ዜና
28ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሄደው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡
የሞተር ሳይክል እና የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ የሚወስን መመርያ መዘጋጀቱ ተገለጸ፡፡
ከ8 ሺህ በላይ የሆኑ የብልፅግና ፓርቲ አባላት ተባረዋል ተባለ፡፡
የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ ጸድቋል፡፡
በኢትዮጵያ ለተማሪዎች ዉጤት መቀነስ ምክንያቱ ‹‹ከፍተኛ የሙቀት መጠን ነዉ›› ሲል የዓለም ባንክ ገለጸ፡፡
የፌደራል መንግስት እና ህወሃት የፖለቲካ ውይይት ማካሄድ ጀመሩ።
እስራኤል የኢራኑን የጦር መኮንን መግደሏ ተነገረ
ልጄስ? የተሰኘ ተከታታይ ድራማ በካናል ፕላስ ላይ ለእይታ ሊቀርብ ነው::
ቀድሞ በፒያሳ እና አከባቢው አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ አስር የከተማ አውቶብስ መስመሮችን ወደ አድዋ ድል መታሰቢያ ሙዝየም በአንድ ተርሚናል አገልግሎት መስጠት ጀመሩ።
በአዲስ አበባ ናፍጣ ለማግኘት ተቸግረናል…. አሽከርካሪዎች።
የመስመር ማሻሻያ ስራ ለማከናወን ሲባል የኃይል አቅርቦቱ ይቋረጣል
ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት እያቀረበች ያለውን የኤሌክትሪክ ሀይል እስከ ደቡብ አፍሪካ ድረስ ለማድረስ እየሰራች ነው ተብሏል።
የምክክር ኮሚሽኑ በጅማ
የሲዳማ ፌደራሊስት ፓርቲ፣ በሕልውናዬ ላይ የተደቀኑ ችግሮች ካልተፈቱ ከአገራዊ ምክክር ሂደቱ ልወጣ እችላለኹ ሲል ለአገራዊ ምክክር ኮሚሽን በጻፈው አቤቱታ አስጠንቅቋል።
ጥገኝነት ተያቂ የሩስያ ጋዜጠኞች ቁጥር ከመቼውም ጊዜ በበለጠ መጨመሩ ተሰምቷል፡፡
ብልጽግና ፓርቲ በኦሮሚያ ክልል ያጋጠሙትን ፈተናዎችና ጫናዎች በፅናት በማለፍ በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ድል እያስመዘገበ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ።
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ”በሕገወጥ መንገድ ዜጎችን ማሰር እና ማንገላታት የሚያመለክተው የገዢውን ፓርቲ እየሄደበት ያለውን አንባገነናዊ ፈላጭ ቆራጭነት ባህሪ ነው ሲል ተቸ።
የቱሪዝም ሚንስቴር የ31 ሆቴሎችን ኮኮብ ደረጃ ይፋ አደረገ።
በቀጣይ ለውጭ ሀገር የስራ ስምሪት ከ5 መቶ ሺህ ባላይ ዜጎች ተጠቃሚ ይሆናሉ ተባለ
ባለፉት 8ወራት 220ሺ ዩኒት ደም ተሰብስቧል ተባለ።
