ዜና

የሸበሌ ወንዝ ሙላት በሶማሊ ክልል ሶስት ወረዳዎች የንብረት ውድመት አደረሰ
የሀገር ውስጥ ዜና

የሸበሌ ወንዝ ሙላት በሶማሊ ክልል ሶስት ወረዳዎች የንብረት ውድመት አደረሰ

የሸበሌ ወንዝ ሞልቶ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ በሶማሊ ክልል ሸበሌ ዞን ስር በሚገኙ ሶስት ወረዳዎች የንብረት ውድመት አደረሰ። የጎርፍ አደጋው በሸበሌ...
Read More
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በበጀት አመቱ የመጀመሪያ ሩብ አመት 45 ነጥብ 63 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በበጀት አመቱ የመጀመሪያ ሩብ አመት 45 ነጥብ 63 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ።

በሩብ አመቱ ለመሰብሰብ ታቅዶ የነበረው ገቢ 54 ነጥብ 92 ቢሊዮን ብር እንደነበር ተጠቁሟል፤ በበጀት አመቱ 230 ቢሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ...
Read More
ፑቲን ትራምፕ ደፋር ነዉ አሉ
የሀገር ውስጥ ዜና

ፑቲን ትራምፕ ደፋር ነዉ አሉ

የሩሲያዉ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተመራጩን የአሜሪካ ቀጣይ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን እንኳን ደስ አልዎት ብለዋቸዋል፡፡ ዶናልድ ትራምፕም ለፑቲን እደዉላለሁ ሲሉ ምላሽ...
Read More
‹‹ቴግሬቶል›› የተሰኘ በአፍ የሚወሰድ ፈሳሽ መድኃኒት ጨቅላ ህፃናት እንዳይጠቀሙት የኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን አሳሰበ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

‹‹ቴግሬቶል›› የተሰኘ በአፍ የሚወሰድ ፈሳሽ መድኃኒት ጨቅላ ህፃናት እንዳይጠቀሙት የኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን አሳሰበ፡፡

መድሃኒቱን ጨቅላ ህጻናት እንዳይጠቀሙት ባለስልጣኑ ማሳሰቡን የነገሩን፤ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት በባለስልጣኑ የመድሀኒትና ደህንነት ድህረ ገበያ ክትትል ዴስክ ኃላፊ የሆኑት አቶ...
Read More
ፊናፍ የአፋን ኦሮሞ ፊልም በቴሌቲቪ መተግበሪያ ከዛሬ ጀምሮ መታየት ይጀምራል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ፊናፍ የአፋን ኦሮሞ ፊልም በቴሌቲቪ መተግበሪያ ከዛሬ ጀምሮ መታየት ይጀምራል ተባለ።

ፊናፍ ፊልም በቴሌቲቪ መተግበሪያ ከዛሬ ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለህዝብ መታየት እንደሚጀምር ተገለፀ። በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ የተሰራው ፊናፍ ፈልም ከዛሬ...
Read More
ሪፐብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ 47ኛ ፕሬዚዳንት ሆነው ቢመረጡም ወደ ዋይት ሃውስ ለመግባት ከሁለት ወራት በላይ መጠበቅ ይኖርባቸዋል።
የውጭ ዜና

ሪፐብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ 47ኛ ፕሬዚዳንት ሆነው ቢመረጡም ወደ ዋይት ሃውስ ለመግባት ከሁለት ወራት በላይ መጠበቅ ይኖርባቸዋል።

ተመራጩ ፕሬዚዳንት በአሁኑ ወቅት በይፋ ፕሬዚዳንት ሆነው አልተሰየሙም።የአሜሪካ የስልጣን ርክክብ ለምሳሌ እንደ ዩናይትድ ኪንግደም ካሉ አገራት የተለየ ነው። ባለፈው ዓመት...
Read More
ከተለያዩ የመንግሥት ተቋማት ከ297 ሚሊዮን ብር በላይ እና 151 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ሃብት ታግዶ የወንጀል ምርመራ ሥራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የኦዲት ግኝት የባለድርሻ አካላት የትብብር ፎረም ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከተለያዩ የመንግሥት ተቋማት ከ297 ሚሊዮን ብር በላይ እና 151 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ሃብት ታግዶ የወንጀል ምርመራ ሥራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የኦዲት ግኝት የባለድርሻ አካላት የትብብር ፎረም ገለጸ፡፡

