ዜና

ኬንያውያን ለቀጣይ አምስት ዓመታት አገሪቷን የሚመራውን ፕሬዚዳንታቸውን ዛሬ መምረጥ ጀምረዋል፡፡
የውጭ ዜና

ኬንያውያን ለቀጣይ አምስት ዓመታት አገሪቷን የሚመራውን ፕሬዚዳንታቸውን ዛሬ መምረጥ ጀምረዋል፡፡

በመላው አገሪቱ ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ የምርጫ ጣቢያዎች የተከፈቱ ሲሆን ድምጽ እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ ለፕሬዚዳንትነት እየተወዳደሩ ያሉት የአገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ዊሊያም...
Read More
በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ :-
የሀገር ውስጥ ዜና

በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ :-

ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት ዛሬ ባደረገው ስብሰባ ሀገራዊ የደኅንነት ሁኔታ የገመገመ ሲሆን፣ በቀደሙት ወራት ተለይተው የነበሩ ሀገራዊ ሥጋቶችን መሠረት በማድረግ...
Read More
የቻድ ወታደራዊ መንግስት እና ተቃዋሚ ቡድኖች የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
የውጭ ዜና

የቻድ ወታደራዊ መንግስት እና ተቃዋሚ ቡድኖች የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

ቢያንስ 40 የሚሆኑ ቡድኖች ከመንግስት ጋር ለሀገራዊ ምክክር ስምምነት የፈረሙ ሲሆን ፣ዋነኛዉ የሽብር ቡድን ግን ስምምነቱ ላይ እንደማይሳተፍ ገልጿል፡፡ በኳታር...
Read More
በጋዛ በተቀሰቀሰው ግጭት የሟቾች ቁጥር 41 መድረሱ ተነገረ፡፡
የውጭ ዜና

በጋዛ በተቀሰቀሰው ግጭት የሟቾች ቁጥር 41 መድረሱ ተነገረ፡፡

በእስራኤልና በፍልስጤም መካከል በጋዛ ሰርጥ በተነሳው ግጭት 41 ሰዎች መገደላቸው ተነግሯል። እስራኤል ባለፈው አርብ ጂሃዲስቶች ላይ ትኩረት ያደረገ ነው በሚል...
Read More
በሽያጭ ከተወገዱ ተሽከርካሪዎችና ልዩ ልዩ ንብረቶች 45.8 ሚሊየን ብር ገቢ መገኘቱን የመንግስት ግዥ አገልግሎት አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በሽያጭ ከተወገዱ ተሽከርካሪዎችና ልዩ ልዩ ንብረቶች 45.8 ሚሊየን ብር ገቢ መገኘቱን የመንግስት ግዥ አገልግሎት አስታወቀ።

አገልግሎቱ በበጀት ዓመቱ የ21 ፌዴራል ባለበጀት መ/ቤቶች 53 ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በሽያጭ በማስወገድ 27 ሚሊዮን 904 ሺህ 518 ብር እንዲሁም የ28...
Read More
ደቡብ ኮሪያ የመጀመሪያ የጨረቃ ምህዋሯን አስወነጨፈች፡፡
የውጭ ዜና

ደቡብ ኮሪያ የመጀመሪያ የጨረቃ ምህዋሯን አስወነጨፈች፡፡

ደቡብ ኮሪያ በኤሎን መስክ የኤሮስፔስ ኩባንያ በሆነዉ ስፔስ ኤክስ የመጀመሪያዉን የጨረቃ ምህዋር በመላክ በጨረቃ ላይ የሚደረገዉን ዉድድር ተቀለቅላለች፡፡ ከፍሎሪዳ ኬፕ...
Read More
የቱርኩ ፕሬዝዳንት በድጋሜ ፑቲንን ሊያገኙ ነው::
የውጭ ዜና

የቱርኩ ፕሬዝዳንት በድጋሜ ፑቲንን ሊያገኙ ነው::

