ዜና

በአዲስ አበባ የ70 አመት አዛውንት በጅብ ተበልተው ከፍተኛ ጉዳት ደረሰባቸው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ የ70 አመት አዛውንት በጅብ ተበልተው ከፍተኛ ጉዳት ደረሰባቸው፡፡

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ የ70 አመት አዛውንት ምሽት ላይ በሁለት ጅቦች መበላታቸውን የእሳትና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ለኢትዮ...
Read More
ዶ/ር ደብረጺሆን ገ/ሚካኤል እና ጌታቸው ረዳን ጨምሮ 37 ተከሳሾች በጋዜጣና በEBC ጥሪ እንዲደረግላቸው ታዘዘ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ዶ/ር ደብረጺሆን ገ/ሚካኤል እና ጌታቸው ረዳን ጨምሮ 37 ተከሳሾች በጋዜጣና በEBC ጥሪ እንዲደረግላቸው ታዘዘ፡፡

=======#=======ዶ/ር ደብረጺሆን ገ/ሚካኤል እና ጌታቸው ረዳን ጨምሮ 37 ተከሳሾች በጋዜጣና በEBC ጥሪ እንዲደረግላቸው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ...
Read More
በርካታ ቤቶች በእሳት የተቃጠሉባት የጉራጌ ዞን፡-
የሀገር ውስጥ ዜና

በርካታ ቤቶች በእሳት የተቃጠሉባት የጉራጌ ዞን፡-

በጉራጌ ዞን በአራት ወረዳዎች በእሳት አደጋ 80 ያህል ቤቶች መቃጠላቸው ተነግሯል፡፡ አደጋዎቹ የደረሱት በእዣ ወረዳ ፣ በቀቤና ፣በቸሀ እና በአበሽጌ...
Read More
በጎረቤት ሃገር ሱዳን በአንድ ሳምንት ዉስጥ ብቻ ከ90 በላይ ንጹሀን ዜጎች ተገደሉ፡፡
የውጭ ዜና

በጎረቤት ሃገር ሱዳን በአንድ ሳምንት ዉስጥ ብቻ ከ90 በላይ ንጹሀን ዜጎች ተገደሉ፡፡

በሀገሪቷ ዛሬም በቀጠለው ግጭት ዜጎች ህይወታቸው እያለፈ ነው፡፡ ከግጭቱ ጋር በተያያዘ በትላንትናው እለት የ 9 ሰዎች ህይወታቸው አልፋል ተብሏል፡፡ በተጨማሪም...
Read More
ቶጎ 145 ያህል መምህራን ከስራ አገደች፡፡
የውጭ ዜና

ቶጎ 145 ያህል መምህራን ከስራ አገደች፡፡

የሀገሪቱ የፑብሊክ ሰርቪስ ሚኒስትር በመንግስት ላይ ተቃውሞ እና አመጽ እንዲፈጠር አድርገዋል ያላቸውን መምህራን ሙሉ በሙሉ ከስራ ገበታቸው አግዷል ተብሏል፡፡ መምህራኑ...
Read More
በሚዛን አማን ከተማ ከ11ሺህ በላይ ዜጎች በወባ በሽታ መያዛቸው ተነገረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በሚዛን አማን ከተማ ከ11ሺህ በላይ ዜጎች በወባ በሽታ መያዛቸው ተነገረ፡፡

ሚዛን አማን ከተማ ባሉ የጤና ተቋማት ለ 15 ሺህ 4መቶ 72 ሰዎች ላይ በተደረገ የወባ በሽታ ምርመራ በ11 ሺህ 4መቶ...
Read More
አቶ ታዲዮስ ጌታቸው በታጣቂዎች አልታገቱም!
የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ታዲዮስ ጌታቸው በታጣቂዎች አልታገቱም!

