ዜና
መንግስት ጥሪያችንን የማይሰማ ከሆነ የተለያዩ ሰላማዊ ትግሎችን በመጠቀም ረቂቅ መመሪያዉ እስኪቀየር እንታገላለን ሲል የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር አስታወቀ።
33ኛዉ የገና ንግድ ትርዒት ባዛርና ፌስቲቫል በየቀኑ ለ13 ሰዓታት ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ ተነገረ፡፡
አራት ኪሎ መነሻውን ያደረገ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ የሚጠይቅ ደብዳቤ ለከንቲባ ጽ/ቤት ማስገባቱን የኢትዮጰያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ ገለጸ፡፡
ሞዴል እና ተዋናይት ምህረት ታደሰ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ሆቴል ማርኬቲንግ ማህበር አምባሳደር ሆና ተሾመች፡፡
በዞኑ ህዝብ መካከል ለረጅም ጊዜ ግጭቶችን ሲፈጥሩ የነበሩ ችግሮች በንግግር መፈታታቸውን ዞኑ ገለጸ፡፡
ተቆፍረው ክፍት በተተው ጉርጓዶች ውስጥ ለመዋኘት ሲሞክሩ የሶስት ሰዎች ህይወታቸው ማለፉ ተነገረ፡፡
በሰሜናዊ የጋዛ ሰርጥ አሁን ላይ አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙት 3 ሆስፒታሎች ብቻ ናቸው ሲል የጋዛ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታዉቋል፡፡
አሁን ያለው የእልህ እና የፎክክር ፖለቲካ ስርአታዊ አካሄድ መሆኑ ያሰጋኛል አለ እናት ፓርቲ
በዓለማችን የሚገደሉ ሴቶች ቁጥር ከ20 ዓመታት ወዲህ እጅግ ጨምሯል ሲል አንድ ዘገባ አመለከተ
በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተደረሰው ውጊያ የማቆም ስምምነት ተግባራዊ መሆን ጀምሯል፡፡
ደቡብ አፍሪካ ከእስራኤል ጋር የነበራትን ዲፕሎማሲያው ግኑኝነት አቋረጠች፡፡
መንግሥት እና የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ሌላ አዲስ ዙር ውይይት ይጀምራሉ የሚል ተስፋ አለን አለ ኢጋድ
የሽግግር ፍትህ ያለሽግግር መንግስት አይረጋገጥም አሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ።
ኢትዮጵያን ጨምሮ የብሪክስ አባል ሀገራት መሪዎች በጋዛ ጉዳይ ሊመክሩ ነዉ
8ሺህ ታካሚዎች የልብ ህክምና ለማግኘት ወረፋ እየጠበቁ ነዉ- የኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህጻናት መርጃ ማዕከል
ህብረት ባንክ 25 አመት የምስረታ በአሉን ሊያከብር ነው።
የዓለም ጤና ድርጅት አል-ሺፋ ሆስፒታል የሞት ዞን ሆኗል ሲል ገለጸ፡፡
ኖህ ሪል ስቴት ግንባታቸው የተጠናቀቁ 754 አዳዲስ የመኖሪያ ቤቶችን አስረክቧል፡፡
የግብር የስነ-ምግባርና መሰረታዊ የታክስ ህግ ትምህርት በከፍተኛ የትምርት ተቋማት ሊሰጥ ነዉ ተባለ::
ጆርጅ ዊሃ በሃገሪቱ ምርጫ በጠባብ ውጤት ተሸነፈ፡፡
