ዜና

ሰሜን ኮርያ በአለም አቀፍ ደረጃ የተከለከለው ድንበር ተሸጋሪ ሚሳኤል መሞከሯ ተሰምቷል፡፡
የውጭ ዜና

ሰሜን ኮርያ በአለም አቀፍ ደረጃ የተከለከለው ድንበር ተሸጋሪ ሚሳኤል መሞከሯ ተሰምቷል፡፡

ሰሜን ኮርያ በአለም የተከለከለው ድንበር ተሸጋሪ ሚሳኤል ሙከራ ያደረገችው ከ2017 ወዲህ ለመጀመርያ ጊዜ ነው ስትል ደቡብ ኮርያ ያስታወቀችው፡፡ ሰሜን ኮርያ...
Read More
በአዲስ አበባ ለ2.5 ሚሊዮን ህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጡ ያሉት 10ሺህ 500 ተሸከርካሪዎች ብቻ መሆናቸውን ሰምተናል በመዲናዋ ይትራንስፖርት ፍላጎት እና የተሸከርካሪው ቁጥር የሚጣጣም አለመሆኑ ተነግሯል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ለ2.5 ሚሊዮን ህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጡ ያሉት 10ሺህ 500 ተሸከርካሪዎች ብቻ መሆናቸውን ሰምተናል በመዲናዋ ይትራንስፖርት ፍላጎት እና የተሸከርካሪው ቁጥር የሚጣጣም አለመሆኑ ተነግሯል፡፡

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የኮሚኒኬሽን ዳሬክተር አቶ አረጋዊ ማሩ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት በመዲናዋ እስከ 2013 ዓ.ም ድረስ በተመዘገበው ቁጥር...
Read More
በኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም መካከል በተለያዩ ጉዳዮች ላይ እየተደረገ ያለዉን ድርድር በራሳቸዉ ለመፍታት እየሞከሩ ነዉ ብሏል የኢትዮጵያ ኮሚኒኬሽን ባለስልጣን ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም መካከል በተለያዩ ጉዳዮች ላይ እየተደረገ ያለዉን ድርድር በራሳቸዉ ለመፍታት እየሞከሩ ነዉ ብሏል የኢትዮጵያ ኮሚኒኬሽን ባለስልጣን ፡፡

የኢትዮጵያ ኮሚኒኬሽን ባለስልጣን በሁለቱ ኦፕሬተሮች መካከል እየተደረገ ያለዉ ድርድር ወደ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አለመምጣቱን እና ድርድሩንም በሁለቱ መካከል ለመፍታት እየተሞከረ...
Read More
መስፍን ጣሰው አዲሱ የአየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ
የሀገር ውስጥ ዜና

መስፍን ጣሰው አዲሱ የአየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ

መስፍን ጣሰው አዲሱ የአየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆነው መሾማቸውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ።አዲሱ ተሿሚው በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ38 ዓመታት...
Read More
ፖላንድ 45 የሩስያ ዲፕሎማቶችን ከሀገሯ አባረረች፡፡
የውጭ ዜና

ፖላንድ 45 የሩስያ ዲፕሎማቶችን ከሀገሯ አባረረች፡፡

የኔቶ አባል ሀገር የሆነችው ፖላንድ ከሩስያ ጋር በተፈጠረው አለመግባባት የሩስያ ዲፕሎማቶችን በአምስት ቀናት ውስጥ ሀገሯን ለቀው እንዲወጡ ውሳኔ አሳልፋለች፡፡ ይህንንም...
Read More
ሰበር ዜና
የሀገር ውስጥ ዜና

ሰበር ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገ/ማርያም ከኃላፊነታቸው በፈቃዳቸው ለቀቁ አቶ ተወልደ ከኃላፊነታቸው በይፋዊ መንገድ የለቀቁት ከጤናቸው...
Read More
ሰነድ አልባ ስደተኞችን እንዳይቀጥሩ የደቡብ አፍሪካ መንግስት ትእዛዝ ሰጠ::
የውጭ ዜና

ሰነድ አልባ ስደተኞችን እንዳይቀጥሩ የደቡብ አፍሪካ መንግስት ትእዛዝ ሰጠ::

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት በሀገሪቱ የሚገኙ ኩባንያዎች ሰነድ አልባ ስደተኞችን እንዳይቀጥሩ፣እንዲሁም የሰራተኞቻቸውን ሰነድ በጥንቃቄ መመርመር እና መያዝ አለባቸው ሲሉ ተናግረዋል፡፡ በደቡብ...
Read More
የአዉሮፓ ህብረት የአዉሮፓ ወታደራዊ የጦር ሃይል እንዲዋቀር ፍቃድ ሰጠ፡፡
የውጭ ዜና

