ዜና

ለ 72 ሺህ ተፈናቃዮች 400 የመጠለያ ድንኳን ጠይቃ 30 ድንኳን የተላከላት ዋግህምራ
የሀገር ውስጥ ዜና

ለ 72 ሺህ ተፈናቃዮች 400 የመጠለያ ድንኳን ጠይቃ 30 ድንኳን የተላከላት ዋግህምራ

ለ 72 ሺህ ተፈናቃዮች 400 የመጠለያ ድንኳን ጠይቃ 30 ድንኳን የተላከላት ዋግህምራ መጪው ክረምት አስግቷታል፡፡ ሰባ ሁለት ሺህ ተፈናቃዮችን ለማስተናገድ...
Read More
ዳሽን ባንክ ደንበኞች ማንኛውንም እቃ በዱቤ ለመሸመት የሚችሉበትን “ዱቤ ፔይ” የተሰኘ አገልግሎት አስጀመረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ዳሽን ባንክ ደንበኞች ማንኛውንም እቃ በዱቤ ለመሸመት የሚችሉበትን “ዱቤ ፔይ” የተሰኘ አገልግሎት አስጀመረ፡፡

ባንኩ ሰዎች የሚፈልጉትን እቃ ለመግዛት ብር ቢያጥራቸው እንኳን፤በዱቤ መግዛት የሚችሉበትን አገልግሎት በዛሬዉ እለት በይፋ ማስጀመሩን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ አገልግሎቱ “ዱቤ...
Read More
አለማችን ለጦር መሳርያ ግዢ 2 ትሪሊዮን ዶላር ወጪ አድርጋለች፡፡
የውጭ ዜና

አለማችን ለጦር መሳርያ ግዢ 2 ትሪሊዮን ዶላር ወጪ አድርጋለች፡፡

በፈረንጆቹ 2021 ላይ ለጦር መሳርያ ግዢ ከሁለት ትሪሊዮን ዶላር በላይ ወጪ መደረጉን ቲንክ ታንክ አስነብቧል፡፡ የአለማችን 62 ከመቶ የመሳሪያ ግዢ...
Read More
የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ
የሀገር ውስጥ ዜና

የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ

ትምህርት ሚኒስቴር የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ አደረገ፡፡ የ2013 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው...
Read More
“ስንተሳሰብና ስንቀራረብ ከባድ የመሰለው ሁሉ እንደሚቀል ፣በደማቸው ሀገራችንን ካቆዩልን አባቶቻችን እንማራለን” የጥንታዊ ጀግኖች አርበኞች ማህበር
የሀገር ውስጥ ዜና

“ስንተሳሰብና ስንቀራረብ ከባድ የመሰለው ሁሉ እንደሚቀል ፣በደማቸው ሀገራችንን ካቆዩልን አባቶቻችን እንማራለን” የጥንታዊ ጀግኖች አርበኞች ማህበር

የሚያዚያ 27 የድል በዐልን በደማቅ ሁኔታ ለማክበር እየተዘጋጀ የሚገኘው የጥንታዊ ጀግኖች አርበኞች ማህበር በደማቸው ሀገራችንን አንድ አድርገው ካቆዩልን አባቶቻችን መተሳሰብን...
Read More
ግጭትም ጥቃትም ያፈጠጠባት የሸዋሮቢት ከተማ አሁናዊ ሁኔታዋ ምን ይመስላል?
የሀገር ውስጥ ዜና

ግጭትም ጥቃትም ያፈጠጠባት የሸዋሮቢት ከተማ አሁናዊ ሁኔታዋ ምን ይመስላል?

ኢትዮ ኤፍ ኤም ከሸዋሮቢት ከተማ ከንቲባ አቶ ቴዎድሮስ እንዳለዉ በስልክ እንዳረጋገጠዉ በአሁኑ ወቅት ከተማዋና አካባቢዉ ላይ አንጻራዊ ሰላም ሰፍኗል፡፡የክልሉ ልዩ...
Read More
የዊክሊክስ መስራች የሆነዉ ጁሊያን አሳንጅ ለአሜሪካ መንግስት ተላልፎ እንዲሰጥ የእንግሊዝ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ አስተላልፏል፡፡
የውጭ ዜና

የዊክሊክስ መስራች የሆነዉ ጁሊያን አሳንጅ ለአሜሪካ መንግስት ተላልፎ እንዲሰጥ የእንግሊዝ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ አስተላልፏል፡፡

አዉስትራሊያዊዉ ኤዲተር፣ ጸሀፊ እና አክቲቪስት ጁሊያን አሳንጅ እ.ኤ.አ በ2010 በአሜሪካ የጦር ሃይሎች መረጃ ተንታኝ ቼልሲማኒንግ አማካኝነት ባገኘዉ እና ባሰራጨዉ ሾልኮ...
Read More
ወደ 2,000 የሚጠጉ የኬንያ ፖሊሶች ‘ለማገልገል አዕምሯቸው ብቁ አይደለም’ ተባለ
የውጭ ዜና

