ዜና

ቻይና አሜሪካ በህዋ ላይ የምታደርገዉን ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንድታቆም አሳሰበች::
የውጭ ዜና

ቻይና አሜሪካ በህዋ ላይ የምታደርገዉን ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንድታቆም አሳሰበች::

የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ዣኦ ሊጂያን ዋሽንግተን በህዋ ላይ የምታደርገዉን ወታደራዊ እንቅሰቃሴ እንድታቆም አሳስበዋል፡፡አሜሪካ በህዋ ላይ ትጥቅ በመታጠቅ...
Read More
በትላንትናው እለት በደረሰ የትራፊክ አደጋ ስምንት ሰዎች ከፍተኛ የአካል ጉዳት ደረሰባቸዉ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በትላንትናው እለት በደረሰ የትራፊክ አደጋ ስምንት ሰዎች ከፍተኛ የአካል ጉዳት ደረሰባቸዉ፡፡

ከአዲሱ ገበያ ወደ ፒያሳ በማቅናት ላይ የነበረ አይሱዙ የጭነት መኪና መንገድ በመሳቱ ምክንያት ነው አደጋው የደረሰው፡፡በአደጋው ምክንያትም ስምንት ሰዎች ላይ...
Read More
የኢራኑ ናሽናል እና የሩሲያዉ ጋዝ ፕሮም ታሪካዊ ነዉ ያሉትን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
የውጭ ዜና

የኢራኑ ናሽናል እና የሩሲያዉ ጋዝ ፕሮም ታሪካዊ ነዉ ያሉትን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

የኢራን ናሽናል ነዳጅ ኩባንያ እና የሩሲያዉ ነዳጅ አምራች ጋዝ ፕሮም ወደ 40 ቢሊዮን የሚጠጋ የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸዉን የኢራን የነዳጅ ሚኒስቴር...
Read More
10 ሽህ ብር ጉቦ ስትቀበል እጅ ከፍንጅ ተያዘች፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

10 ሽህ ብር ጉቦ ስትቀበል እጅ ከፍንጅ ተያዘች፡፡

የመሬት አስተዳደር የንብረት ግምት ባለሙያ የሆነች አንዲት ግለሰብ 10 ሺ ብር ጉቦ ስትቀበል እጅ ከፍንጅ መያዟን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።...
Read More
በአዲስ አበባ 96 ቦታዎች የእሁድ ገበያ ተቋቁመዋል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ 96 ቦታዎች የእሁድ ገበያ ተቋቁመዋል ተባለ፡፡

"በሸማቾች የህብረት ስራ ማህበራት፣ የሰብልና የአትክልት አቅራቢዎች፤ የጅምላ ነጋዴዎችና በምግብ ማቀነባበርያ የተሰማሩ ፋብሪካዎች እንዲሁም በኦሮምያ ልዩ ዞን የሚገኙ የህብረት ስራ...
Read More
ፈረንሳይ ሩሲያን በተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ልትተካ አስባለች::
የውጭ ዜና

ፈረንሳይ ሩሲያን በተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ልትተካ አስባለች::

ፈረንሳይና የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች በሃይል ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል፡፡የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ፕሬዝዳንት ሙሃመድ ቢን ዛይድ ከፈረንሳይ አቻቸዉ ኢማኑኤል ማክሮን ጋር...
Read More
በአዲስ አበባ የሆቴል ግብዓት አቅራቢዎች ኤክስፖ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ የሆቴል ግብዓት አቅራቢዎች ኤክስፖ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

በሀገር ውስጥ ያሉ የተለያዩ የሆቴል ግብአት አቅራቢዎች ከሆቴሎችጋር የሚገናኙበት ኤክስፖ በኤሊያና ሆቴል አዘጋጅነት ነዉ በመካሄድ ላይ የሚገኘዉ፡፡አሁን በሀገራችን ባለው የውጭ...
Read More
የደረጃ ሐ ግብር ከፋዮች ዓመታዊ ግብራቸዉን በቴሌ ብር መክፈል የሚችሉበት ስርዓት ተዘረጋ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የደረጃ ሐ ግብር ከፋዮች ዓመታዊ ግብራቸዉን በቴሌ ብር መክፈል የሚችሉበት ስርዓት ተዘረጋ፡፡

