ዜና
የሞሮኮ ኦሲፒ ግሩፕ የማዳበሪያ ፋብሪካ ለበጋ የመስኖ ስንዴ ልማት የሚውል 50 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ድጋፍ አደረገ።
የእግር ኳሳችን ትንሳኤን ለማረጋገጥ ዝግጁ ነኝ ሲሉ አቶ መላኩ ፈንታ ተናገሩ፡፡
ደቡብ ኮሪያ እና አሜሪካ በጋራ ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ ጀምረዋል፡፡
ኩዌት 7 ሺህ 500 የግብፅ ሰራተኞችን ልታሰናብት መሆኗን ገለጸች።
የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስተር በኮቪድ 19 መያዛቸዉ ተረጋገጠ::
ሺ ዢንፒንግ እና ቭላድሚር ፑቲን የጂ-20 ስብሰባን እንደሚሳተፉ መረጋገጡ ተዘግቧል፡፡
መንግስት 8 የስኳር ፋብሪካዎችን ለጨረታ አቀረበ
ከአንድ የንግድ ድርጅት መጋዘን ውስጥ ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸውን 226 ልዩ ልዩ ጎማዎች የሰረቁ ተጠርጣሪዎች ተያዙ፡፡
ጣና ሐይቅ አሁንም ከእምቦጭ ስጋት አልተላቀቀም፡፡
በቅርቡ በሩስያ ቁጥጥር ስር የሆነችዉ የዪክሬኗ ዶኔስክ ከሰሜን ኮሪያ ጋር ጥብቅ ግንኙነት መፍጠር እፈልጋለዉ አለች::
ቻይና ለጋራ ወታደራዊ ልምምድ ወታደሮቿን ወደ ሩሲያ ልትልክ ነዉ፡፡
አንቶኒዮ ጉተሬዝ እና ኤርዶጋን በዩክሬን ከዘለኒስኪ ጋር ሊመክሩ ነው፡፡
በትዳር እና የቤተሰብ ህይወት ላይ የሚያጠነጥነው የራስ መንገድ ፊልም ሊመረቅ ነው።
ኤሎን መስክ ማንችስትር ዩናይትድን ሊገዛ መሆኑን አስታወቀ፡፡
በኬንያ ምርጫ ዊሊያም ሩቶ ማሸነፋቸዉ ቢነገርም የኦዲንጋ ደጋፊዎች ግን ዉጤቱን አንቀበልም እያሉ ነዉ፡፡
አዋሽ ኤፍ ኤም መታሸጉ ተነገረ::
ዩኒቨርሲቲዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመስጠት የሚያስችላቸውን ዝግጅት እንዲያደርጉ መመሪያ ተላለፈ፡፡
ዊሊያም ሩቶ የኬንያ ፕሬዝዳንት ሆነዉ ተመረጡ፡፡
የግንባታ ፈቃድ አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ በኦን ላይን ሊሰጥ ነው፡፡
የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና ማስፈፀሚያ መመሪያ ፀደቀ።
