ዜና

ለጤና ተቋማት እና ለሆስፒታሎች ከቀረበ የዱቤ ሽያጭ የህክምና ግብዓቶች 2 ቢሊዮን ብር አልተከፈለም ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና ጤና

ለጤና ተቋማት እና ለሆስፒታሎች ከቀረበ የዱቤ ሽያጭ የህክምና ግብዓቶች 2 ቢሊዮን ብር አልተከፈለም ተባለ

8 ቢሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ግብዓቶችን ለጤና ተቋማት እና ለሆስፒታሎች ማቅረቡን የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት አስታውቋል። በተያዘው በጀት ዓመት በ6...
Read More
ላለፉት 23 ዓመታት የይገባኛል ክርክር የነበረበት ቤት ክርክሩ ሳይቋጭ በኮሪደር ልማት ምክንያት ፈረሰ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ላለፉት 23 ዓመታት የይገባኛል ክርክር የነበረበት ቤት ክርክሩ ሳይቋጭ በኮሪደር ልማት ምክንያት ፈረሰ፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም ባረጋገጠው መረጃ መሰረት ይህ ቤት ይገኝ የነበረው ቦሌ ወሎ ሰፈር ወደ ቄራ መታጠፊያው መንገድ አካባቢ ላይ ነበር፡፡...
Read More
በሀገሪቱ ያለው የፀጥታ ችግር በአበባ ምርት ዘርፍ ላይ ተፅዕኖ አሳድሯል ተባለ
የሀገር ውስጥ ዜና

በሀገሪቱ ያለው የፀጥታ ችግር በአበባ ምርት ዘርፍ ላይ ተፅዕኖ አሳድሯል ተባለ

የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸር አምራቾች እና ላኪዎች ማህበር ዳይሬክተር አቶ ቴዎድሮስ ዘውዴ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት በሀገሪቱ ባለው ችግር የአበባው ዘርፍ እየተጎዳ...
Read More
በአዲስ አበባ የአደጋ ደህንነት መስፈርት አሟልተዉ የተገኙ 33 ተቋማት ብቻ መሆናቸው ተገለጸ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ የአደጋ ደህንነት መስፈርት አሟልተዉ የተገኙ 33 ተቋማት ብቻ መሆናቸው ተገለጸ።

በመዲናዋ ከሚገኙ የተለያዩ ተቋማት መካከል የአደጋ ደህንነት መስፈረት አሟልተው የብቃት ማረጋገጫ የወሰዱት 33 ብቻ መሆናቸው ተገልጿል። የእሳትና የአደጋ ስጋት ስራ...
Read More
ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ይቀርብ የነበረው የስኳር ምርት መቀነሱ ተነገረ
የሀገር ውስጥ ዜና

ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ይቀርብ የነበረው የስኳር ምርት መቀነሱ ተነገረ

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የኮሚኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ አቶ ሰውነት አየለ ለጣቢያችን እንደተናገሩት፤ ከዚህ ቀደም በአመት እስከ 120 ሺህ ኩንታል የሚቀርበው...
Read More
በሞዛምቢክ በደረሰ የጀልባ መስመጥ የ94 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነገረ
የውጭ ዜና

በሞዛምቢክ በደረሰ የጀልባ መስመጥ የ94 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነገረ

በሰሜናዊ ሞዛምቢክ በባህር ዳርቻ ላይ በተከሰተ የጀልባ መስመጥ ህፃናትን ጨምሮ የ94 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ፤ 26 የሚሆኑት መጥፋታቸውን የሀገሪቱ የባህር ትራንስፖርት...
Read More
የተማሪዎቹን ጥያቄ በትምህርት ሚኒስቴር ህጋዊ አሰራር ብቻ እንደሚመለስ የመቀሌ ዩኒቨርስቲ አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የተማሪዎቹን ጥያቄ በትምህርት ሚኒስቴር ህጋዊ አሰራር ብቻ እንደሚመለስ የመቀሌ ዩኒቨርስቲ አስታወቀ፡፡

ከሰሞኑን በዩኒቨርስቲው ተማሪዎች የተካሄደው ሰልፍ ከዩንቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ውጪ ነው ሲል ያስታወቀው መቀሌ ዩኒቨርሲቲ የተፈጠረውን ነገር በሶሻል ሚዲያ መከታተሉን ገልፃል፡፡...
Read More
የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሶሪያ ገቡ፡፡
የውጭ ዜና

የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሶሪያ ገቡ፡፡

የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆሴን አሚር አብዶላሂን ከሀገሪቱ ባለስልጣናት ጋር ለመነጋገር የሶሪያ ዋና ከተማ ደማስቆ ገብተዋል። የፖለቲካ እና የፓርላማ ልዑካንን...
Read More
የብራዚል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ በኤለን መስክ ላይ ምርመራ መክፈታቸዉ ተገለጸ፡፡
የውጭ ዜና

የብራዚል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ በኤለን መስክ ላይ ምርመራ መክፈታቸዉ ተገለጸ፡፡

መልቲ ሚሊየነሩ ኤለን መስክ ዳኛዉ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንዲዘጉ ዉሳኔ ያሳለፉባቸዉን የትዊተር አካዉንቶች በድጋሚ እከፍታቸዋለሁ ማለቱን ተከትሎ ምርመራ ተከፍቶበታል፡፡ መስክ...
Read More
መንገድን በአግባቡ ባለመጠቀም ከ700 በላይ እግረኞች ተቀጡ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

