ዜና

የሰሜን ምስራቅ ኒውዮርክ ከተማ በሬክተር ስኬል 4.8 በተገመተ የመሬት መቀጥቀጥ መመታቱ ተገለፀ፡፡
የውጭ ዜና

የሰሜን ምስራቅ ኒውዮርክ ከተማ በሬክተር ስኬል 4.8 በተገመተ የመሬት መቀጥቀጥ መመታቱ ተገለፀ፡፡

8.3 ሚሊዮን ህዝብ በሚኖርበት ከተማ ከዚህ ቀደም ታይቶ የማየታወቅ ርዕደ መሬት ያጋጠመ ሲሆን ምንም ጉዳት ግን አላደረሰም፡፡ በሰሜን ምስራቅ ዩኤስ...
Read More
የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡

የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ በላከው መረጃ እንዳስታወቀውከመጋቢት 28 ቀን 2016...
Read More
ዩክሬን በሩሲያ የጦር ሰፈር ላይ ባደረሰችው ጥቃት ስድስት የጦር አውሮፕላኖችን አወደምኩ አለች።
የውጭ ዜና

ዩክሬን በሩሲያ የጦር ሰፈር ላይ ባደረሰችው ጥቃት ስድስት የጦር አውሮፕላኖችን አወደምኩ አለች።

ዩክሬን በደቡብ ሩሲያ ባካሄደችው የድሮን ጥቃት በሮስቶብ የጦር ሰፈር የነበሩ ስድስት የጦር አውሮፕላኖች መውደማቸውን ገልጻለች። ከአውሮፕላኖቹ በተጨማሪ ስምንት ጀቶች መጎዳታቸውን...
Read More
ኢትዮጵያና ዓለም ባንክ የ1 ነጥብ 72 ቢሊየን ዶላር የድጋፍና ብድር ስምምነት ተፈራረሙ
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያና ዓለም ባንክ የ1 ነጥብ 72 ቢሊየን ዶላር የድጋፍና ብድር ስምምነት ተፈራረሙ

ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የ1 ነጥብ 72 ቢሊየን ዶላር የድጋፍ እና የብድር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የብድር እና የድጋፍ ስምምነቱ በኢትዮጵያ ዘላቂ...
Read More
የአማራ እና ትግራይ ክልሎች በሚወዛገቡባቸው አካባቢዎች ላይ ከሰሞኑ “በትግራይ ክልል በኩል የሚታየው አዝማሚያ”፤ “ተገቢነት የሌለው ብቻ ሳይሆን የፕሪቶሪያውን ስምምነት የሚጥስ” እንደሆነ የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ሚኒስትር ዶ/ር ለገሰ ቱሉ ተናገሩ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ እና ትግራይ ክልሎች በሚወዛገቡባቸው አካባቢዎች ላይ ከሰሞኑ “በትግራይ ክልል በኩል የሚታየው አዝማሚያ”፤ “ተገቢነት የሌለው ብቻ ሳይሆን የፕሪቶሪያውን ስምምነት የሚጥስ” እንደሆነ የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ሚኒስትር ዶ/ር ለገሰ ቱሉ ተናገሩ።

ዶ/ር ለገሰ፤ “ወሰንን በኃይል እናስከብራለን” የሚል አካሄድ “የትግራይ ሕዝብን ለሌላኛው ዙር ስቃይ እና እንግልት የሚዳርግ ነው” ሲሉም አሳስበዋል። የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን...
Read More
መንግስት በህክምና ዘርፍ ለተመረቁ ባለሙያዎች የስራ ዕድል ባለመፍጠሩ በሀገሪቱ ህሙማን ተገቢውን አገልግሎት እንዳያገኙ ሆኗል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት በህክምና ዘርፍ ለተመረቁ ባለሙያዎች የስራ ዕድል ባለመፍጠሩ በሀገሪቱ ህሙማን ተገቢውን አገልግሎት እንዳያገኙ ሆኗል ተባለ፡፡

በሀገሪቱ በቂ የሆነ የህክምና ባለሙያ አለመኖሩ ቢገለፅም በዘርፉ ስራ አጥተው የተቀመጡ የጤና ባለሞያዎች መኖራቸው ተነግሯል። በህክምና ባለሙያ እጥረት ቀጠሮ የሚሰጠው...
Read More
የዶክትሬት ዲግሪ አሰጣጥ የጎሳ ፍለጋ እና የፖለቲካ ተፅእኖ እየተስተዋለበት ነዉ ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የዶክትሬት ዲግሪ አሰጣጥ የጎሳ ፍለጋ እና የፖለቲካ ተፅእኖ እየተስተዋለበት ነዉ ተባለ።

