ዜና
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በ100 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቅ በፍርድ ቤት ብይን ተሰጠ።
ኢኮዋስ በማሊ ጥሎት የነበረውን ማዕቀብ አነሳ፡፡
አርሰናል የጄሱስን ዝውውር አጠናቀቀ::
የዓለም ጤና ድርጅት በምስራቅ አፍሪካ በአስከፊ የምግብ ዋስትና እጦት ሳቢያ እየተከሰተ ላለው የጤና ቀውስ ለመቀነስ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡
ቅዱስ ጊዮርጊስ የፕሪምየር ሊግ ዋንጫውን አነሳ
200 የሚጠጉ አዉቶብሶች የድጋፍ ሰጭነት ዉላቸዉ መቋረጡን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
ለታክሲዎችና ሃይገሮች ነዳጅ ቅድሚያ ለመስጠት ዝግጁ ነኝ የኢትዮጲያ ነዳጅ ማደያዎች ማህበር፡፡
ቡና ባንክ የእጣ አሸናፊ ደንበኞችን ይፋ አደረገ፡፡
በኢትዮጵያ በኮቪድ የመያዝ መጠን በ12 በመቶ ከፍ ማለቱ ተገለፀ።
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል፡፡
የኢትዮ -ሱዳን ድንበር የጸጥታ ሁኔታ በአካባቢዉ ነዋሪዎች አንደበት ሲገለጽ! ስለቀጣይ መፍትሄዉስ ምሁራን ምን ይላሉ?
የውጭ ማስታወቂያ ፈቃድ አሰጣጥ ስርዓትን ለመቆጣጠር የሚያስችል ስታንዳርድ ይፋ ሆነ::
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየመከረ ነው።
ከሀምሌ 1 ጀምሮ ሁሉም ክልሎች ወደ ኦንላይን ትግበራ እንዲገቡ ትዕዛዝ መሰጠቱን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል።
የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት 18 ከሚሆኑ ባንኮች ጋር ሰነዶችን በonline ለማረጋገጥ የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ መፈራረሙን አሰታውቋል፡፡
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በዩኒቨርስቲዎች ዉስጥ እንደሚሰጥ ተገለፀ።
የውጭ ማስታወቂያ ደንብ መፅደቁን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ገለጸ።
አንድ መቶ የሚሆኑ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የሚሳተፉበት ኤግዚቢሽን ከሰኔ 23 እስከ ሰኔ 25 ይካሄዳል፡፡
ከመከላከያ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ የተሰጠ ማብራሪያ
የሩስያው ፕሬዝደንት የዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሃገር ውጭ ታይተዋል፡፡
