨርቃጨርቅ እና ፋሽን ኢንዱስትሪ ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው።

ከ2መቶ50 በላይ ኢንዱስትሪዎች በኤግዚቢሽኑ ይገኛሉ ተብሏል። ከ30 አገራት በላይ የተውጣጡ ከ2መቶ50 በላይ የፋሽን ፣ ጨርቃጨርቅ እና ቆዳ ኢንዱስትሪዎች ምርታቸውን የሚያቀርቡ...
Read More
መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን በነገው እለት ሊያስመርቅ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን በነገው እለት ሊያስመርቅ ነው፡፡

የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ከድህረ ጦርነቱ በኃላ ለሁለተኛ ጊዜ ከ3 ሺህ በላይ ተማሪዎችን በነገዉ እለት ያስመርቃል፡፡ የመቀለ ዩኒቨርሲቲ የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር የሆኑት ዶክተር...
Read More
እገታን እና ዘረፋን ጨምሮ በተለያዩ ወንጀሎች የተጠረጠሩ 121 ግለሰቦችን በቀጥጥር ሥር ማዋሉን የአማራ ክልል ዋና ከተማ የባሕር ዳር ከተማ ፖሊስ አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

እገታን እና ዘረፋን ጨምሮ በተለያዩ ወንጀሎች የተጠረጠሩ 121 ግለሰቦችን በቀጥጥር ሥር ማዋሉን የአማራ ክልል ዋና ከተማ የባሕር ዳር ከተማ ፖሊስ አስታወቀ።

ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ሥር የዋሉት ሊጠናቀቅ በተቃረበው ጥቅምት ወር ብቻ መሆኑን የከተማው ፖሊስ ኃላፊ ኮማንደር ዋለልኝ ቢምረው ለቢቢሲ ተናግረዋል። ኮማንደሩ አክለውም...
Read More