መንገድን በአግባቡ ባለመጠቀም ከ700 በላይ እግረኞች ተቀጡ፡፡

በመዲናዋ ትክክለኛ የመንገድ አጠቃቀም ያልተከተሉ ከ700 በላይ እግረኞች መቀጣታቸውን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አስታውቋል። ባለስልጣኑ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ በለሚ...
Read More
የእሳት እራት እና የኢትዮጵያ የአበባ ምርት
የሀገር ውስጥ ዜና

የእሳት እራት እና የኢትዮጵያ የአበባ ምርት

በቅርቡ በኢትዮጵያ የሚገኙ አበባ አልሚዎች ወደ አውሮፓ የሚልኩት ምርት ‘’የእሳት እራት’’ ከሚባለው አይነት ተባይ ነፃ ስለመሆኑ በጥንቃቄ እንዲያረጋግጡ ማሳሰቢያ መሰጠቱ...
Read More
በኢትዮጵያ ከፍተኛ የደም መጠን የሚሰበስበው ከተማሪዎች መሆኑ ተገለጸ።
ጤና

በኢትዮጵያ ከፍተኛ የደም መጠን የሚሰበስበው ከተማሪዎች መሆኑ ተገለጸ።

በሀገሪቱ በየአመቱ ከሚሰበሰበው አጠቃላይ የደም መጠን ከፍተኛ መጠን የሚገኘው ከተማሪዎች መሆኑ ተገልጿል። የኢትዮጲያ የደምና ህብረ ህዋስ ባንክ በየአመቱ ከሚሰበስበው የደም...
Read More
አፍቅሮተ ራስ ወይም ናርሲሲዝም የባህሪ እክል ጉዳቶች
ጤና

አፍቅሮተ ራስ ወይም ናርሲሲዝም የባህሪ እክል ጉዳቶች

ናርሲሲዝም ወይም አፍቅሮተ ራስ በመላ አለማችን በብዙዎች ላይ የሚስተዋል የባህሪ እክል መሆኑ ይነገራል፡፡ ይህን የባህሪ እክል የከፋ የሚያደርገው ችግሩ ያለባቸው...
Read More
በዋግኽምራ ብሔረሰብ ዞን አስተዳደር በድርቁ ምክንያት የተከሰቱ ችግሮች እስካሁን አልተፈቱም ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በዋግኽምራ ብሔረሰብ ዞን አስተዳደር በድርቁ ምክንያት የተከሰቱ ችግሮች እስካሁን አልተፈቱም ተባለ፡፡

ከሰብአዊ ድጋፍ ውጪ ያሉት ድጋፎች በዚህ ሁለት ወር ውስጥ ምንም አይነት ምላሽ ማግኘት አለመቻላቸውን እና ችግሮቹም እንዳሉ ተነግሯል ፡፡ የዞኑ...
Read More
ባህላዊ ልብሳችን እንድንቀይር እየተገደድን ነው—የዶንጋ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ
የሀገር ውስጥ ዜና

ባህላዊ ልብሳችን እንድንቀይር እየተገደድን ነው—የዶንጋ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ

የዶንጋ ብሔረሰብ የባህል ልብስ ለመቀየር በሀላፊዎችና በግለሰቦች ደረጃ የሚደረግ ሙከራ በአስቸኳይ እንዲቆም ፓርቲው ገልጿል። ነባሩን የዶንጋን ብሔረሰብ ባህል ልብስ ለመቀየር...
Read More
13 የሚሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ጋር እየሰሩ አይደለም ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

13 የሚሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ጋር እየሰሩ አይደለም ተባለ፡፡

ከ40 በላይ የሚሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች ደግሞ በሀገራዊ ምክክሩ ለመሳተፍ መስማማታቸውን ኢትዮ ኤፍ ኤም ሰምቷል፡፡ በሀገሪቱ በርከት ያሉ ፖለቲካ ፓርቲዎች መኖራቸውን...
Read More
በአልሸባብ ጥቃት 17 ሰዎች ተገደሉ፡፡
የውጭ ዜና

በአልሸባብ ጥቃት 17 ሰዎች ተገደሉ፡፡

በሶማሊያ በአሸባሪው አልሸባብ ጥቃት 17 ንጹሃን ዜጎች ህይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል፡፡ አሸባሪ ቡድኑ በስሌይ ተብሎ በሚጠራው የሶማሊያ ወታደራዊ ማዘዣ ጣበያ ላይ...
Read More
ሩዋንዳ በኬኒያ የነበራትን ባንክ ዘጋች፡፡
የውጭ ዜና

ሩዋንዳ በኬኒያ የነበራትን ባንክ ዘጋች፡፡

ኬኒያ ውስጥ የነበረው የሩዋንዳ ባንክ ኦፍ ኪጋሊ መዘጋቱ ታውቋል፡፡የኬኒያ ብሄራዊ ባንክ ከሩዋንዳ መንግስ ጋር በደረሰው ስምምነት መሰረት ባንኩ መዘጋቱን አስታውቋል፡፡...
Read More
ፍርድ ቤቱ የ14 የሽብር ተከሳሾችን የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቤቱታ መስማት ጀመረ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ፍርድ ቤቱ የ14 የሽብር ተከሳሾችን የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቤቱታ መስማት ጀመረ።

ሦስት የምክር ቤት አባላትን ጨምሮ 14 የሽብር ወንጀል ተከሳሾች፣ ትናንት ዐርብ፣ ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡ በትናንቱ ችሎት፣ የአማራ ክልል...
Read More
የደረት ህመም (Chest pain)
ጤና

የደረት ህመም (Chest pain)

ብዙ ሰዎች የደረት ህመም ወይም ጨምድዶ የመያዝ እና የመውጋት ስሜት ያጋጥማቸዋል ።የደረት ህመም በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት እንደሚችልም ባለሙያዎቸ ይናገራሉ፡፡የደረት ህመም...
Read More