ወደ 2,000 የሚጠጉ የኬንያ ፖሊሶች ‘ለማገልገል አዕምሯቸው ብቁ አይደለም’ ተባለ

ወደ 2,000 የሚጠጉ የኬንያ ፖሊሶች ስራቸውን ለመስራት አእምሯቸው ብቁ አይደሉም ሲሉ የተናገሩት የሀገሪቱ የብሄራዊ ፖሊስ አገልግሎት ሃላፊ ናቸው። የሀገሪቱ የብሄራዊ...
Read More
ታዋቂው የአንበሳ ፋርማሲን በተመለከተ እየሆነ ያለዉ ምንድን ነዉ?
የሀገር ውስጥ ዜና

ታዋቂው የአንበሳ ፋርማሲን በተመለከተ እየሆነ ያለዉ ምንድን ነዉ?

ፋርማሲው ያለበት ህንፃ በቅርስነት የተመዘገበ ነዉ፡፡ ፋርማሲው ያለበት ይህ ታሪካዊ ህንፃ ሊፈርስ ነዉ በሚል ከፍተኛ የተቃዉሞ ድምጾች ሲሰሙ ቆይተዋል፡፡ በዛሬዉ...
Read More
የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ባለቤትና የሕወሓት ከፍተኛ አመራር የነበሩት ወይዘሮ አዜብ መስፍን ባለፈው ሳምንት ከኢትዮጵያ መውጣታቸው ተሰምቷል
የሀገር ውስጥ ዜና

የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ባለቤትና የሕወሓት ከፍተኛ አመራር የነበሩት ወይዘሮ አዜብ መስፍን ባለፈው ሳምንት ከኢትዮጵያ መውጣታቸው ተሰምቷል

ወ/ሮ አዜብ ለረጅም ዓመታት በታጋይነትና በአመራር ደረጃ አባል ከነበሩበት ከሕወሓት ከተባረሩ በኋላ በኢሕአዴግና ሕወሓት ውስጥ የአመራር ብቃ ማነስና ስርዓት አልበኝነት...
Read More
ለሚፈጠረዉ የጸጥታ ችግር ዋስትና ያጡ የአጣዬ ከተማ ነዋሪዎች በስጋት ከተማዋን ለቀዉ እየወጡ ነዉ ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ለሚፈጠረዉ የጸጥታ ችግር ዋስትና ያጡ የአጣዬ ከተማ ነዋሪዎች በስጋት ከተማዋን ለቀዉ እየወጡ ነዉ ተባለ፡፡

የአጣዬ ከተማ ነዋሪዎች ከከተማዋ ለመዉጣት ተገደዱት ሸዋሮቢት አካባቢ የተፈጠረዉ የጸጥታ ችግር ሊስፋፋ ይችላል በሚል ስጋት ነዉ፡፡ የከተማዋ ከንቲባ አቶ አሳልፍ...
Read More
በሁሉም ዩኒየኖችና ሸማቾች በኩል ከ 30 ሺ በላይ የእርድ እንስሳት ሊቀርቡ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በሁሉም ዩኒየኖችና ሸማቾች በኩል ከ 30 ሺ በላይ የእርድ እንስሳት ሊቀርቡ ነው፡፡

ለመጪው የፋሲካ እና ለኢድ አልፈጥር በዓላት በሸማች ሱቆችና ፤በዩኒየኖች በኩል የሚቀርቡ የእርድ እንስሳት ግዢን እየፈጸምኩ ነው ሲል የአዲስ አበባ ከተማ...
Read More
ከግማሽ በላይ አሜሪካውያን ራሳቸውን ከኢንተርኔት ማጥፋት ይፈልጋሉ55 በመቶ አሜሪካውያን ቢችሉ ራሳቸውን ከኢንተርኔት ማጥፋት ይፈልጋሉ፡፡
የውጭ ዜና

ከግማሽ በላይ አሜሪካውያን ራሳቸውን ከኢንተርኔት ማጥፋት ይፈልጋሉ
55 በመቶ አሜሪካውያን ቢችሉ ራሳቸውን ከኢንተርኔት ማጥፋት ይፈልጋሉ፡፡

NordVPN በሰራው አዲስ ጥናት መሰረት 18 በመቶ አሜሪካውያን ደግሞ ጭራሽ ኢንተርኔት ባይኖር ተመኝተዋል፡፡ 60 በመቶው የግል መረጃዎችን ማስወገድ ይፈለጋሉ፣ ሩብ...
Read More
“ከደቡብ ሱዳን አልፈው የሚመጡ አርብቶ አደሮች ዝርፊያ እና የህጻናት ስርቆት እየፈጸሙ ነው “ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል
የሀገር ውስጥ ዜና

