ዜና

ትራምፕ በተከሰሱባቸው 34 ክሶች ጥፋተኛ ተባሉ
የውጭ ዜና

ትራምፕ በተከሰሱባቸው 34 ክሶች ጥፋተኛ ተባሉ

የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ታሪካዊ በሆነ የክስ ሂደት በጠቅላላ ጥፋተኛ ተብለዋል። ፕሬዝዳንቱ ከንግድ መዝገቦች ማጭበርበር ጋር በተያያዘ በቀረቡባቸው 34...
Read More
በሀረሪ ክልል ያለው የሆቴል እጥረት በቱሪዝም ዘርፍ ላይ ተግዳሮት ሆኗል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

በሀረሪ ክልል ያለው የሆቴል እጥረት በቱሪዝም ዘርፍ ላይ ተግዳሮት ሆኗል ተባለ

በክልሉ ደረጃቸውን የጠበቁ ሆቴሎች ቁጥር 10 እንደማይሞሉ ተነግሯል፡፡ የሀረሪ ክልል በዘጠኝ ውስጥ ከቱሪዝም ዘርፍ ከ8 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱ...
Read More
የትግራይ ክልል ኢንዱስትሪ ቢሮ በዘጠኝ ወራት ጊዜ ዉስጥ ከ9መቶሺህ ዩሮ በላይ ገቢ ማግኘቱን ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የትግራይ ክልል ኢንዱስትሪ ቢሮ በዘጠኝ ወራት ጊዜ ዉስጥ ከ9መቶሺህ ዩሮ በላይ ገቢ ማግኘቱን ገለጸ፡፡

የክልሉ ኢንዱስትሪ ቢሮ ወደ ዉጪ ከተላከ የጨርቃጨርቅ ምርት 9መቶ8ሺህ 9መቶ85 ዩሮ ማግኘቱን ሰምተናል፡፡ በተጨማሪም 277 ሺህ ዶላር ከኬሚካል ግብዓቶች መገኘቱም...
Read More
ህብረት ባንክ የምስረታ በዓሉን 25ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ደም የመለገስ መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ህብረት ባንክ የምስረታ በዓሉን 25ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ደም የመለገስ መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡

ባንኩ የ25ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ “የህብረት ቤተሰብ የደም ልገሳ” በሚል መሪ ቃል በዛሬው ዕለት የደም ልገሳ መርሃ ግብር...
Read More
በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሂደት ላይ የሙስሊሞች ውክልና አነስተኛ ነው ሲል የኢትዮጵያ እስልማና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ቅሬታውን አሰማ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሂደት ላይ የሙስሊሞች ውክልና አነስተኛ ነው ሲል የኢትዮጵያ እስልማና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ቅሬታውን አሰማ፡፡

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ከኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ቀጥሎ አጀንዳ ያስገባ ተቋም መሆኑንም ጣብያችን ኢትዮ ኤፍ ኤም...
Read More
ፖሊስ ተማሪ ቃልኪዳን ባህሩ አለመደፈሯን አረጋግጦ መግለጫ ከማውጣቱ በፊት የህክምናው ሂደት ትክክል መሆኑን ማጣራት እና ማረጋገጥ ነበረበት ሲል የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ፖሊስ ተማሪ ቃልኪዳን ባህሩ አለመደፈሯን አረጋግጦ መግለጫ ከማውጣቱ በፊት የህክምናው ሂደት ትክክል መሆኑን ማጣራት እና ማረጋገጥ ነበረበት ሲል የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር አስታወቀ፡፡

በወጣት ቃልኪዳን ባህሩ ላይ በተፈጸመው አስገድዶ መድፈር፣ ዕገታና ፆታዊ ጥቃት ዙሪያ የወጡ የፖሊስ፣ የህክምና እና የማህበራዊ ሚድያ መረጃዎች እንደገና እንዲጣሩና...
Read More
ከካሳ ክፍያ ጋር በተያያዘ የመንግስት አስተዳደሮች፣ ዳኞች እና ደላሎች የሚያገኙትን ያልተገባ ጥቅም ያስቀራል የተባለለት አዋጅ ሊወጣ ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

