ዜና

በሰሜኑ ጦርነት በርካታ ተንቀሳቃሽ ቅርሶች ከአልነጃሺ መስኪድ  ተዘርፈዋል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በሰሜኑ ጦርነት በርካታ ተንቀሳቃሽ ቅርሶች ከአልነጃሺ መስኪድ  ተዘርፈዋል ተባለ።

በትግራይ ክልል የሚገኘዉ የአልነጃሺ ታሪካዊና ሀይማኖታዊ መካነ ቅርስ ሶስት አመታት በዘለቀዉ የሰሜኑ ጦርነት  መንፈሳዊ ቁሳቁሶች እንዲሁም በመስጂድ የተቀመጡ የቅርስ ይዘት...
Read More
የራስ መንገድ ፊልም በቴሌ ቲቪ መተግበሪያ ከዛሬ ጀምሮ መታየት ይጀመራል ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የራስ መንገድ ፊልም በቴሌ ቲቪ መተግበሪያ ከዛሬ ጀምሮ መታየት ይጀመራል ፡፡

ፊልሙ በቴሌ ቲቪ መተግበሪያ እንዲታይ ከኢግልላዬን ሲስተም ቴክኖሎጂ ጋር ስምምነት ፊርማ ተካሂዶል፡፡ አንጋፋ ተዋንያን እና ባለሙያዎችን የተሳተፉበት የራስ መንገድ ፊልም...
Read More
የኢራን ፕሬዝደንት መስዑድ ፔዜሺኪያን እስራኤል ጋዛና ሊባኖስ  ዉስጥ የምትፈፅመዉን ግድያ እንድታቆም ወዳጆችዋ ግፊት ያደርጉባት ዘንድ ጠይቀዋል።
የውጭ ዜና

የኢራን ፕሬዝደንት መስዑድ ፔዜሺኪያን እስራኤል ጋዛና ሊባኖስ  ዉስጥ የምትፈፅመዉን ግድያ እንድታቆም ወዳጆችዋ ግፊት ያደርጉባት ዘንድ ጠይቀዋል።

ፔዜሺኪያን ከኦማኑ ሡልጣን ሐቲም ቢን ታሪቅ ጋር በሥልክ ባደረጉት ዉይይት «ፅዮናዊ ሥርዓት» ያሏት የእስራኤል ደጋፊዎች በእስራኤል ላይ ተጨማሪ ግፊት ማድረግ...
Read More
የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ ከታችኛው ተፋሰሰ አገራት በኩል ለሚነሱ ጥያቄዎች ኢትዮጵያ ብቻዋን እንዳትቆም የሚረዳ ነዉ ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ ከታችኛው ተፋሰሰ አገራት በኩል ለሚነሱ ጥያቄዎች ኢትዮጵያ ብቻዋን እንዳትቆም የሚረዳ ነዉ ተባለ

የናይል ወንዝ ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ ባለፉት አስርተ አመታት በርካታ ሂደቶችን አልፎ ከጥቅምት 3/2017 ዓ.ም ጀምሮ ህጋዊ ማዕቀፍ ሆኖ እንደሚተገበር ተነግሯል፡፡...
Read More
በአማራ ክልል ከ4 ሺ 3 መቶ በላይ የኮሌራ በሸታ ህሙማን ሪፖርት መደረጉ ተገለፀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል ከ4 ሺ 3 መቶ በላይ የኮሌራ በሸታ ህሙማን ሪፖርት መደረጉ ተገለፀ፡፡

በአማራ ክልል በተለያዩ ዞኖች እና ወረዳዎች በተከሰተዉ የኮሌራ በሽታ ከመጋቢት 27/ 2016 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 5/2017 ከ4 ሺ3 መቶ 81...
Read More
የአይደር ሪፈራል ሆሰፒታል ያጋጠመውን የመድሃኒት እጥረት ለመቅረፍ  ከ200 ሚሊየን ብር በላይ  ቢያስፈልገውም  የተመደበለት  ግን 30 ሚሊየን ብር ብቻ  እንደሆነ ገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአይደር ሪፈራል ሆሰፒታል ያጋጠመውን የመድሃኒት እጥረት ለመቅረፍ  ከ200 ሚሊየን ብር በላይ  ቢያስፈልገውም  የተመደበለት  ግን 30 ሚሊየን ብር ብቻ  እንደሆነ ገለጸ።

በዓመት ከ 300 ሺ በላይ ለሚገመቱ ታካሚዎች አገልግሎት የሚሰጠውና ከ 8000 በላይ ቀዶ ህክምናዎችን እንዲሁም ከ 6-7 ሺ የሚገመቱ እናቶችን...
Read More
በህንድ ሐሰተኛ የቦምብ ጥቃት ማስፈራሪያ በመሰንዘሩ በርካታ በረራዎች ለረጅም ሰዓታት እንዲዘገዩ እና አቅጣጫቸውን እንዲቀይሩ ተደርገዋል፡፡
የውጭ ዜና