የአዉሮፓ ህብረት የአዉሮፓ ወታደራዊ የጦር ሃይል እንዲዋቀር ፍቃድ ሰጠ፡፡

የአዉሮፓ ህብረት በታሪኩ የመጀመሪያ ነዉ በተባለለት በዚህ ወታደራዊ የጦር ሃይል ማዋቀር ውሳኔ ላይ 5 ሺህ የሚሆኑ ጠንካራ ወታደሮችን ለማሰማራት እየሰራ...
Read More
“ኢትዮጵያዊነት” በትምህርት ካሪኩለም ዉስጥ ተካቶ እንዲሰጥ ለማድረግ እስራለሁ— ኢትዮጵያዊነት የዜጎች መብት ማስተባበሪያ ድርጅት
የሀገር ውስጥ ዜና

“ኢትዮጵያዊነት” በትምህርት ካሪኩለም ዉስጥ ተካቶ እንዲሰጥ ለማድረግ እስራለሁ— ኢትዮጵያዊነት የዜጎች መብት ማስተባበሪያ ድርጅት

ኢትዮጵያዊነት የዜጎች መብት ማስተባበሪያ ድርጅት ወይም በአጭሩ “ኢትዮጵያዊነት” ከሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅት ኤጀንሲ ፈቃድ አዉጥቶ እየተንቀሳቀሰ የሚገኝ ሲሆን በዋናነት አንድነትን የሚያጎሉ...
Read More
በህወጥ መንገድ ወደ ጅቡቲ የሚያቀኑ የፍልሰተኞች ቁጥር አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን ኢትዮ ኤፍኤም ሰምቷል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በህወጥ መንገድ ወደ ጅቡቲ የሚያቀኑ የፍልሰተኞች ቁጥር አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን ኢትዮ ኤፍኤም ሰምቷል፡፡

በሱማሌ ክልል ሲቲ ዞን የምትገኘው አይሻ ወረዳ በህገወጥ መንገድ ወደ ጅቡቲ መተላለፊያቸውን ለሚያደርጉ ህገወጥ ፍልሰተኞች መተላለፊያ ሆናለች፡፡ የፍልሰተኞች ጉዳይ እለት...
Read More
በመላው አለም 2.2 ቢሊዮን ዜጎች ንጹህ የመጠጥ ውሀ አያገኙም ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ይፋ አደረገ ፡፡
የውጭ ዜና

በመላው አለም 2.2 ቢሊዮን ዜጎች ንጹህ የመጠጥ ውሀ አያገኙም ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ይፋ አደረገ ፡፡

በአለማችን ከሚገኙ 7.8 ቢሊዮን ህዝብ መካከል 2.2 ቢሊዮን ያክሉ ህዝብ ንጹህ የመጠጥ ውሀ እንደማያገኝ ድርጅቱ ይፋ ባደረገው ሪፖርቱ አስታውቋል፡፡ዘንደሮም ለ28ኛ...
Read More
ንግድ ቢሮው 2 ሺህ 165 የንግድ ተቋማት ላይ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል
የሀገር ውስጥ ዜና

ንግድ ቢሮው 2 ሺህ 165 የንግድ ተቋማት ላይ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ሆን ብለው የዋጋ ንረት ባስከተሉ 2 ሺህ 165 የንግድ ተቋማት ላይ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱን ቢሮው...
Read More
ባለፉት ስድስት ወራት 12 ዜጎች በኤሌክትሪክ አደጋ ህይወታቸው ማለፉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት ስድስት ወራት 12 ዜጎች በኤሌክትሪክ አደጋ ህይወታቸው ማለፉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡

የኤሌክትሪክ ስርቆት ለመፈጻም በሞከሩ ሰዎች ላይ እስከ ሞት ጉዳት እየደረሰ መሆኑን የአገልግሎቱ የኮርፖሬት ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ መላኩ ታዬ ተናግዋል፡፡...
Read More
ቤልግሬድ የዓለም የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያ ቀዳሚ ሆናለችበሰርቢያ ቤልግሬድ ለሶስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 18ኛው የቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በበላይነት አጠናቀቀች።
ስፖርት

ቤልግሬድ የዓለም የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያ ቀዳሚ ሆናለችበሰርቢያ ቤልግሬድ ለሶስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 18ኛው የቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በበላይነት አጠናቀቀች።