ወደ 300 ሽህ የሚጠጉ የደረጃ ሐ ግብር ከፋዮች ዓመታዊ ግብራቸዉን በቴሌ ብር አማካኝነት መክፈል የሚያስችላቸዉን አሰራር ተግባራዊ ተደርጓል፡፡ አሰራሩን ተግባረዊ...
Read More
የሩሲያና የቱርክ መሪዎች ኢራን ገብተዋል፡፡
የውጭ ዜና

የሩሲያና የቱርክ መሪዎች ኢራን ገብተዋል፡፡

የሩሲያዉ ፕሬዝዳንት ቪላድሚር ፑቲንና የቱርኩ አቻቸዉ ረሲጵ ጣይጵ ኤርዶሃን ወደ ኢራን ገብተዋል፡፡ መሪዎቹ በቴህራን በሚኖራቸዉ ቆይታ ከፕሬዝዳንት ኢብራሂም ሬሲ ጋር...
Read More
የጌዶኦ ዞን ባለሁለት እግር ሞተሮኞች እንዳይንቀሳቀሱ ታገደ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የጌዶኦ ዞን ባለሁለት እግር ሞተሮኞች እንዳይንቀሳቀሱ ታገደ፡፡

የጌዲኦ ዞን ሰላምና ፀጥታ መምሪያ በዞኑ ስምንት ወረዳዎች አምስት የከተማ አስተዳደሮች ውስጥ የባለሁለት አግር ሞተሮኞች ከትናንት ጀምሮ እንዳይንቀሳቀሱ አግዷል፡፡መምሪያው እግዱን...
Read More
ኢራን ኒውክለር ቦንብ ለመስራት የሚያስፈልጋት ነገር ቢኖር የፖለቲከኞቿ ውሳኔ ብቻ ነው ሲሉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡
የውጭ ዜና

ኢራን ኒውክለር ቦንብ ለመስራት የሚያስፈልጋት ነገር ቢኖር የፖለቲከኞቿ ውሳኔ ብቻ ነው ሲሉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡

በቴክኒክ እና በሌሎች የዘርፉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎቿን አጠናቀዋል ያሉት እነኚህ ባለሙያዎች፣ የኒውክለር ቦንቡን ለማምረት የፖለቲከኞች ውሳኔ ብቻ እየተጠበቀ እንደሚገኝም አመላክተዋል፡፡...
Read More
የስሪላንካዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ጊዚያዊ ፕሬዝዳንት ሆነዉ ቃለ መኃላ ፈፀሙ::
የውጭ ዜና

የስሪላንካዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ጊዚያዊ ፕሬዝዳንት ሆነዉ ቃለ መኃላ ፈፀሙ::

ጠቅላይ ሚኒስትር ራኒል ዊክሪሚስጊ ስሪላንካን በጊዚያዊ ፕሬዝዳንትነት ለመምራት ቃለ ማኃላቸዉን በዛሬዉ እለት ፈፅመዋል፡፡የአገሪቱ ፕሬዝዳንት የነበሩት ጎታባያ ረጃፓክሳ አመፁን ሽሽት ከአገር...
Read More
ተማሪ ቢንያም ኢሳያስ የህክምና ትምህርቱን እንዲቀጥል መወሰኑን የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አስታውቋል።
የሀገር ውስጥ ዜና

ተማሪ ቢንያም ኢሳያስ የህክምና ትምህርቱን እንዲቀጥል መወሰኑን የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አስታውቋል።

የተማሪ ቢንያም ኢሳያስን ትምህርት በተመለከተ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና የሕክምና ት/ቤት ለተማሪው የትምህርት ሂደት ይረዳሉ ያሏቸውን አማራጮች...
Read More
ህብረት ባንክ ለ2ተኛ ጊዜ ያዘጋጀውን የ“ይቆጥቡ፣ይቀበሉ፣ይመንዝሩ እና ይሸለሙ” መርሃ-ግብር ሽልማቶች ለባለ እድለኞች አስረከበ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ህብረት ባንክ ለ2ተኛ ጊዜ ያዘጋጀውን የ“ይቆጥቡ፣ይቀበሉ፣ይመንዝሩ እና ይሸለሙ” መርሃ-ግብር ሽልማቶች ለባለ እድለኞች አስረከበ፡፡

ባንኩ መርሃ-ግብሩን ላለፉት አምስት ወራት ሲያካሂድ መቆየቱን ያስታወቀ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ ለሚገኙ ባለእድለኞች ሽልማታቸውን በዛሬው እለት አስረክቧል፡፡ 2ተኛው ዙር የሕብረት...
Read More
በመዲናዋ ሊተገበሩ የታሰቡ የከተማ ፈጣን አዉቶቢስ ትራንስፖርት ኮሪዶሮች ይፋ ተደረጉ
የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ ሊተገበሩ የታሰቡ የከተማ ፈጣን አዉቶቢስ ትራንስፖርት ኮሪዶሮች ይፋ ተደረጉ

በአዲስ አበባ ከተማ ሊተገበሩ የታሰቡ የከተማ ፈጣን አዉቶቢስ ትራንስፖርት (Bus Rapid Transit) ኮሪዶሮችን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ይፋ አድርጓል። የከተማ...
Read More
የጋራ መኖሪያ ቤት ላይ የወጣው እጣ ውድቅ ተደረገ
የሀገር ውስጥ ዜና

የጋራ መኖሪያ ቤት ላይ የወጣው እጣ ውድቅ ተደረገ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ20/80 እና የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት እጣ ውድቅ አደረገ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ25 ሺሕ 491...
Read More
ከፍተኛ ነዳጅ አምራች ከሆኑ ሀገራት አንዷ የሆነችዉ ናይጄርያ ነዳጅ አጥሮኛል እያለች ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከፍተኛ ነዳጅ አምራች ከሆኑ ሀገራት አንዷ የሆነችዉ ናይጄርያ ነዳጅ አጥሮኛል እያለች ነው፡፡

በአለም አቀፍ ደረጃ የነዳጅ ዋጋ መናሩን ተከትሎ ናጄርያዊያን ባለሀብቶች ፊታቸውን ወደ ጸሕይ ብርሀን ማዞራቸውን አልጀዚራ ዘስነብቧል፡፡ ናይጄርያ ለ200ሚሊየን ዜጎቿ ከ12ሺህ...
Read More
በአዲስ አበባ በዚህ ወር መጨረሻ ላይ የታሪፍ ማሻሻያ ይደረጋል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ በዚህ ወር መጨረሻ ላይ የታሪፍ ማሻሻያ ይደረጋል ተባለ፡፡

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ መግለጫ በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡የቢሮው ሃላፊ አቶ ዳዊት የሺጥላ እንዳሉት በዚህ ወር መጨረሻ ላይ የአዉቶብስም፣ የታክሲም የታሪፍ...
Read More
አሁን ያለዉን የትራንስፖርት ችግር ለመቅረፍ ከ3 ሽህ በላይ የህዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች ያፈልጉኛል —የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አሁን ያለዉን የትራንስፖርት ችግር ለመቅረፍ ከ3 ሽህ በላይ የህዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች ያፈልጉኛል —የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፡፡

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አሁን ያለውን የትራንስፖርት ችግር ለመቅረፍ በሶስት ዋና ዋና መንገዶች ለማሻሻል ማቀዱን አስታዉቋል፡፡ ችግሩን ለመፍታት በቀዳሚነት በዘመቻ...
Read More
የካፍ ፕሬዝዳንት አዲስ አበባ ገብተዋል::
ስፖርት

የካፍ ፕሬዝዳንት አዲስ አበባ ገብተዋል::

የካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪስ መትሴፔ ለአንድ ቀን የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ መግባታቸውን ካፍ ኦንላይን ጽፏል፡፡ በቆይታቸው ከፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ፣ ከባህል...
Read More