ዜና

የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስለ ፔሎሲ ጉብኝት ምን አለ?
የውጭ ዜና

የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስለ ፔሎሲ ጉብኝት ምን አለ?

ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫም አፈጉባኤዋ በቻይና አካል ወደሆነችው ታይዋን ጉብኝት ማድረጋቸውን ለቻይና ክብር አለመስጠታቸው ማሳያ ነው ሲል አስታውቋል፡፡ ለቻይና ተገንጣይ ቡድኖች...
Read More
የአሜሪካ ኮንግረስ አፈጉባኤ ናንሲ ፔሎሲ ወደ ታይዋን ለማረፍ መቃረባቸውን ተከትሎ ቻይና አካባቢውን ለሲቪል በረራዎች ዝግ አድርጋለች፡፡
የውጭ ዜና

የአሜሪካ ኮንግረስ አፈጉባኤ ናንሲ ፔሎሲ ወደ ታይዋን ለማረፍ መቃረባቸውን ተከትሎ ቻይና አካባቢውን ለሲቪል በረራዎች ዝግ አድርጋለች፡፡

የናንሲ ወደ ታይዋን ማምራት በአካባቢው ከፍተኛ ውጥረት ያነገሰ ሲሆን ታይዋንም የህግ ስርአቷን ጠበቅ ማድረጓን አስታውቃለች፡፡ ናንሲ ፔሎሲ የሚገኙበት አውሮፕላን በታይዋን...
Read More
በሃምሌ ወር ዉስጥ 9 ሰዎች ዉሃ ዉስጥ ህይወታቸዉ አልፎ ተገኝተዋል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በሃምሌ ወር ዉስጥ 9 ሰዎች ዉሃ ዉስጥ ህይወታቸዉ አልፎ ተገኝተዋል ተባለ፡፡

ዛሬ ማክሰኞ ከጠዋቱ 1:50 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አየርጤና ሞቢል አካባቢ በሚገኝ ወንዝ ዉስጥ እድሜዉ 38 አመት የሆነ...
Read More
የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር በጠቅላይ ሚኒስቴሩ የተቋቋመው የጠበቆች አስተዳደር ቦርድ ላይ ቅሬታ አለኝ ብሏል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር በጠቅላይ ሚኒስቴሩ የተቋቋመው የጠበቆች አስተዳደር ቦርድ ላይ ቅሬታ አለኝ ብሏል።

በፌደራል ጥብቅና አገልግሎት ፈቃድ አሰጣጥ እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1249/2013 አንቀፅ 63 መሠረት የጠበቆች አስተዳደር ቦርድ በጠቅላይ ሚኒስቴሩ መቋቋሙ ይታወቃል።በዚህ...
Read More
የታይዋን ኤርፖርት ከፍተኛ የደህንነት ስጋት ገብቶታል፡፡
የውጭ ዜና

የታይዋን ኤርፖርት ከፍተኛ የደህንነት ስጋት ገብቶታል፡፡

ዛሬ በኤርፖርቱ ተቀጣጣይ ነገሮች መገኘታቸውም ተዘግቧል፡፡ይህም ምናልባት የአሜሪካዋ የኮንግረስ አፈጉባኤ ናንሲ ፔሎሲ ይመጣሉ ተብሎ ከመጠበቁ ጋር የተያያዘ ይሆናል እየተባለ ነዉ፡፡...
Read More
የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ፡፡

ዛሬ ማክሰኞ ሐምሌ 26 ቀን 2014 የፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት 1ኛ ፀረ ሽብርና የህገ መንግስት ጉዳዮች ችሎት አቃቤ ህግ ባቀረበው...
Read More
እህል ጭና ከዩክሬን የተነሳቸዉ የረዞኒ መርከብ ጉዞ ተስተጓጎለ::
የውጭ ዜና

እህል ጭና ከዩክሬን የተነሳቸዉ የረዞኒ መርከብ ጉዞ ተስተጓጎለ::

