ዜና
የኢዜማ የፓርላማ አባላት ጠ/ሚኒስትሩ ማብራሪያ እንዲሰጡ ጠየቁ::
ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ
የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ተቀምጧል፡፡
በኢትዮጵያ ከሚከሰቱ የደን ቃጠሎዎች 90 ከመቶ የሚሆኑት በሰዉ ሰራሽ ምክንያት የሚከሰቱ ናቸዉ ተባለ፡፡
ኢትዮጵያ የልጆቿን ደም በየጊዜው የምትጠጣ መሆን የለባትም ሲሉ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡
ኢትዮጵያ ከህዳሴ ግድቡ ጋር ተያይዞ የአውሮፓ ህብረት ያወጣውን መግለጫ አወገዘች።
አዋሽ ባንክ ለሼባ ማይልስ አገልግሎት የሚመዘገቡ ደንበኞቹን ሊሸልም ነው ።
በሳምንቱ ከ2ሺህ በላይ ዜጎች ከሳዉዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል ተባለ።
ቤንዚል አርከፍክፎ እሳት በመለኮስ በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰው ተከሳሽ 14 ዓመት እስራት ተወሰነበት፡፡
ቻይና በህዋ ላይ የሃይል ማእከል ለመገንባት ማቀዷን አስታወቀች፡፡
ፏን ኋን የሲሚንቶ ምርት ጥቅም ላይ እንዳይውል ታገደ::
በእንግሊዝ ከ40 ዓመታት ወዲህ የመጀመሪያ የተባለ የዋጋ ንረት ተመዝግቧል፡፡
አምባሳደር መለስ ዓለም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቃል አቀባይና የአስቸኳይ ሁኔታዎች መከታተያ ዳይሬክተር ጄኔራል ሆነው ተሾሙ::
አፍጋኒስታን ባጋጠማት የመሬት መንቀጥቀጥ ከአንድ ሺህ በላይ ዜጎቿን አጥታለች፡፡
የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራጮች ዛሬ የምክር ቤቱን መደበኛ ስብሰባ አቋርጠው እንደወጡ በምክር ቤቱ የአብን ተወካይ ደሳለኝ ጫኔ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ገልጸዋል።
ወደ 939 ከሚደዉሉ ሰዎች መካከል ከ90 በመቶ በላይ የሚሆኑት የሚጠይቁት የተሳሳተ መረጃ ነዉ ተባለ፡፡
ሩስያ ላይ የተጣሉ ማእቀቦች የምግብ እና የግብርና ማዳበሪያን እንደማይመለከቱ የአውሮፓ ህብረት አስታወቀ::
“መዳኒት ሜዲካል ዳይሬክተሪ” የተሰኘ አዲስ የዲጅታል አገልግሎት በይፋ ስራ ጀመረ።
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር በኢትዮጵያ የተፈጠረውን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የተወሰዱ ቁልፍ የመተማመን እርምጃዎችን በደስታ እንደተቀበሉት ገለጹ::
የአፋር ሕዝብ ፓርቲ ከአፋር ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት እራሱን ማግለሉን አስታወቀ፡፡