የሦስት ዓመታት የኦዲት ግኝት የባለድርሻ አካላት የትብብር ፎረም የጋራ ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ውይይት ትላንት ጥቅምት 27 ቀን 2017 ዓ.ም በህዝብ...
Read More
ብሔራዊ ባንክ ለሁሉም የክፍያ አገልግሎት ሰጪዎች የዲጂታል ክፍያ በQR ኮድ እንዲሆን ትዕዛዝ መስጠቱን ገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

ብሔራዊ ባንክ ለሁሉም የክፍያ አገልግሎት ሰጪዎች የዲጂታል ክፍያ በQR ኮድ እንዲሆን ትዕዛዝ መስጠቱን ገለጸ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ለሁሉም የክፍያ አገልግሎት ሰጪዎች የዲጂታል ክፍያ በQR ኮድ ከህዳር 22 ቀን 2017 ጀምሮ ተግባራዊ እንደያደርጉ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡...
Read More
ኤርባስ  ኤ350-1000 አውሮፕላን የመጀመሪያ በረራውን ወደ ናይጀሪያ ሌጎስ ያደርጋል
የሀገር ውስጥ ዜና

ኤርባስ  ኤ350-1000 አውሮፕላን የመጀመሪያ በረራውን ወደ ናይጀሪያ ሌጎስ ያደርጋል

በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርባስ  ኤ350-1000 አውሮፕላን የመጀመሪያ በረራውን ወደ ናይጀሪያ ሌጎስ እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ። "Ethiopia...
Read More
ሐሰተኛ የኦንላይን ንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት ሲሰጡ በነበሩ 339 ህገ-ወጥ አካውንቶች ላይ እርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ሐሰተኛ የኦንላይን ንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት ሲሰጡ በነበሩ 339 ህገ-ወጥ አካውንቶች ላይ እርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ገለጸ።

ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር በመመሳጠር የንግድ ሥርዓቱ እንዳይቀላጠፍ ሲሰሩ የነበሩ በየደረጃው የሚገኙ 136 ሠራተኞችና አመራሮች ላይም ቢሮው ሕጋዊ እርምጃ መውሰዱ ተገልጿል።...
Read More
በሥራ ቦታቸው ወሲባዊ ግንኙነት ሲፈጽሙ የሚያዙ የመንግሥት ሠራተኞች “ከባድ እርምጃ” እንደሚጠብቃቸው የኢኳቶሪያል ጊኒ ምክትል ፕሬዝዳንት አስጠነቀቁ።
የውጭ ዜና

በሥራ ቦታቸው ወሲባዊ ግንኙነት ሲፈጽሙ የሚያዙ የመንግሥት ሠራተኞች “ከባድ እርምጃ” እንደሚጠብቃቸው የኢኳቶሪያል ጊኒ ምክትል ፕሬዝዳንት አስጠነቀቁ።

ይህ የምክትል ፕሬዝዳንቱ ማስጠንቀቂያ የተሰጠው በመቶዎች የሚቆጠሩ የወሲብ ቪዲዮዎች በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ከተሰራጩ በኋላ ነው። ቪዲዮዎቹ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣን የሆነውን...
Read More
የአክሱም ሐውልትን የጥገና ሥራ ሊጀመር ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአክሱም ሐውልትን የጥገና ሥራ ሊጀመር ነው።

የአክሱም ሐውልት እና የነገስታት መቃብር ሥፍራን የጥገና ሥራ ወደ ተግባር ለማስገባት የጥገና ጥናት የውል ስምምነትና የቦታ ርክክብ ተካሂዷል። የኢትዮጵያ ቅርስ...
Read More
47ኛ የአሜሪካፕሬዝደንት ሆነው የተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ ከተለያዩ የዓለም ሀገራት መሪዎች የእንኳን ደስ አለዎ መልዕክት እየጎረፈላቸው ይገኛል።
የውጭ ዜና

47ኛ የአሜሪካፕሬዝደንት ሆነው የተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ ከተለያዩ የዓለም ሀገራት መሪዎች የእንኳን ደስ አለዎ መልዕክት እየጎረፈላቸው ይገኛል።