ከዩክሬኗ ኦዴሳ ወደብ ወደ ሊባኖስ በትናትናዉ እለት ጉዞ የጀመረችዉ መርከቧ በአየር መዛባት ምክንያት መዘግየቷ ተነግሯል፡፡ ራዞኒ መርከብ 26 ሺህ ቶን...
Read More
ኬንያ በአራት ቀናት ብቻ ወደ ሶማሊያ ከላከችዉ ጫት 1.85 ሚሊዮን ዶላር አገኘች፡፡
የውጭ ዜና

ኬንያ በአራት ቀናት ብቻ ወደ ሶማሊያ ከላከችዉ ጫት 1.85 ሚሊዮን ዶላር አገኘች፡፡

ኬንያ ከሶማሊያ ጋር የሚያገናገናትን ድንበር እንደገና መክፈቷን ተከትሎ በ አራት ቀን ዉስጥ ወደ ሞቃዲሾ የላከችዉ ጫት ከ1.85 ሚሊዮን ዶላር በላይ...
Read More
የጎንደር ዩኒቨርስቲ ሪፈራል ሆስፒታል በውሃ እጥረት ምክንያት የወሊድ አገልግሎት መስጠት አቆመ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የጎንደር ዩኒቨርስቲ ሪፈራል ሆስፒታል በውሃ እጥረት ምክንያት የወሊድ አገልግሎት መስጠት አቆመ፡፡

በጎንደር ሆስፒታል የተከሰተውን የውሃ እጥርት አገልግሎት በሚሰጡ ተቋማት ላይ እጅግ መበርታቱ ነው የተገለጸው፡፡በከተማው የተስተዋለው የውሃ እጥረት በዩኒቨርስቲው የሚተዳደረውን ሆስፒታል እጅግ...
Read More
በአዲስ አበባ ችግር ያለባቸው የህንፃ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎችን መለየቱን የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ችግር ያለባቸው የህንፃ ውስጥ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎችን መለየቱን የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን በ2015 በጀት ዓመት በማዕከልና በክፍለ ከተማ ከ2 ሺህ 600 በላይ ህንጻዎች የህንጻ...
Read More
ሱዳን የመጀመሪያዉን የዝንጀሮ ፈንጣጣ ታማሚ ማግኘቷን አስታወቀች፡፡
የውጭ ዜና

ሱዳን የመጀመሪያዉን የዝንጀሮ ፈንጣጣ ታማሚ ማግኘቷን አስታወቀች፡፡

የሱዳን ጤና ሚኒስትር እንዳስታወቁት ሀገሪቱ የመጀመሪያዉን የዝንጀሮ ፈንጣጣ ተጠቂ አግኝታለች፡፡ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገጻቸዉ ላይ ባሰፈሩት መልዕክት አንድ በምዕራብ ዳርፉር የሚኖር...
Read More
ካለቤ ፋውንዴሽን ላለፉት 6 አመታት ከ850 በላይ አቅመ ደካማዎችን እና ህፃናትን ተጠቃሚ አድርጊያለሁ አለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ካለቤ ፋውንዴሽን ላለፉት 6 አመታት ከ850 በላይ አቅመ ደካማዎችን እና ህፃናትን ተጠቃሚ አድርጊያለሁ አለ።

በኢትዮጵያ 2008 ላይ ስራውን የጀመረው የካሌቤ ፋውንዴሽን ግብረሰናይ ድርጅት ላለፉት 6 አመታት ከ850 በላይ አቅመ ደካማ እናቶች እና ህፃናትን ተጠቃሚ...
Read More
ኢትዮጵያ በድምር ውጤት ደቡብ ሱዳንን 5-0 አሸንፋ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፋለች
ስፖርት

ኢትዮጵያ በድምር ውጤት ደቡብ ሱዳንን 5-0 አሸንፋ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፋለች

የአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮና የማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ውጤት ደቡብ ሱዳን 0-5 ኢትዮጵያ (32' ረመዳን የሱፍ ፣ 33' አማኑኤል ገ/ሚካኤል ፣ 66'...
Read More
ከህወሃት ጋር ለመደራደር በየትኛዉም ጊዜና ቦታ ዝግጁ ነኝ—-ፌደራል መንግስት!
የሀገር ውስጥ ዜና

ከህወሃት ጋር ለመደራደር በየትኛዉም ጊዜና ቦታ ዝግጁ ነኝ—-ፌደራል መንግስት!