በህንድ ሐሰተኛ የቦምብ ጥቃት ማስፈራሪያ በመሰንዘሩ በርካታ በረራዎች ለረጅም ሰዓታት እንዲዘገዩ እና አቅጣጫቸውን እንዲቀይሩ ተደርገዋል፡፡

ባለፉት 48 ሰዓታት ውስጥ ቢያንስ 10 የሕንድ አውሮፕላኖች ላይ ሐሰተኛ የቦምብ ጥቃት ማስፈራሪያ በመሰንዘሩ ምክንያት በርካታ በረራዎች ለረጅም ሰዓታት እንዲዘገዩ...
Read More
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ከሚያቀርባቸው መድኃኒቶች መካከል ከ2 መቶ በላይ የሚሆኑት በአገር ውስጥ የተመዘገበ አንድም አቅራቢ እንደሌላቸው ገለፀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ከሚያቀርባቸው መድኃኒቶች መካከል ከ2 መቶ በላይ የሚሆኑት በአገር ውስጥ የተመዘገበ አንድም አቅራቢ እንደሌላቸው ገለፀ።

አገልግሎቱ 9 መቶ 70 አይነት መድኃኒቶችን በ19 ቅርንጫፎቹ ለመንግስት የጤና ተቋማት ያሰራጫል። ከእነዚህ መድኃኒቶች ውስጥ 2መቶ3 የሚሆኑት በአገር ውስጥ የተመዘገበ...
Read More
እስራኤል የጋዛን ዕርዳታ በ30 ቀናት ውስጥ የማታሳድግ ከሆነ የምታደርገውን ወታደራዊ ድጋፍ እንደምትቀንስ አሜሪካ አስጠነቀቀች፡፡
የውጭ ዜና

እስራኤል የጋዛን ዕርዳታ በ30 ቀናት ውስጥ የማታሳድግ ከሆነ የምታደርገውን ወታደራዊ ድጋፍ እንደምትቀንስ አሜሪካ አስጠነቀቀች፡፡

እስራኤል ወደ ጋዛ የሚገባውን የሰብዓዊ ዕርዳታ ተደራሽነት በአንድ ወር ውስጥ የማታሳድግ ከሆነ አሜሪካ ወታደራዊ ድጋፏን እንደምትቀንስ አሜሪካ አስጠነቀቀች። እስራኤል በጋዛ...
Read More
በዛሬው ዕለት ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ በመጓዝ ላይ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET248 ድሬዳዋ አየር ማረፍያ ለማረፍ በዝግጅት ላይ ሳለ በአውሮፕላኑ ውስጥ ጢስ ታይቱ እንደነበር የኢትዩጲያ አየር መንገድ አሳወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በዛሬው ዕለት ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ በመጓዝ ላይ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET248 ድሬዳዋ አየር ማረፍያ ለማረፍ በዝግጅት ላይ ሳለ በአውሮፕላኑ ውስጥ ጢስ ታይቱ እንደነበር የኢትዩጲያ አየር መንገድ አሳወቀ፡፡

በዚህም ምክንያት አውሮፕላኑ በድሬዳዋ አየር ማረፍያ በሰላም እንዲያርፍ በማድረግ መንገደኞችን ከአውሮፕላኑ ማውረድ መቻሉንም ባወጣው መረጃ ገልፃል፡፡ አየር መንገዱ ጢሱ የተነሳበትን...
Read More
መንግሥት የሎጂስቲክስ ዘርፉን ሙሉ በሙሉ ለውጭ ባለሀብቶች መክፈቱ የሃገር ውስጥ ባለሀብቶችን ከጫወታው ውጭ የሚያደርግ ነው ተብሏል።
የሀገር ውስጥ ዜና

መንግሥት የሎጂስቲክስ ዘርፉን ሙሉ በሙሉ ለውጭ ባለሀብቶች መክፈቱ የሃገር ውስጥ ባለሀብቶችን ከጫወታው ውጭ የሚያደርግ ነው ተብሏል።

የባቡር መሃንዲስና የሎጅስቲክ ባለሙያ የሆኑት ኢንጂነር መኮንን ጌታቸው ፤ውሳኔው የውጭ ባንኮችን ወደሃገር ውስጥ እንደ ማቀላቀል በሎጅስትክ ዘርፍ ቀላል አይደለም ነው...
Read More
ኩላሊት ከሞተ ሰው እንዲወሰድ የሚረዳው የህግ ማዕቀፍ መልስ ሳያገኝ ስድስት አመታት መቆጠሩ ተነገረ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኩላሊት ከሞተ ሰው እንዲወሰድ የሚረዳው የህግ ማዕቀፍ መልስ ሳያገኝ ስድስት አመታት መቆጠሩ ተነገረ