የኩሪፍቱ ሪዞርት ባለቤት አቶ ታዲዮስ ጌታቸው በታጣቂዎች ታግተዋል በሚል በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ እየተዘዋወረ ይገኛል፡፡ ኢትዮ ኤፍ ኤም የኩሪፍቱ...
Read More
የኢትድጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣንን ለማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር 1238/2ዐ13 መሠረት የቦርድ አባላት ተሹመዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትድጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣንን ለማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር 1238/2ዐ13 መሠረት የቦርድ አባላት ተሹመዋል፡፡

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር--- ሰብሳቢአምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ከቱሪዝም ሚኒስቴር--- አባልአምባሳደር ሀሰን ኢብራሂም ከዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል--- አባልዶ/ር አጋረደች...
Read More
ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ነፃነት ንቅናቄ ፓርቲ (ኦነን) ጠቅላላ ጉባኤውን አስመልክቶ የቀረቡ አጠራጣሪ ሰነዶች ላይ ምርመራ እንዲያደርግ ለፌደራል ፖሊስ ጥያቄ አቀረበ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ነፃነት ንቅናቄ ፓርቲ (ኦነን) ጠቅላላ ጉባኤውን አስመልክቶ የቀረቡ አጠራጣሪ ሰነዶች ላይ ምርመራ እንዲያደርግ ለፌደራል ፖሊስ ጥያቄ አቀረበ፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ነፃነት ንቅናቄ ፓርቲ (ኦነን) ጠቅላላ ጉባኤውን አስመልክቶ የቀረቡ አጠራጣሪ ሰነዶችን አስመልክቶ ምርመራ እንዲደረግ ለፌደራል ፓሊስ...
Read More
ሽሮሜዳ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሽሮሜዳ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

በጉለሌ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ሽሮሜዳ አምባ ትምህርት ቤት አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ እስካሁን የማቾች ቁጥር ስድስት መድረሱ ተነግሯል፡፡ የአዲስ አበባ...
Read More
የዬክሬን ፕሬዝዳንት በግራሚ የሽልማት ስነ ስርአት ሳይጠበቁ ተከስተዋል፡፡
የውጭ ዜና

የዬክሬን ፕሬዝዳንት በግራሚ የሽልማት ስነ ስርአት ሳይጠበቁ ተከስተዋል፡፡

የዬክሬን ፕሬዝዳንት በግራሚ የሽልማት ስነ ስርአት ሳይጠበቁ የተከሰቱ ሲሆን ዩክሬንን በምትችሉት ሁሉ ደግፉ ሲሉ ጥሪያቸውን አቅርበዋል:: ትናንት ሌሊት በግራሚ የሽልማት...
Read More
የአለም ባንክ ለኬኒያ የ750 ሚሊዮን ዶላር ብድር አጸደቀ፡፡
የውጭ ዜና

የአለም ባንክ ለኬኒያ የ750 ሚሊዮን ዶላር ብድር አጸደቀ፡፡

ኬኒያ በተያዘው የፈረንጆቹ አመት ተፈጻሚ የሚሆን ብድር ከአለም ባንክ በኩል ማግኝቷን አስታውቃለች፡፡ ብድሩ ሀገሪቷ እስከ ፈረንጆቹ 2023 ድረስ በአምስት ዘርፎች...
Read More
“ የምታገለው ለመላው ጭቁን ህዝብ ነው” የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ)
የሀገር ውስጥ ዜና

“ የምታገለው ለመላው ጭቁን ህዝብ ነው” የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ)

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) በሃገሪቱ ላሉ ፖለቲካዊ ችግሮች መንስኤ መደረጉ ትክክል እንዳልሆነ በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው ኦነግ ጊዜያዊ የህዝብ ግንኙነት...
Read More
“ከትላንት በስቲያ ተዘግቶ የቆየውን የኢትዮ ጅቡቲ የባቡር አገልግሉት በአስቸኳይ ለመጀመር ርብርብ ላይ ነን “ ኢትዮ- ጅቡቲ ባቡር አክስዮን ማህበር
የሀገር ውስጥ ዜና