መንግስት ከህወሃት ጋር በየትኛውም ጊዜና ቦታ ለመወያየት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት ከህወሓት ጋር በየትኛውም ጊዜና ቦታ ለመደራደር መዘጋጀቱን የድርድር...
Read More
ሕወሃት ከፌደራል መንግሥት ጋር ለሚያደርገው ድርድር ቅድመ ሁኔታና የጊዜ ገደብ ማስቀመጡን የሕወሃት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካዔል ተናገሩ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሕወሃት ከፌደራል መንግሥት ጋር ለሚያደርገው ድርድር ቅድመ ሁኔታና የጊዜ ገደብ ማስቀመጡን የሕወሃት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካዔል ተናገሩ፡፡

ዶ/ር ደብረጺዮን ለቪኦኤ እንደተናገሩት ከሰላም ድርድር በፊት መንግሥት ለትግራይ ያቋረጣቸውን መሠረታዊ አገልግሎቶች እንደገና መጀመር እንዳለበት አውስተዋል። ዶ/ር ደብረጺዮን መንግሥት መሠረታዊ...
Read More
ኢትዮ ቴሌኮም በ2014 በጀት ዓመት 61 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም በ2014 በጀት ዓመት 61 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ገለጸ፡፡

የኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞች 66.5 ሚሊየን መድረሱን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ ገልጸዋል። በበጀት አመቱ 64 ሚሊየን ተጠቃሚዎችን...
Read More
በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከፍተኛ ድል ያስመዘገበዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን አድናቆት እየተቸረዉ ነዉ፡፡
ስፖርት

በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከፍተኛ ድል ያስመዘገበዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን አድናቆት እየተቸረዉ ነዉ፡፡

በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በአሥር ሜዳሊያዎች ከዓለም አገራት ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች። በሻምፒዮናው ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አራት...
Read More
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በበጀት አመቱ ከ27 ቢሊየን ብር በላይ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በበጀት አመቱ ከ27 ቢሊየን ብር በላይ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2014 ዓ.ም የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ይፋ አድርጓል። የባንኩ ፕሬዝዳንት አቶ አቤ ሳኖ እንዳስታወቁት በተጠናቀቀው የበጀት አመት 27.5...
Read More
“ቅዱስነታቸው ቤተ ክርስቲያን ይወክላሉ”!
የሀገር ውስጥ ዜና

“ቅዱስነታቸው ቤተ ክርስቲያን ይወክላሉ”!

ቅዱስነታቸው ቤተ ክርስቲያን ይወክላሉ። እሳቸው ባሉበት ኹሉ ቤተ ክርስቲያን አለች። እሳቸውን የሚናገር እየተደፋፈረ ያለው ቤተ ክርስቲያንን ነው።" የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና...
Read More
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ምዕራባውያን የፍትህ ተቆርቋሪነት ስብዕና የላቸውም አሉ
የሀገር ውስጥ ዜና

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ምዕራባውያን የፍትህ ተቆርቋሪነት ስብዕና የላቸውም አሉ

የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በአሁኑ ሰዓት በአዲስ አበባ መግላጫ እየሰጡ ነው።በመግለጫው ምዕራባውያኑ በተለይም አሜሪካ የፍትህ ተቆርቋሪ ለመምሰል የምታደርገው...
Read More