የዩንቨርስቲዎች የክብር ዶክትሬት ዲግሪ አሰጣጥ ግልፅ መመሪያ እንዲዘጋጅለት ተጠይቋል። በልዩ ልዩ አስተዋጽኦ እና የስራ አበርክቶ ላላቸዉ ግለሰቦች የዩንቨርስቲ ቆይታ ሳይጠበቅባቸዉ...
Read More
አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ለደንበኞቹ መኪና በብድር ለማቅረብ ከኢትዮ ፒካር ብራንደሰ ጋር መስማማቱን አስታወቀ
የሀገር ውስጥ ዜና

አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ለደንበኞቹ መኪና በብድር ለማቅረብ ከኢትዮ ፒካር ብራንደሰ ጋር መስማማቱን አስታወቀ

አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማህበር ከኢትዮ ፒካር ብራንድ ጋር ለደንበኞቹ መኪኖችን በብድር ለማቅረብ በዛሬው ዕለት ስምምነት...
Read More
የስም ማጥፋት ዘመቻ ደርሶብኛል ያለው ኦክሎክ ሞተርስ 230 ተሽከርካሪዎች ለደንበኞቹ አቀረበ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የስም ማጥፋት ዘመቻ ደርሶብኛል ያለው ኦክሎክ ሞተርስ 230 ተሽከርካሪዎች ለደንበኞቹ አቀረበ።

ኦክሎክ ሞተርስ ከ2012 አመት ጀምሮ የተለያየ ሞዴል ያላቸው ተገጣጣሚ ተሽከርካሪዎች ከውጭ ሀገራት በማስመጣት በፋብሪካው በመገጣጠም ለደንበኞቹ በማቅረብ ላይ የሚገኝ ድርጅት...
Read More
ኤርትራ 60 በመቶ የሚሆነው የኢሮብ ብሄረሰብ መሬት በቁጥጥር ስር ማዋሏ ተነገረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ዜና

ኤርትራ 60 በመቶ የሚሆነው የኢሮብ ብሄረሰብ መሬት በቁጥጥር ስር ማዋሏ ተነገረ፡፡

በትግራይ ክልል የሚገኘው የኢሮብ ብሄረሰብ 60 በመቶ መሬት በኤርትራ ቁጥጥር ስር ተይዟል መባሉን ኢትዮ ኤፍ ኤም ሰምቷል፡፡ ይህንን ያለው ደግሞ...
Read More
በቀጣይ ዓመት ብሔራዊ መታወቂያ የሌላቸው ነጋዴዎች የንግድ ፈቃድና ምዝገባ አገልግሎት አያገኙም እየተባለ የሚሰራጨው መረጃ የተሳሳተ መሆኑን ንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በቀጣይ ዓመት ብሔራዊ መታወቂያ የሌላቸው ነጋዴዎች የንግድ ፈቃድና ምዝገባ አገልግሎት አያገኙም እየተባለ የሚሰራጨው መረጃ የተሳሳተ መሆኑን ንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የንግድ ፍቃድ ምዝገባ አገልግሎት እስካሁን በነበረው አሰራር የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ያላቸው ሰዎች አገልግሎቱን አንደሚያገኙ እና ለቀጣይም በዛው እንደሚገለገሉ...
Read More
የፋሲካ ባዘር እና ኤክስፕ በሚሊንየም አዳራሽ ሊካሄድ ነው
የሀገር ውስጥ ዜና

የፋሲካ ባዘር እና ኤክስፕ በሚሊንየም አዳራሽ ሊካሄድ ነው

ባሮክ ኤቨንት ኦርጋናይዘር ያሰናዳው ፋሲካን በሚሊንየም ባዛር እና ኤክስፖ ሀሙስ ሚያዚያ 10 ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተገልጿል ። ባዛር እና ኤክስፖው...
Read More
ኢትዮጵያ ከፑንትላንድ ወደቦች የቁም እንስሳትን ኤክስፖርት ለማሳደግ እንደምትፈልግ አስታወቀች፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ከፑንትላንድ ወደቦች የቁም እንስሳትን ኤክስፖርት ለማሳደግ እንደምትፈልግ አስታወቀች፡፡

