ዜና
በኢትዮጵያ የሲቪከ ማህበረሰቡን እንቅስቃሴ ለመገደብ የሚደረግ የሀሰት ውንጅላ እንደሚያሳስባቸው በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ስቴፈን አዎር ተናገሩ፡፡
በ77,280ብር ቅድመ ክፍያ እና በ2000 ብር በሚጀምር ወርሃዊ ቁጠባ የቤት ባለቤት ሊያደርግ መሆኑን ኪ ሀውሲንግ አስታወቀ፡፡
ከ100 በላይ አምራች ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት ኤግዚብሽን እና ባዛር በአዲስ አበባ ከተማ ተከፈተ፡፡
በመንግሥት እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል ሦስተኛ ዙር ድርድር ሊኖር እንደሚችል ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ፡፡
ኢራን የ አሜሪካን የጦር መርከብ ከቀጠናዉ ለማባረር ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች
ከኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ዱግዳ ወረዳ ተፈናቅለው ደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኙ ዜጎች ለከፍተኛ ችግር መዳረጋቸውን ተናገሩ፡፡
የመድሃኒት ዕዳ በወቅቱ አለመከፈል ከፍተኛ ችግር እየፈጠረበት መሆኑን በኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሃዋሳ ቅርንጫፍ አስታወቀ፡፡
በህጋዊ ንግድ ፈቃድ ሽፋን ህገ-ወጥ ተግባር ሲፈፅሙ በተገኙ ከ80 በላይ የስፖርት ውርርድ ( ቤቲንግ) ቤቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡
ፕ/ር ሙላቱ ለማ የዓመቱ ምርጥ ፕሮፌሰር በመሆን ተመርጠዋል፡፡
መንግስት ሰብዓዊ መብቶችን እንዲያከብር ተጠየቀ።
አትዮጵያዊያን ተሸላሚ የሆኑበት እና በአህጉሪቱ ያለውን የምግብ ደህንነት ለማረጋገጥ በሚል ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል።
ኢሰመጉ፣ በኦሮሚያ ክልል በታጣቂዎች በሚፈጸሙ “ዘርፈ ብዙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች” ሳቢያ ሕዝቡ ለአካላዊ፣ ስነ ልቦናዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ተጋልጧል ሲል አዲስ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
የአሜሪካ ምክር ቤት ሪፐብሊካኖች ለዩክሬን እና ለእስራኤል የታቀደውን እርዳታ ማገዳቸው ተሰማ፡፡
ከ80 በላይ ኩባንያዎችን ያሳተፈው የአዲስ ቻምበር ዓለምአቀፍ የእርሻ እና የምግብ ንግድ ትርኢት ተጀምሯል፡፡
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በክልሉ የተከሰተው ርሃብ እያስከተለው ያለውን አደጋ ለመከላከል በክልሉ የአስቸኳይ አደጋ ጊዜ አዋጅ ማወጁን አስታውቋል።
በሀገራችን 106 ሺህ የሚሆኑ ሰዎች የኤች አይቪ ቫይረስ በደማቸው ውስጥ መኖሩን አያቁም ተባለ፡፡
በ2017 ዓ.ም ዕድሜያቸዉ 9 ዓመት ለሞላቸዉ ሴት ልጆች የማህጸን በር ካንሰር ክትባትን በመደበኛነት መስጠት እንደሚጀምር ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ከሁለት ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ በታጣቂዎች በተፈጸሙ ጥቃቶች እና በተከሰቱ ግጭቶች በርካታ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ።
በረጅም የሀገር ግንባታ ወቅት ካለፉት መንግስታት እስካሁኑ መንግስት ድረስ ለስልጣን ማራዘሚያነት የሚፈጥሯቸው ትርክቶች በዜጐች የጋራ እሴቶች፣ መብቶች ላይ ያተኮሩ ባለመሆኑ ኢትዮጵያ ለተራዘመ ግጭት ውስጥ እንድትገባ ዳርጓታል አሉ አቶ ታዬ ደንደዓ፡፡
የኢንሹራንስ ዘርፉን ይደግፋል የተባለ ፕሮግራም ወደ ስራ ገብቷል።