“ከትላንት በስቲያ ተዘግቶ የቆየውን የኢትዮ ጅቡቲ የባቡር አገልግሉት በአስቸኳይ ለመጀመር ርብርብ ላይ ነን “ ኢትዮ- ጅቡቲ ባቡር አክስዮን ማህበር

በርካታ ተሸከርካሪዎች በአዳማ እና በመተሀራ ከተሞች ቆመው እንዳሉና በአከባቢው ከፍተኛ ውጥረት መንገሱን ኤትዮ ኤፍ ኤም ከአከባቢው ነዋሪዎች ሰምቷል፡፡ ነዋሪዎቹ እንደነገሩን...
Read More
ዘመን ባንክ ከማስተር ካርድ ጋር በመተባበር አዳዲስ የክፍያ ዘዴዎችን አቀረበ
የሀገር ውስጥ ዜና

ዘመን ባንክ ከማስተር ካርድ ጋር በመተባበር አዳዲስ የክፍያ ዘዴዎችን አቀረበ

ዘመን ባንክ በድረገፅ የሚደረጉ ክፍያዎችን ከማስተር ካርድ የክፍያ ዘዴዎች ጋር በማጣመር በዘመን ባንክ ፣ ማስተር ካርድ እና ቪዛ ካርድ ግብይት...
Read More
መንግስት ከኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ሸኔ) ጋር የገባበትን ጦርነት ሳይዘገይ በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ቁርጠኛ አቋም መያዝ እንዳለበት ኦፌኮ አሳሰበ
የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት ከኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ሸኔ) ጋር የገባበትን ጦርነት ሳይዘገይ በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ቁርጠኛ አቋም መያዝ እንዳለበት ኦፌኮ አሳሰበ

የፌደራሉ መንግስት ለትግራይ ክልል የሰላም እጁን እንደዘረጋው ሁሉ ከኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ጋር የገባበትን ጦርነት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ቁርጠኛ አቋም ሳይዘገይ...
Read More
በሳምንቱ መጨረሻ ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ሙሉ በሙሉ መውደሙ ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በሳምንቱ መጨረሻ ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ሙሉ በሙሉ መውደሙ ተገለጸ፡፡

በአዲስ አበባ በሁለት ቀናት ውስጥ በተከሰቱ የእሳት አደጋዎች በንበረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ እሳት እና የአደጋ ስጋት ስራ...
Read More
ከፍተኛ ስርቆት በመዲናችን አዲስ አበባ ተፈጽሟል!
የሀገር ውስጥ ዜና

ከፍተኛ ስርቆት በመዲናችን አዲስ አበባ ተፈጽሟል!

ስርቆቱ የተፈጸመው የፌደራል ፖሊስ ልብስ በለበሱ ሰዎች ነው ተብሏል በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ጎሮ ሰፈራ ልዩ ቦታው ፖስታ ቤት...
Read More
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በጦርነት እና ግጭቶች ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሚውል ከ134 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ መሰብሰብ መቻሏን አስታወቀች፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በጦርነት እና ግጭቶች ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሚውል ከ134 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ መሰብሰብ መቻሏን አስታወቀች፡፡

የቤተክርስቲያኗ 52ኛ የጳጳሳት ጉባኤ ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በኢትዮጵያ በትግራይ፣ በአማራ፣ በአፋር እና በኦሮሚያ ክልሎች በጦርነት እና ግጭቶች ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው...
Read More
ከቀድሞ የዛምቢያ ሚኒስትር በሙስና ገዝተዋቸዋል የተባሉ ሆቴልና ሄሊኮፕተሮች ተያዙ
የውጭ ዜና

ከቀድሞ የዛምቢያ ሚኒስትር በሙስና ገዝተዋቸዋል የተባሉ ሆቴልና ሄሊኮፕተሮች ተያዙ

የቀድሞ የዛምቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆሴፍ ማላንጂ በህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡በቁጥጥር ስር የዋሉት ባለሥልጣኑ በወንጀል ተገዝቷል...
Read More