“ከደቡብ ሱዳን አልፈው የሚመጡ አርብቶ አደሮች ዝርፊያ እና የህጻናት ስርቆት እየፈጸሙ ነው “ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል

በምዕራብ ኦሞ ዞን በሱርማ እና በሞርሌ አቅጣጫዎች ከደቡብ ሱዳን አልፈው የሚመጡ አርብቶ አደሮች ዝርፊያ እና የህጻናት ስርቆት እየፈጸሙ መሆናቸው በአከባቢው...
Read More
ከ ሁለት ዓመት በፊት የቀረበን ሪፖርት በቀጥታ ገልብጦ ያቀረበው የዉሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር” እጅግ ነውር ተግባር” ፈጽሟል ሲል ቋሚ ኮሚቴውን ገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

ከ ሁለት ዓመት በፊት የቀረበን ሪፖርት በቀጥታ ገልብጦ ያቀረበው የዉሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር” እጅግ ነውር ተግባር” ፈጽሟል ሲል ቋሚ ኮሚቴውን ገለጸ

የዉሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር የ2014 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የአፈጻጸም ሪፖርት እንዲያቀርብ በተገኘበት መድረክ ምንም ዓይነት የሪፖርት ማሻሻያ ሳያደርግ በቀጥታ እየገለበጠ...
Read More
ለፋሲካ እና ለኢድ በአላት ተጨማሪ ዘይት ከውጭ ሊገባ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ለፋሲካ እና ለኢድ በአላት ተጨማሪ ዘይት ከውጭ ሊገባ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን በመንግስት ትእዛዝ መሰረት የተገዛው 10ሚሊዮን ሊትር ተጨማሪ ዘይት ለአዲስ አበባ እና ለክልሎች ሊያሰራጭ ነው ፡፡የንግድ እና...
Read More
የጃኖ ባንክ አክሲዮን ማህበር አደራጆች ቢሮውን ለቀው ጠፉ መባሉ ስህተት መሆኑን አደራጆቹ ለጣቢያችን አስረድተዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የጃኖ ባንክ አክሲዮን ማህበር አደራጆች ቢሮውን ለቀው ጠፉ መባሉ ስህተት መሆኑን አደራጆቹ ለጣቢያችን አስረድተዋል፡፡

በምስረታ ሂደት ላይ የሚገኘው ጃኖ ባንክ ፣አደራጆች ቢሮውን ለቀው ጠፉ መባሉ ስህተት መሆኑንና ቅሬታም እንደፈጠረባቸው አደራጆቹ ለጣቢያችን ነግረውናል፡፡ አደራጆቹ እንደሚሉት...
Read More
በኢትዮጵያ የባንክ ብድር ተጠቃሚ ዜጎች ቁጥር ከ 250 ሺ አይበልጥም መባሉን ሰምተናል
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የባንክ ብድር ተጠቃሚ ዜጎች ቁጥር ከ 250 ሺ አይበልጥም መባሉን ሰምተናል

አብዛኛው ህዝብ ከባንክ ቤቶች ብድርን ማግኘት የሚችልበት፤ በቂ ተቀማጭ ገንዘብ በቁጠባ ደብተሩ አለመኖሩ በኢትዮጵያ የባንክ ብድር ተጠቃሚ ዜጎች ቁጥር ከ...
Read More
የሲሚንቶ የቅዳሜና እሁድ ገበያ (” ሰንዴይ ማርኬት “ ) ሊጀመር መሆኑ መንግስት አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የሲሚንቶ የቅዳሜና እሁድ ገበያ (” ሰንዴይ ማርኬት “ ) ሊጀመር መሆኑ መንግስት አስታወቀ፡፡

ጣራ የነካው የሲሚንቶ ዋጋ ለማረጋጋት መንግስት የቅዳሜና እሁድ ገበያ (” ሰንዴይ ማርኬት “ ) ሊጀመር እንደሆነ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር...
Read More
“አማራ ክልላዊ መንግስት በመነሳት የጦር መሳሪያ የታጠቁ ኃይሎች በኃይል በመጣስ ጦርነት አውጀው የመሬት ወረራና የግዛት ማስፋፋት ተግባር ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ “ ኦፌኮ
የሀገር ውስጥ ዜና

“አማራ ክልላዊ መንግስት በመነሳት የጦር መሳሪያ የታጠቁ ኃይሎች በኃይል በመጣስ ጦርነት አውጀው የመሬት ወረራና የግዛት ማስፋፋት ተግባር ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ “ ኦፌኮ

ኦፌኮ መንግስት ሰሞኑን በአዲስ መልኩ ያወጀው ዘመቻ በጥቂቱ ፈንጥቆ የነበረውን የሰላም ጭላንጭል መልሶ የሚያደበዝዝ፤ኦሮሚያና አገሪቱን ለተጨማሪ አደጋ የሚያጋልጥ እንጂ ዘላቂ...
Read More