ዜና
ጠንካራ የሆነ የዲሞክራሲ ተቋም ካልተፈጠረ ሰብአዊ መብት ማክበር አይቻልም ተባለ፡፡
የስፖርት ውርርድ ቤቶች አይዘጉም።
ኦዳ አዋርድ የምስራቅ አፍሪካ የጥበብ ሰዎችንም ሊሸልም ነው፡፡
በአዲስ አበባ ጊዜያቸው ያለፈባቸው የለስላሳ እና የጁስ ምርቶች እየተወገዱ ነው።
እግረኞች፣ሞተረኞች እና ሳይክል ተጠቃሚዎች ለትራፊክ አደጋ ቀዳሚ ተጋላጭ መሆናቸዉ ተገለፀ።
በአሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ነዋሪዎች በጸጥታ ችግር ምክንያት የደረሱ ሰብሎችን መሰብሰብ ባለመቻላቸዉ ሰብሎቹ እየተበላሹ መሆናቸዉን ተናገሩ፡፡
የሰዉ ሰራሽ አስተዉሎት በሚዲያዉ ዘርፍ ወደ ኢትዮጵያ ብቅ ማለቱ ከፍተኛ ስጋት ይኖረዋል ተባለ፡፡
ዘመን ባንክ በበጀት አመቱ በፊት 2.8 ቢሊዮን ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን ገለጸ።
ህግ የተላለፍ የሽያጭ መመዝገቢያ ተጠቃሚ ድርጅቶች ተቀጡ።
“የኔ” የተሰኘ ሳይንሳዊ ክህሎት ማጎልበቻ ድረገፅ ይፋ ተደርጓል፡፡
የወጣው ዘገባ የተሳሳተ ነው—ብሄራዊ ባንክ
በቴሌ ብር 7.21 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለፀ
ጉመሮ ሻይ ቅጠል ምርቱን ለሃገር ውስጥ ገበያ ማቅረብን አቋረጠ።
የነዳጅ ድጎማን በህገወጥ መንገድ ሲጠቀሙ የነበሩ 40 ሺህ ተሽከርካሪዎች ከስርአቱ እንዲወጡ ተደርጓል ተባለ
ያለ አግባብ ምርት ሲያከማቹ የተገኙ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አስታወቀ
አቶ አብነት ገ/መስቀል በተከሰሱበት የሙስና ወንጀል በማረሚያ ቤት ሆነው እንዲከታተሉ ታዘዘ፡፡
“ካመናችሁኝ እንድታከም ካገዛችሁኝ ነገን በህይወት ድኜ ተርፌ ስመጣ ውለታችሁን እከፍላለሁ”
በዓለም አቀፍ ገበያ ኢትዮጵያን ተወዳዳሪ ማድረግ የሚያስችሉ ምርቶችን ወደ ገበያው ለማስገባት ጥናት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ፡፡
ቡና ባንክ የ11ኛው ዙር የውጭ ምንዛሬ ደንበኞች ይቀበሉ ፣ ይመንዝሩ ይሸልሙ የሽልማት መርሃ-ግብር አሸናፊዎች በዛሬው እለት ይፋ ተደርጓል፡፡
አዲሱ የኤች አይቪ መድሃኒት ውጤታማ መሆኑ ተረጋገጠ፡፡