ከካሳ ክፍያ ጋር በተያያዘ የመንግስት አስተዳደሮች፣ ዳኞች እና ደላሎች የሚያገኙትን ያልተገባ ጥቅም ያስቀራል የተባለለት አዋጅ ሊወጣ ነው።

በካሳ ክፍያ ሂደት የመንግስት አስተዳደር ዳኞች እና ደላሎች የሚያገኙትን ያልተገባ ጥቅም በማስቀረት ዋናው የመሬት ባለይዞታውን ተጠቃሚ የሚያደርግ አዋጅ እየተዘጋጀ መሆኑ...
Read More
ኮማንድ ፖስትና ብሔራዊ ደኅንነት ጣልቃ ቢገቡም የወርቅ ኮንትሮባንድ ሊቆም አልቻለም ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኮማንድ ፖስትና ብሔራዊ ደኅንነት ጣልቃ ቢገቡም የወርቅ ኮንትሮባንድ ሊቆም አልቻለም ተባለ፡፡

በመከላከያ ኮማንድ ፖስትና በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ጭምር ክትትል ቢደረግም፣ በክልሎች እየጨመረ የመጣው የወርቅና የማዕድናት ኮንትሮባንድ ሊቆም እንዳልቻለ ተነግሯል፡፡ በማዕድናት...
Read More
መንግስት የሰጠኝ ህጋዊ ቦታ እውቅና ሊሰጠው ይገባል ሲል አምባ ትምህርት ቤት ጠየቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት የሰጠኝ ህጋዊ ቦታ እውቅና ሊሰጠው ይገባል ሲል አምባ ትምህርት ቤት ጠየቀ።

አምባ ትምህርት ት/ቤት ለተቸገሩ በጎ አድራጎት ማህበር ለትምህርት ቤት ግንባታ ከመንግስት መስሪያ ቦታ ቢሰጠኝም እስካሁን ህጋዊ ማረጋገጫ ስላልተሰጠኝ ስራዬን ለማከናወን...
Read More
የግሪኩ ኦሎምፒያኮስ የኮንፈረንስ ሊግ አሸናፊ ህኖ አዲሰ ታሪክ ፀፈዋል!!!!!
ስፖርት

የግሪኩ ኦሎምፒያኮስ የኮንፈረንስ ሊግ አሸናፊ ህኖ አዲሰ ታሪክ ፀፈዋል!!!!!

የግሪኩ ክለብ ኦሎምፒያኮስ ከጣልያኑ ክለብ ፊዮሬንቲና ጋር ያደረገውን የአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆነዋል። የኦሎምፒያኮስን...
Read More
ጋዜጠኛ መሠለ ገ/ህይወት ከዜናው ዓለም ወደ መዝናኛው ዓለም ሊሸጋገር ነው።
የሀገር ውስጥ ዜና

ጋዜጠኛ መሠለ ገ/ህይወት ከዜናው ዓለም ወደ መዝናኛው ዓለም ሊሸጋገር ነው።

በዜና አንባቢነት የሚታወቀው አንጋፋው ጋዜጠኛ መሠለ ገ/ህይወት በመዝናኛው ዘርፍ ሊመጣ ነው። ላለፉት 18 ዓመታት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በዜና አንባቢነት ሲያገለግል የቆየው...
Read More
ኢትዮጵያ ምርጥ የመንገድ መሰረተ ልማት አላቸው ተብለው ደረጃ ውስጥ ከገቡ የአፍሪካ ሀገራት መካከል አልተካተተችም፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ምርጥ የመንገድ መሰረተ ልማት አላቸው ተብለው ደረጃ ውስጥ ከገቡ የአፍሪካ ሀገራት መካከል አልተካተተችም፡፡

በአፍሪካ ደረጃቸውን የጠበቁ የመንገድ መሰረተ ልማት ካላቸው ሃገራት መካከል ኢትዮጵያ አለመካተቷ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ ቢዝነስ ኢንሳይደር የፈረንጆቹ 2023 አመት የአፍሪካ መሰረተ...
Read More
ባርሴሎና በይፋ አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክን ሾመ !
ስፖርት

ባርሴሎና በይፋ አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክን ሾመ !

የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና በአሰልጣኝ ዣቪ ሀርናንዴዝ ምትክ ጀርመናዊውን አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ በሀላፊነት መሾማቸውን ይፋ አድርገዋል። የቀድሞ የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ...
Read More
የማህጸን በር ካንሰር ቅድመ ልየታ ያከናወኑ ሴቶች ህክምናውን እያገኙ አይደለም ተባለ፡፡
ጤና

የማህጸን በር ካንሰር ቅድመ ልየታ ያከናወኑ ሴቶች ህክምናውን እያገኙ አይደለም ተባለ፡፡

የቅድመ ካንሰር ልየታ አከናውነው ምልክቱ የተገኘባቸው ሴቶች የህክምና አገልግቱን እያገኙ አለመሆኑን የነገሩን በጤና ሚኒስቴር በሽታ መከላከል እና መቆጣጠር መሪ ስራ...
Read More
ቤተክርስቲያኗ የውስጥ ፈተናዎቼ በዝተውብኛል አለች፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ቤተክርስቲያኗ የውስጥ ፈተናዎቼ በዝተውብኛል አለች፡፡

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የውስጥ ፈተናዎቼ በዝተውብኛል ብላለች፡፡ ቤተክርስቲያኗ ይህንን ያለችው ዛሬ በተጀመረው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ላይ ነው፡፡ የጉባኤውን መጀመር...
Read More
ከመገናኛ አዲሱ ገበያ በሚኒባስ ታክሲ ሲስጥ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ በብዙሀን ትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጥ ተደረገ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ከመገናኛ አዲሱ ገበያ በሚኒባስ ታክሲ ሲስጥ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ በብዙሀን ትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጥ ተደረገ።

ቀደም ብሎ በትራንስፖርት አሰጣጡ ላይ ሲታይ የነበረው ችግር ለመቀረፍ የከተማው ትራንስፖርት ቢሮ ምላሽ መስጠቱን ገልጿል። በየካ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት...
Read More
በኬንያ የወርቅ ማምረቻ ቦታ ላይ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ አምስት ሰዎች ሞቱ።
የውጭ ዜና

በኬንያ የወርቅ ማምረቻ ቦታ ላይ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ አምስት ሰዎች ሞቱ።

በሃገሪቱ ማርሳቢት በተሰኝችው ግዛት በወርቅ ማምረቻ ቦታ ላይ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ቢያንስ አምስት ሰዎች መሞታቸውን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የግዛቲቱ ፖሊስ...
Read More
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምክክር ምዕራፍ ሊጀመር ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምክክር ምዕራፍ ሊጀመር ነው፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከነገ በስትያ ረቡዕ ግንቦት 21/2016 ዓ.ም የምክክር ምዕራፍ እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ...
Read More
በትግራይ የሚገኙ የፌድራል ፖሊስ አባላት አሁንም ምላሽ አላገኘንም አሉ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ የሚገኙ የፌድራል ፖሊስ አባላት አሁንም ምላሽ አላገኘንም አሉ፡፡

የትግራይ ተወላጅ የፌድራል ፖሊስ አባላት በተሃድሶ ስልጠና ተስጥቷቸው ወደ ስራ ገበታቸው እንዲመለሱ ደብዳቤ ቢደርሳቸውም ምላሽ አላገኘንም ብለዋል። መንግስት አሁኑ ክፍያ...
Read More
ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ “የጋራ ቤት ገንቢዎች አገልግሎት” የተሰኘ የሪል እስቴት ቢዝነስ ይፋ አደረገ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ “የጋራ ቤት ገንቢዎች አገልግሎት” የተሰኘ የሪል እስቴት ቢዝነስ ይፋ አደረገ፡፡

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ይሰራሉ የተባሉ ቤቶች በወቅቱና በተባለው የገንዘብ መጠን አልጠናቀቅ እያሉ በሪልስቴት አልሚዎችና በገዥዎች መካከል አለመግባባቶች እንዲፈጠሩ ምክንያት ሲሆኑ...
Read More