ዜና

ኢትዮጵያ በአፍሪካ በኮቪድ 19 በተያዙ እንዲሁም በቫይረሱ በሞቱት ሰዎች ቁጥር አራተኛ እና አምስተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።
የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በአፍሪካ በኮቪድ 19 በተያዙ እንዲሁም በቫይረሱ በሞቱት ሰዎች ቁጥር አራተኛ እና አምስተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።

በኢትዮጵያ እስከ ዛሬዋ የካቲት 10 ቀን ድረስ በኮቪድ 19 ቫይረስ የተያዙ ዜጎች ቁጥር 467ሺህ 860 ሲሆን በቫይረስ የሞቱ ደግሞ 7ሺህ...
Read More
ከማረሚያ ቤት ያመለጠው እስረኛ በከባድ ወንጀል ሲሳተፍ እጅ ከፍንጅ ተያዘ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ከማረሚያ ቤት ያመለጠው እስረኛ በከባድ ወንጀል ሲሳተፍ እጅ ከፍንጅ ተያዘ፡፡

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው 17 አመት እስር ተፈርዶበት ከእስር አምልጦ የነበረው እስረኛ በከባድ ወንጀል ሲሳተፍ ተይዟል...
Read More
የእሳት አደጋው በእንግዳ ማረፊያ ( ፔኒሲዮን) ተኝተው የነበሩ የጥንዶችን ህይወት ቀጠፈ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የእሳት አደጋው በእንግዳ ማረፊያ ( ፔኒሲዮን) ተኝተው የነበሩ የጥንዶችን ህይወት ቀጠፈ፡፡

በእንግዳ ማረፍያ (ፔኒስዮን) የደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ለጊዜው ማንነታቸው ያልታወቀ የጥንዶችን ህይወት ቀጥፏል፡፡ በአቃቂ ክ/ከተማ ወረዳ 6 በተለምዶ ዛምባባ ጠጅ...
Read More
በአዲስ አበባ 74 መኪኖች ተሰርቀዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ 74 መኪኖች ተሰርቀዋል፡፡

በአዲስ አበባ በስድስት ወራት ወስጥ 74 ያህል መኪኖች መሰረቃቸው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ለኢትዮ ