ዜና

ተማሪዉ ላይ ድብደባ የፈጸሙ ፖሊሶች በቁጥጥር ስር ዉለዋል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ተማሪዉ ላይ ድብደባ የፈጸሙ ፖሊሶች በቁጥጥር ስር ዉለዋል ተባለ፡፡

የአዲስ አበባ ፖሊስ በጉለሌ ክ/ከተማ በአንድ ተማሪ ላይ የድብደባ ወንጀል የፈፀሙ የፖሊስ አባላትን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን ገልጿል፡፡...
Read More
ቡና ባንክ ለመምህራን እና ለጤና ባለሙያዎች ሲያካሄድ የቆየውን የይቆጥቡ ይሸለሙ መርሀ ግብር አጠናቆ አሸናፊዎቹን ይፋ አደረገ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ቡና ባንክ ለመምህራን እና ለጤና ባለሙያዎች ሲያካሄድ የቆየውን የይቆጥቡ ይሸለሙ መርሀ ግብር አጠናቆ አሸናፊዎቹን ይፋ አደረገ፡፡

ባንኩ ለ2ኛ ጊዜ ባዘጋጀዉ በዚህ ሽልማት፣ አንደኛ እጣ የ2021 ሞዴል ሱዙኪ ዲዛየር መኪና ፤ 12 ላፕቶፖች ፤ 12 ታብሌቶች ፤...
Read More
14 ጊዜ የሎተሪ እጣ የወጣላቸው ኢትዮጵያዊ!
የሀገር ውስጥ ዜና

14 ጊዜ የሎተሪ እጣ የወጣላቸው ኢትዮጵያዊ!

በኢትዮጵያ የሎተሪ እጣ ታሪክ በተደጋጋሚ የሎተሪ እጣ አሸናፊ በመሆን አቶ መሀመድ አብደላን የሚስተካከላቸዉ የለም፡፡የጎንደር ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ መሀመድ አብድላ...
Read More
የሶስቱ አውሮፓ ሃገራት መሪዎች ኬቭ እንደሚገኙ ተሰምቷል፡፡
የውጭ ዜና

የሶስቱ አውሮፓ ሃገራት መሪዎች ኬቭ እንደሚገኙ ተሰምቷል፡፡

በቀጠለው የዩክሬን እና ሩስያ ጦርነት ከፍተኛ ጉዳት እያስተናገደች ለምትገኘው ዩክሬን አጋርነታቸውን ለማሳየት ወደ መዲናይቱ ማቅናታቸው ተነግሯል፡፡ መሪዎቹ የፈረንሳዩ ፕሬዝደንት ኢማኑኤል...
Read More
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የዓመቱ መርሃ ግብር ይፋ ሆነ
ስፖርት

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የዓመቱ መርሃ ግብር ይፋ ሆነ

በመጀመሪያው ሳምንት የሚደረጉ ጨዋታዎች እነሆ… አርብ (5 August)ክሪስታል ፓላስ ከ አርሰናል ቅዳሜ (6 August) ቦርንመዝ ከ አስቶን ቪላኤቨርተን ከ ቼልሲፉልሃም...
Read More
የተለያየ ሙያ ኖሯቸው የስራ እድል ላጡ ሰዎች በር የሚከፍት መተግበሪያ ይፉ ሆነ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የተለያየ ሙያ ኖሯቸው የስራ እድል ላጡ ሰዎች በር የሚከፍት መተግበሪያ ይፉ ሆነ።

"ምን ልታዘዝ አዲስ"የተሰኘው መተግበሪያ የባለሙያ አቅርቦት እና ማንኛውንም አገልግሎቶችን በፍጥነት እንዲያገኝ የሚረዳ ነው ተብሏል ። ዋና ስራ አሰፈፃሚው አቶ ሱራፌል...
Read More
ኢትዮጵያ ታላቁን የህዳሴ ግድብ ለሦስተኛ ጊዜ ለመሙላት ማቀዷን ተከትሎ የግብፅ ፕሬዝደንት አል ሲሲ ስጋታቸው ማየሉን ተናግረዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ታላቁን የህዳሴ ግድብ ለሦስተኛ ጊዜ ለመሙላት ማቀዷን ተከትሎ የግብፅ ፕሬዝደንት አል ሲሲ ስጋታቸው ማየሉን ተናግረዋል፡፡

የግብፅ ፕሬዝዳንት አል ሲሲ የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ለቀረበላቸው ጥያቄ የግብፅ የውሃ ድርሻን ‘ማንም ሀገር ሊሻማው አይችልም ' ብለዋል ሲል ሚድል...
Read More
ባልታወቀ በሽታ ምክንያት ዶሮና እንቁላል ወደ ገበያ እንዳይገቡ ዕግድ ተጣለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ባልታወቀ በሽታ ምክንያት ዶሮና እንቁላል ወደ ገበያ እንዳይገቡ ዕግድ ተጣለ፡፡

የግብርና ሚኒስቴር በአንዳንድ አካባቢዎች ያልታወቀ የዶሮ በሽታ ተከስቷል በማለት፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ዶሮዎችና እንቁላሎች ከቅርብም ሆነ ከሩቅ አካባቢዎች ወደ ገበያ እንዳይገቡ...
Read More
በዓለም በዓመት 700ሺህ ሰዎች ፀረ ተህዋስያን መድሀኒቶችን በተላመዱ በሽታዎች ህይወታቸውን ያጣሉ ተባለ።
የሀገር ውስጥ ዜና

በዓለም በዓመት 700ሺህ ሰዎች ፀረ ተህዋስያን መድሀኒቶችን በተላመዱ በሽታዎች ህይወታቸውን ያጣሉ ተባለ።

ፀረ ተህዋስያን መድሀኒቶችን በተላመዱ በሽታዎች ምክንያት በቀን ከ2ሺህ በላይ ሰዎች ህይወታቸውን እንደሚያጡ ተገልጿል። ይህ የተባለው አስረኛ አመት የፀረ ተህዋስያን መድሀኒቶች-የበሽታ...
Read More
በማይሆን መንገድ መከላከያን የነካ ይጠየቃል፤ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በማይሆን መንገድ መከላከያን የነካ ይጠየቃል፤ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ፡፡

እያንዳንዱ ሰው መብቱን ብቻ ሳይሆን ግዴታውን በሚገባ ማወቅ አለበት ብለዋል፡፡ከመከላከያና ከጋዜጠኞች እስር ጋር ተያይዞ ለተወካዮች ም/ቤት በሰጡት ማብራሪያ ከአሁን በኋላ...
Read More
‹‹በአዲስ አበባ 80 የሚደርሱ የእሁድ ገበያዎች ተፈጥረዋል ›› ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ
የሀገር ውስጥ ዜና

‹‹በአዲስ አበባ 80 የሚደርሱ የእሁድ ገበያዎች ተፈጥረዋል ›› ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ

‹‹በአዲስ አበባ 80 የሚደርሱ የእሁድ ገበያዎች ተፈጥረዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተናግረዋል፡፡በእነዚህ እሁድ ገበያዎች...
Read More
25 በመቶ የሚሆነው የእርሻ መሬት በትራክተር ማረስ ተችሏል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

25 በመቶ የሚሆነው የእርሻ መሬት በትራክተር ማረስ ተችሏል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፡፡

በዚህ አመት 25 በመቶ የሚሆነው ሃገራችን የእርሻ መሬት በትራክተር ማረስ መቻሉን ጠቅላይ ሚነስተር ዶክተር አብይ አህመድ ተናግረዋል፡፡ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች...
Read More
‹‹የስኳር ፍብሪካዎች እስከ 2010 የነበረባቸዉን ዉዝፍ ሂሳብ አሁን ነዉ የዘጋነዉ፡፡›› ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ
የሀገር ውስጥ ዜና

‹‹የስኳር ፍብሪካዎች እስከ 2010 የነበረባቸዉን ዉዝፍ ሂሳብ አሁን ነዉ የዘጋነዉ፡፡›› ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ

ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐብይ አህመድ ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ቀርበዉ ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሳላቸዉ ጥያቄ ምላሽ በመስጠት ላይ ናቸዉ፡፡ በዚህም ከምክር...
Read More
በጋምቤላ የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር መንግስት እያጣራው እገኛለሁ አለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በጋምቤላ የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር መንግስት እያጣራው እገኛለሁ አለ፡፡

የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት በጋምቤላ የተከሰተው የፀጥታ ችግር ከፀጥታ አካላት ጋር በመሆን እያጣራ እንደሚገኝ ለኢትዮ ኤፍኤም አስታውቋል፡፡ በሌላ በኩል የክልሉ መንግስት...
Read More
የሕዝብ ተወካዮች 6ኛው ምክር ቤት በ1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የሕዝብ ተወካዮች 6ኛው ምክር ቤት በ1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል።

በተያዘው አጀንዳ መሠረትም የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮችን በተመለከተ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በተለያዩ ርዕሰ-ጉዳዮች ጥያቄዎችን እያቀረቡ ነው።...
Read More
መስከረም አበራ በ30 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንድትለቀቅ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ::
የሀገር ውስጥ ዜና

መስከረም አበራ በ30 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንድትለቀቅ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ::

“ኢትዮ ንቃት” የተሰኘ የዩቲዩብ መገናኛ ብዙኃን መስራች እና ባለቤት የሆነችው መስከረም አበራ፤ በ30 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንድትለቀቅ በፍርድ ቤት...
Read More
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነገ ከህ/ተ/ም/ቤት አባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ይሰጣሉ።
የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነገ ከህ/ተ/ም/ቤት አባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ይሰጣሉ።

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች 6ኛው ምክር ቤት በ1ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ በሚያካሂደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባ፤ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አሕመድ...
Read More
አማራ ባንክ ሰኔ 11 ስራውን በይፋ ይጀምራል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አማራ ባንክ ሰኔ 11 ስራውን በይፋ ይጀምራል፡፡

በምስረታ ላይ የቆየው የአማራ ባንክ ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም ሥራውን በይፋ እንደሚጀምር ባንኩ በዛሬዉ እለት አስታውቋል። የአማራ ባንክ የቦርድ...
Read More
ብርጋዴር ጄነራል ተፈራ ማሞ በ30 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ ተወሰነ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ብርጋዴር ጄነራል ተፈራ ማሞ በ30 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ ተወሰነ፡፡

የአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ሰኔ 3 ቀን 2014 በዋለው ችሎት የአማራ ክልል ልዩ ኃይል የቀድሞ አዛዥ የነበሩት ብርጋዴር ጀነራል...
Read More
የጎርፍ አደጋ ሰለባ ሆነዉን ህጻን አሁንም እያፈላለገ እንደሚገኝ የእሳት እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የጎርፍ አደጋ ሰለባ ሆነዉን ህጻን አሁንም እያፈላለገ እንደሚገኝ የእሳት እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

በአዲስ አበባ በየላዛሪስት ካቶሊክ ትምህርት ቤት ከትላንት ወዲያ በጎርፍ የተወሰደው ህጻን ልጅ አለመገኝቱን ተናግሯል፡፡ የእሳት እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር...
Read More