የቱርኩ ፕሬዝደንት ረሲጵ ጣይጵ ኤርዶሃን በዛሬው ዕለት ወደ ሩሲያዋ ሶቺ በማቅናት ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር እንደሚገናኙ ተነግሯል። የፕሬዝዳንቱ ጉብኝት በሁለትዮሽና በ...
Read More
ቻይና በናንሲ ፔሎሲ ላይ ማዕቀብ ጣለች፡፡
የውጭ ዜና

ቻይና በናንሲ ፔሎሲ ላይ ማዕቀብ ጣለች፡፡

ቻይና የአሜሪካ ኮንግረስ አፈጉባዔ ናንሲ ፔሎሲ ወደ ታይዋን ካደረገችዉ ጉብኝት በኋላ ማዕቀብ እንደጣለችባት ገልጻለች፡፡ የቻይናዉ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በናንሲ እና...
Read More
የቻይና ጦር ቃሉን እንደሚጠብቅ አስታወቀ::
የውጭ ዜና

የቻይና ጦር ቃሉን እንደሚጠብቅ አስታወቀ::

የቻይና ብሄራዊ መከላከያ ሚኒስተር ታን ኬፊ ጦሩ ቃሉን እንደሚጠብቅ አስታዉቀዋል፡፡መከላከያ ሚኒስተሩ በሰጡት መግለጫ በታይዋን ደሴት ዙሪያ የሚደረጉ ወታደራዊ ልምምዶች በአሜሪካ...
Read More
የሴኔጋል ተቃዋሚዎች የምርጫ ዉጤት እንዲታገድ ጠየቁ::
የውጭ ዜና

የሴኔጋል ተቃዋሚዎች የምርጫ ዉጤት እንዲታገድ ጠየቁ::

የሴኔጋል ተቃዋሚዎች በሀገሪቱ የተካሄደውን የህግ አውጪ ምክር ቤት ምርጫ ተከትሎ ውጤቱ ከመታተሙ አስቀድሞ ግምገማ ይደረግበት ሲሉ ጠይቀዋል፡፡ በጥምር ፕሬዝዳንቱ ቁጥጥር...
Read More
ቻይና ወደ ታይዋን ሚሳዔል ማስወንጨፍ ጀመረች::
የውጭ ዜና

ቻይና ወደ ታይዋን ሚሳዔል ማስወንጨፍ ጀመረች::

ቻይና ከዚህ በፊት ከነበሩት ሁሉ ከባድ ነዉ የተባለዉን ልምምድ እያደረገች ሲሆን ፣ ወደ ታይዋንም ሚሳዔል ማስወንጨፏ ነዉ የተገለጸዉ፡፡ የአሜሪካ ኮንግረስ...
Read More
አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የነዳጅ እና ጋዝ አምራቾችን ‹‹አይን ያወጣ ስግብግብነት›› አለባቸዉ ሲሉ ወቀሱ፡፡
የውጭ ዜና

አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የነዳጅ እና ጋዝ አምራቾችን ‹‹አይን ያወጣ ስግብግብነት›› አለባቸዉ ሲሉ ወቀሱ፡፡

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በነዳጅ እና ጋዝ አምራች ኩባንያዎች ላይ ልዩ ቀረጥ ሊጣልባቸዉ ይገባል ሲሉም ገልጸዋል፡፡ ዋና...
Read More
በኢትዮጵያ ልጆቻቸውን እስከ 6 ወር የጡት ወተት ብቻ የሚያጠቡ እናቶች 59 በመቶ የሚሆኑት ናቸው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ልጆቻቸውን እስከ 6 ወር የጡት ወተት ብቻ የሚያጠቡ እናቶች 59 በመቶ የሚሆኑት ናቸው፡፡

በኢትዮጵያ በ2012 በተሰራው ጥናት ልጆቻቸውን እስከ 6 ወር የእናት ጡት ወተት የሚሰጡ እናቶች 59 በመቶ ብቻ መሆናቸው በጤና ሚኒስቴር የእናቶች...
Read More
ዜሌኒስኪ ከቻይና ጋር መነጋገር እፈልጋለሁ አሉ፡፡
የውጭ ዜና