የኩላሊት ንቅለ ተከላ ለማድረግ የኩላሊት ልገሳን ከቤተሰብ ውጭ እንዲለገስ የማይፈቅደው የኢትዮጵያ የጤና ህግ እንዲሻሻል ቢጠየቅም መልስ አለማግኘቱ ችግር እንደሆነ ተነግሯል።...
Read More
የላይኛው የአየር ቧንቧ ካንሰር (laryngeal cancer)
ጤና

የላይኛው የአየር ቧንቧ ካንሰር (laryngeal cancer)

የላይኛው የአየር ቧንቧ የካንሰር አይነት በብዛት እድሜያቸው ከ55 አመት በላይ የሆኑ ሰዎችን እንደሚያጠቃ ይነገራል፡፡ በአለም አቀፍ ደረጃ በላይኛው የአየር ቧንቧ...
Read More
የኢራን አየር መንገድ ወደ አውሮፓ የሚያደርገውን በረራ ሙሉ በሙሉ ማቋረጡ ተሰማ
የውጭ ዜና

የኢራን አየር መንገድ ወደ አውሮፓ የሚያደርገውን በረራ ሙሉ በሙሉ ማቋረጡ ተሰማ

የኢራን ሲቪል አቪዬሽን እንዳስታወቀው ወደ አውሮፓ ህብረት አባል አገራት የሚደረጉ በረራዎች ተቋርጠዋል። ቴህራን እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰችው የህብረቱን ማዕቀብ ተከትሎ...
Read More
የመሬት አጠቃቀም ስርአት ወጥነት አለመኖር የብዝሀ ህይወት ላይ አደጋ ሆኗል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የመሬት አጠቃቀም ስርአት ወጥነት አለመኖር የብዝሀ ህይወት ላይ አደጋ ሆኗል ተባለ።

በምግብ ራስን ለመቻል እና ምርት በብዛት እና በስፋት ለማምረት የሚደረጉ ጥረቶች ምክንያት ብዝሃ ህይወት ችግር ገጥሞታል ተብሏል። ከጣቢያችን ጋር ቆይታ...
Read More
ለጤና መድህን ተጠቃሚዎች ከተማ አስተዳደሩ ከ1ቢሊዮን ብር በላይ ድጎማ እያደረገ ነው ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ለጤና መድህን ተጠቃሚዎች ከተማ አስተዳደሩ ከ1ቢሊዮን ብር በላይ ድጎማ እያደረገ ነው ተባለ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ለጤና መድህን ተጠቃሚዎች ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ድጎማ እያደረገ እንደሚገኝ አስታውቋል። በከተማ አስተዳደሩ በየአመቱ...
Read More
ብጉንጅ/ boils
ጤና

ብጉንጅ/ boils

የበሽታ መከላከል አቅማቸው የተዳከመ ሰዎች በዚህ ህመም የመጠቃት እድላቸው ሰፊ መሆኑ ይገለጻል፡፡ በጉርምስና ዕድሜ ላይ በሚገኙ ወጣቶች እና ጎልማሶች ላይ...
Read More
የአለም የእጅ መታጠብ ቀን እየተከበረ ይገኛል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአለም የእጅ መታጠብ ቀን እየተከበረ ይገኛል።

አለም አቀፍ የእጅ መታጠብ ቀን በአለም ለ 16ኛ በሀገራችን ለ11ኛ ጊዜ "ህይወቴን ለመጠበቅ እጄን በሳሙና እና በውሃ እታጠባለሁ"በሚል መሪ መልክት...
Read More
6.4 ቢሊየን ትርፍ ማስመዝገቡን ዳሸን ባንክ ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

6.4 ቢሊየን ትርፍ ማስመዝገቡን ዳሸን ባንክ ገለጸ፡፡

ዳሸን ባንክ ባለፈው በጀት ዓመት 6.4 ቢሊየን  ብር  ትርፍ  ማስመዝገቡን   አስታውቋል፡፡ ባንኩ ባለአክሲዮኖች 31ኛ መደበኛና 26ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን  በዛሬው እለት ...
Read More
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያዉ በአነስተኛ ብድር እና ቁጠባ ተቋማት ላይ ጫና ፈጥሯል ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያዉ በአነስተኛ ብድር እና ቁጠባ ተቋማት ላይ ጫና ፈጥሯል ተባለ።

በዝቅተኛ እና መካከለኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የፋይናንስ ምንጭ የሆኑት ተቋማቱ የቁጠባ አገልግሎት ላይ ችግሮች መታየታቸው ተገልጿል። ኢትዩ ኤፍም...
Read More