የጀርመን መራኄ መንግሥት ኦላፍ ሾልስ ለዶናልድ ትራምፕ "የእንኳን ደስ አለዎ" መልዕክት አስተላልፈው ሀገራቸው ከአትላንቲክ ውቅያኖስ ባሻገር ለሚገኙት ለሁለቱም ነጻነት እና...
Read More
የሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩው ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አሸነፉ።
የውጭ ዜና

የሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩው ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አሸነፉ።

በፍሎሪዳ ለደጋፊዎቻቸው ባደረጉት ንግግር "የአሜሪካ ሕዝብ 47ኛው ፕሬዝደንት አድርጎ ስለመረጠኝ ላመሰግን እወዳለሁ" ያሉት ዶናልድ ትራምፕ "ለሁሉም ዜጋ" ለመታገል ቃል ገብተዋል።...
Read More
በጦርነት እና በድህረ ጦርነት አዉድ ዉስጥ ለሚገኙ ትምህርት ተቋማትን ለማቋቋም 4.6 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በጦርነት እና በድህረ ጦርነት አዉድ ዉስጥ ለሚገኙ ትምህርት ተቋማትን ለማቋቋም 4.6 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ።

ድጋፉ የተደረገላቸዉ የአማራ እና የአፋር ልማት ማህበራት ሲሆኑ በሰሜን አሜሪካ የሚገኘዉ የዩስተን ኮሚኒቲ ትብብር የተሰበሰበዉ ይህ ድጋፍ በጦርነት ቀጠና ዉስጥ...
Read More
ፍሊንትስቶን ሆምስ የተለያዩ ሽልማቶችን ለደንበኞቹ አበረከተ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ፍሊንትስቶን ሆምስ የተለያዩ ሽልማቶችን ለደንበኞቹ አበረከተ።

ሚያዚያ 16 እስከ ነሃሴ 19 ድረስ በቆየው የመተግበሪያ ማስተዋወቂያ ወቅት በመተገበሪያው ለተማዘገቡ ደንበኞች ከቤት እድሳት ጀምሮ ፣ የሆቴል ፓኬጅ ፣...
Read More
5ኛው ሀገር አቀፍ የስራ አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ተዘጋጀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

5ኛው ሀገር አቀፍ የስራ አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ተዘጋጀ።

300 የሚሆኑ ቀጣሪ ድርጅቶች በተገኙበት ከ30,000 በላይ የስራ እድሎች ለ20,000 ለሚሆኑ አዲስ ምሩቋን የተመቻቸበት 5ኛው አገር አቀፍ የሥራ አውደ ርዕይ...
Read More
በእንስሳት ኢንሹራንስ ዙሪያ ባንኮች በቂ ግንዛቤም ሆነ ዝግጅት እንደሌላቸው ተነገረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በእንስሳት ኢንሹራንስ ዙሪያ ባንኮች በቂ ግንዛቤም ሆነ ዝግጅት እንደሌላቸው ተነገረ።

በዘንድሮዉ የእንስሳት ኢንሹራንስ ሽያጭ ባንኮች በቂ ዝግጅት አላደረጉም ተብሏል። በተጨማሪም  የሰለጠነ የሰዉ ሃይል ችግር እንዳለባቸው ተሰምቷል። በተያዘው የ 2017 ሩብ...
Read More
ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ናታንያሁ የመከላከያ ሚኒስትሩን ዮአቭ ጋላንትን ማባረራቸውን ተከትሎ በእስራኤል ተቃውሞ ተቀሰቀሰ።
የውጭ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ናታንያሁ የመከላከያ ሚኒስትሩን ዮአቭ ጋላንትን ማባረራቸውን ተከትሎ በእስራኤል ተቃውሞ ተቀሰቀሰ።

ናታንያሁ በእሳቸው እና በመከላከያ ሚኒስትራቸው መካከል የተፈጠረው “የመተማመን ቀውስ” ወደዚህ ውሳኔ እንዳመራቸው ገልጸው በጋላንት ላይ ያላቸው እምነት በቅርብ ወራት ውስጥ...
Read More
ዮአቭ ጋላንት ከስልጣናቸው ተነሱ
የውጭ ዜና

ዮአቭ ጋላንት ከስልጣናቸው ተነሱ

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የመከላከያ ሚኒስትሩን ዮአቭ ጋላንትን አሰናበቱ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የመከላከያ ሚኒስትራቸውን ዮአቭ ጋላንትን በአስደናቂ...
Read More