በሁለቱ አገራት መካከል ያለዉን ኢኮኖሚያዊ ትስስር ለማጠናከር ያለመ የከፍተኛ ሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን ትናንት አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ ከፊል ራስ ገዝ የሆነችዉ...
Read More
የሶማሊያ መንግስት የኢትዮጵያን አምባሳደር ከሀገር ማስወጣቱ ተሰማ
የሀገር ውስጥ ዜና

የሶማሊያ መንግስት የኢትዮጵያን አምባሳደር ከሀገር ማስወጣቱ ተሰማ

ሶማሊያ ሁለት የኢትጵያ ቆንስላ ፅህፈት ቤቶችንም ዘግታለች ተብሏል፡፡ አንደኛው ከፊል ራስ ገዝ በሆነው ፑንትላንድ እና ሌላ በተገነጠለው የሶማሌላንድ ክልል ውስጥ...
Read More
የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ሥራ ለመጀመር የሚያስችለውን 1.5 ቢሊዮን ብር ማግኘቱን አሳወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ሥራ ለመጀመር የሚያስችለውን 1.5 ቢሊዮን ብር ማግኘቱን አሳወቀ።

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ጥላሁን ኢሲማኤል እንደገለፁት በህዳር ወር 2016 ዓ.ም የተጀመረው ባለሀብቶችን የማግባባትና የማሳመን...
Read More
ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር ውይይት ለማድረግ ደብዳቤ ካስገባው አስራ አምስት ቀን አልፎኛል-የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ምክር ቤት፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር ውይይት ለማድረግ ደብዳቤ ካስገባው አስራ አምስት ቀን አልፎኛል-የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ምክር ቤት፡፡

ባለፉት ስድስት ዓመታት ጠቅላይ ሚኒስት አብይ አህመድ ከሚዲያ አካላት ጋር ምንም ዓይነት ውይይት አለማድረጋቸውን ኢትዮ ኤፍ ኤም ሰምቷል፡፡ የኢትዮጵያ መገናኛ...
Read More
የሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች ከባለሀብቶች ማግኘት የሚገባቸው ገቢ እያገኙ አለመሆኑ ተገለፀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች ከባለሀብቶች ማግኘት የሚገባቸው ገቢ እያገኙ አለመሆኑ ተገለፀ፡፡

ባለሀብቶች ለሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች እርዳታ ባደረጉ ቁጥር በዓመት ግብራቸው ላይ 15 በመቶ ይቀንስላቸዋል የሚለው መመሪያ ተግባራዊ መሆን አለመቻሉ ተነግሯል፡፡ የቪዥን...
Read More
በፒያሳ በቅርስነት ከተመዘገቡ 1መቶ47 ቤቶች ዉስጥ መስፈርቱን የሚያሟሉት ከ50 አይበልጡም ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በፒያሳ በቅርስነት ከተመዘገቡ 1መቶ47 ቤቶች ዉስጥ መስፈርቱን የሚያሟሉት ከ50 አይበልጡም ተባለ፡፡

በአራዳ ክ/ከተማ በ2013/14 ዓመት በቅርስነት ከተመዘገቡ 1መቶ47 ቤቶች ዉስጥ አሁን ባለዉ መስፈርት ቢመዘኑ ከ50 እንደማይበልጡ የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በቅርስነት...
Read More
በቀን ከ25 እስከ 30 የሚሆኑ ሰዎች የእብድ ውሻ በሽታ ህክምና አገልግሎትን ያገኛሉ ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በቀን ከ25 እስከ 30 የሚሆኑ ሰዎች የእብድ ውሻ በሽታ ህክምና አገልግሎትን ያገኛሉ ተባለ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ እና በአጎራባች አከባቢዎች የእብድ ውሻ በሽታ ህክምና አገልግሎትን የሚያገኙበት ሁኔታ መኖሩ ተነግሯል፡፡ በማበረሰቡ ዘንድ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ...
Read More
ስለ ቆረቆር በሽታ ምንነት ያውቃሉ ?
የሀገር ውስጥ ዜና

ስለ ቆረቆር በሽታ ምንነት ያውቃሉ ?

እንግዲያውስ ጣቢያችን በዚህ ጉዳይ ላይ ለእናተ ግንዛቤን ለመፍጠር ከሚመለከታቸው ባለሙያ ጋር ቆይታ አድርጓል። ባለሙያው ዶ/ር ዳዊት ዮሀንስ ሲሆኑ በጥላ የቆዳና...
Read More