ዜና
የሱዳን ወታደራዊ መንግስት ተቃዋሚ ሃይሎች ከግብጽ ጋር የሚያገናኘውን አውራ ጎዳና ከዘጉ ዘጠኝ ቀናት ሞላቸው
አንዳንድ ኩባንያዎችና የነዳጅ ማደያዎች ሰው ሰራሽ እጥረት በመፍጠር እያደረጉ ካለው ህገወጥ እንቅስቃሴ እንዲታቀቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ
በኮንጎ የሃይል ማስተላለፊያ ገመድ በመቆረጡ ከ25 የሚልቁ ሰዎች መሞታቸው ተሰማ፡፡
5ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ መካሄድን አስመልክቶ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ከዋናው ስብሰባ ጎን ለጎን የአፍካ ህብረት አባል ሃገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በጋራ ጉዳዮቻቸው ዙሪያ እየመከሩ ነው
ከአስርት አመታት ወዲህ ከፍተኛ የሆነ ድርቅ በሀገራችን መከሰቱን መንግስት አሳወቀ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥን ለማቀላጠፍ በሰነድና በፎቶግራፍ የተደገፈ የተሽከርካሪዎች ቆጠራ እየተደረገ ይገኛል፡፡
አሜሪካ ለቡርኪናፋሶ የምታደርገውን የ450 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አቋረጠች፡፡
40ኛው የአፍሪካ ኅብረት የአስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ተጀመረ
በኦሮሚያ ክልል በከረዩ የሚችሌ ገዳ የጅላ አባላት ላይ ግድያ የፈጸሙና ያስፈጸሙ የፀጥታና የአስተዳደር አባላት ላይ ተገቢው የወንጀል ምርመራ ተደርጎ ለፍትሕ ሊቀርቡ ይገባል አለ ኢሰመኮ
ብስክሌትን ለትራንስፓርት አገልግሎት ለማዋል ያስችላል የተባለ እቅድ ቀረበ፡፡
ዛሬ ከ64 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የእህል ማዳበሪያ የጫነች መርከብ ጅቡቲ ወደብ መድረሷን ሰምተናል፡፡
በባሌ ዞን ጎባ ወረዳ በደረሰው የተሽከርካሪ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ማለፉን የጎባ ወረዳ ፖሊስ አስታወቀ።
የከፍተኛ ትምህርት ጥራትን ለማሻሻል ለሁሉም የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና እንደሚሰጥ ተገለፀ።
ኢትዮ ቴሌኮም እስከ አራት ቢሊየን ወርሃዊ የካርድ ሽያጭ እንደሚያከናን ገለጸ
ነገ ለሚጀመረው የአፍሪካ ህብረት 40ኛው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች መደበኛ ስብሰባ የየሀገራቱ አመራሮች አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡
ድንገት በተደረገ ፍተሻ ካዘጋጁት ሀሰተኛ መታወቂያ እና ደረሰኞች ጋር ተይዘው በዐቃቤ ህግ ክስ የተመሰረተባቸው ስምንት ተከሳሾች በእስራት እና በገንዘብ እንዲቀጡ ተወሰነ።
በአማራና አፋር ክልል በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት እና በንብረት ላይ ከ1.1 ቢሊዮን ብር በላይ ጉዳት መድረሱ ተመለከተ
የማዕከላዊ ስታትስቲክስ አገልግሎት የመረጃ ባንክ /ዳታ ቤዝ/ ስርዓት አልዘረጋም ተባለ፡፡
በጌዴኦ ዞን ከ70 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በስነ አካላዊና ስነ ሕይወታዊ ስራ ሊሸፈን ነው ተባለ፡፡