ኢትዮጵያ ውድድሩን በ4 ወርቅ 2 ብር እና 3 የነሐስ ሜዳሊያዎች በድምሩ በ9 ሜዳሊያዎች አሜሪካ እና ቤልጅየምን በማስከተል በአንደንነት አጠናቃለች። ኢትዮጵያ...
Read More
ቻይና በአፍሪካ ቀንድ ሽምግልና ልትጀምር ነው
የውጭ ዜና

ቻይና በአፍሪካ ቀንድ ሽምግልና ልትጀምር ነው

ቤጂንግ በአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛዋን ወደ ቀጠናው ሀገራት ለመላክ እየተዘጋጀች ነው፤ በኢኮኖሚ ልማት ዘላቂ ሰላም ለማምጣት እንደሚረዳ ቃል ገብታለች፡፡ በአንድ...
Read More
የዓለም ሙቀት መጨመር 60 በመቶው የአፍሪካን መሬት መጎዳቱን አንድ ጥናት አመላከተ።
የውጭ ዜና

የዓለም ሙቀት መጨመር 60 በመቶው የአፍሪካን መሬት መጎዳቱን አንድ ጥናት አመላከተ።

በአለም ሙቀት መጨመር ሳቢያ በአፍሪካ ከጠቅላላው የመሬት ስፋት 60 በመቶው በመጎዳቱ በከተሞች የሚኖሩ ህዝቦችን ኑሮ አስቸጋሪ እንዳደረገው አዲስ ጥናት አመላክቷል።...
Read More
ዩኒሴፍ ከ9 ሚሊዮን በላይ ህፃናት የፖሊዮ ክትባትን በዘመቻ ሊሰጥ መሆኑን አስታውቋል፡፡
Uncategorized

ዩኒሴፍ ከ9 ሚሊዮን በላይ ህፃናት የፖሊዮ ክትባትን በዘመቻ ሊሰጥ መሆኑን አስታውቋል፡፡

በደቡብ አፍሪካዊቷ ሀገር ማላዊ የፖሊዮ ወረርሽኝ መኖሩ ከተረጋገጠ በኋላ ፣ዩኒሴፍ በምስራቅና በደቡብ አፍሪካ ሀገራት የሚገኙ ከዘጠኝ ሚሊዮን በላይ ህፃናት በዘመቻው...
Read More
በሁለት ቀናት ውስጥ ብቻ አምስት ድንገተኛ አደጋዎች መከሰታቸው ተነገረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በሁለት ቀናት ውስጥ ብቻ አምስት ድንገተኛ አደጋዎች መከሰታቸው ተነገረ፡፡

በአዲስ አበባ ቅዳሜ እና እሁድ አምስት ያህል ድንገተኛ አደጋዎች ተከስተው ከ150ሺህ ብር በላይ የሚገመት ንብረት መውደሙን ኢትዮ ኤፍ ኤም ሰምቷል፡፡...
Read More
ቻይና ውስጥ 133 መንገደኞችን አሳፍሮ ሲበር የነበረ ቦይንግ 737 አውሮፕላን መከስከሱን የቻይና መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ።
የውጭ ዜና

ቻይና ውስጥ 133 መንገደኞችን አሳፍሮ ሲበር የነበረ ቦይንግ 737 አውሮፕላን መከስከሱን የቻይና መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ።

የቻይና ኢስተርን አየር መንገድ ንበረት የሆነው ይህ ቦይን 737 ወድቆ መከስከሱ የተነገረው ጓንግዡ ግዛት ውስጥ ነው። አስካሁን በአደጋው ጉዳት ስለደረሰባቸው...
Read More
በሩሲያ ስፖንሰር ለሚደረጉ ተገንጣዮች እውቅና እንድሰጥ የሚጠይቅ ማንኛውንም ስምምነት አንቀበልም አለች ዩክሬን
የውጭ ዜና

በሩሲያ ስፖንሰር ለሚደረጉ ተገንጣዮች እውቅና እንድሰጥ የሚጠይቅ ማንኛውንም ስምምነት አንቀበልም አለች ዩክሬን

ዩክሬን በሩሲያ ስፖንሰር ለሚደረጉ ተገንጣዮች እውቅና እንድሰጥ የሚጠይቅ ማንኛውንም ስምምነት አንቀበልም ብትልም ሩሲያ እንድትደራደራት እየተማፀነች ነው፡፡ ፕሬዝዳንቱ ትናንት ከ ሲ...
Read More