ዜና
ሰባት ቅርሶች ከእንግሊዝ ተመልሰዋል፡፡
መንግስት የመጡልኝ የካሳ ጥያቄዎች መመለስ አልችልም አለ፡፡
በአሁኑ ሰዓት በአገራችን 6 ሚሊየን ህጻናት የቀነጨሩ ናቸዉ ተባለ፡፡
የአስፓልት መንገድን በአፈርና በጠጠር አንዲሁም በጭቃ ያበላሹ 91 የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ተቀጡ፡፡
ጓደኛቸውን በመግደል ሲያሽከረክረው የነበረውን መኪና ወስደው ተሰውረዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡
እንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ስብስቡን ይፋ ሆነ !
መዋሸት ከአዕምሮ ጤና ችግር ጋር ምን ያገናኘዋል ?
ድህነት ቅነሳ ላይ የሚሰሩ ግለሰቦችና ተቋማት ድጋፍ እንዲያገኙ እድል የሚያመቻች አውደ ጥናት በሬው እለት ተካሂዷል፡፡
ኢትዮጵያ ለ13 አመታት አንድም ቅርስ አላስመዘገበችም ተባለ፡፡
ነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ ወደ አረምነት እየተቀየረ ነው ተባለ፡፡
ቶኒ ክሩሰ ጫማ ሊሰቅል ነው !
በጀብ መንጋ ምክንያት መጠጥ ቤቶች እስከ ምሽት 12 ሰአት ብቻ እንዲሰሩ ተወሰነ፡፡
በ28 ከለቦች ሲድርገ የነበርው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተጠናቀቀ።
በአምስት ዞኖች ላይ አሁንም የኮሌራ ወረርሺኝ መኖሩን የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ገለጸ፡፡
ደቡብ ኮሪያ፤ ኪም ጆንግ ኡንን “ታላቁ መሪያችን” እያለ የሚያንቆለጳጵሰው ሙዚቃ እንዲታገድ ወሰነች
የውጭ የምግብ አቀነባባሪ ኩባንያ ፍላጎት በማሳየቱ የሽሮ ወጥ ደረጃ መዘጋጀቱ ተገለጸ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ፤ ወረዳዎች በከተማዋ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ለመውሰድ የነበራቸው ሥልጣን ላይ ገደብ አስቀመጠ።
አለም አቀፍ ተቀባይነት ያላቸው እና በሀገራችን ህገ መንግስት የሰፈሩ መብቶች ሳይሸራረፉ እንዲከበሩ ለማድረግ መንግስት ግዴታውን ለመወጣት ፈቃደኛ አይደለም ተባለ።
ኔታንያሁ በጋዛ ጦርነት ምክንያት በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ ጥያቄ መቅረቡን አጥብቀው ተቃወሙ
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽ በሁለት ሳምንት ውስጥ ክልላዊ እና ከተማ አስተዳደር መድረክ ሊያደረግ መሆኑን አስታወቀ፡፡