ዜሌኒስኪ ከቻይና ጋር መነጋገር እፈልጋለሁ አሉ፡፡

የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዜሌኒስኪ ከቻይናው ፕሬዝዳንት ሺጂፒንግ ጋር በቀጥታ መነጋገር እፈልጋለሁ ማለታቸው ተሰምቷል፡፡ መግቢያ እና መውጫ የጠፋቸው የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቻይና...
Read More
የቡርኪናፋሶ ጦር ሰላማዊ ሰዎችን መግደሉን አመነ::
የውጭ ዜና

የቡርኪናፋሶ ጦር ሰላማዊ ሰዎችን መግደሉን አመነ::

የቡርኪናፋሶ ጦር በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ በሀገሪቱ ደቡብ ምስራቅ ባደረገው ወታደራዊ ዘመቻ ሰላማዊ ዜጎችን መገደላቸውን አምኗል፡፡ የምዕራብ አፍሪካዊቷ አገር በአማፂ...
Read More
ቡና ባንክ በይቆጥቡ ይሸለሙ መርሀ-ግብር ዕድለኛ ለሆኑ መምህራንና የጤና ባለሙያዎች የተለያዩ ሽልማቶችን ሰጠ::
የሀገር ውስጥ ዜና

ቡና ባንክ በይቆጥቡ ይሸለሙ መርሀ-ግብር ዕድለኛ ለሆኑ መምህራንና የጤና ባለሙያዎች የተለያዩ ሽልማቶችን ሰጠ::

ባንኩ ከመምህራንና ከጤና ባለሙያዎች በተጨማሪም በውጭ ምንዛሬ ይቀበሉ ይመንዝሩ መርሐ ግብር አሸናፊዎችንም ዛሬ ሸልሟል። የቡና ባንክ በሁለተኛው ዙር የመምህራንና የጤና...
Read More
ናንሲ ፔሲየታዋን ቆይታቸውን አጠናቀው ወደ አሜሪካ ተመልሰዋል፡፡
የውጭ ዜና

ናንሲ ፔሲየታዋን ቆይታቸውን አጠናቀው ወደ አሜሪካ ተመልሰዋል፡፡

የአሜሪካ አፈ ጉባዔ ናንሲ ፔሎሲ የታይዋን ቆይታቸውን አጠናቀው እየተመለሱ ነው፡፡ ናንሲ ፔሎሲ ታይዋን ከገቡ አጻፋዊ ምላሽ እሰጣለሁ ብላ የነበረችው ቻይናም...
Read More
የዩክሬን እህል ጫኝ መርከብ ራዞኒ ኢስታንቡል ደርሳለች፡፡
የውጭ ዜና

የዩክሬን እህል ጫኝ መርከብ ራዞኒ ኢስታንቡል ደርሳለች፡፡

የሴራሊዮን ባንዲራ ያነገበችዉ የዩክሬን እህል ጫኝ መርከብ ራዞኒ ኢስታንቡል መድረሷ ታዉቋል፡፡ 186 ሜትር ርዝመት ያላት መርከቧ ከኦዴሳ ወደብ ሰኞ ዕለት...
Read More
ሶማሊያ የቀድሞ የአልሸባብ ቃል አቀባይን የሀይማኖት ሚኒስትር አድርጋ ሾመች፡፡
የውጭ ዜና

ሶማሊያ የቀድሞ የአልሸባብ ቃል አቀባይን የሀይማኖት ሚኒስትር አድርጋ ሾመች፡፡

አዲሱ የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር የቀድሞው የአልሸባብ ቃል አቃባይ የሀይማኖት ሚኒስትር አድርገው ሾመዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀማዝ አብዲ ባሪ የሀገራቸውን አዲስ የካቢኔ...
Read More
አሜሪካ ከታይዋን ህዝብ ጎን ናት —-ፔሎሲ
የውጭ ዜና

አሜሪካ ከታይዋን ህዝብ ጎን ናት —-ፔሎሲ

ቃላቸውን የጠበቁት የአሜሪካ ኮንግረስ አፈጉባኤ ናንሲ ፔሎሲ በታይዋን ይገኛሉ፡፡ አለም ከአምባገነንነት ዲሞክራሲን መርጧል ብለዋል፡፡ በተጨማሪም አሜሪካ ያለምንም መወላወል ከታይዋን ጎን...
Read More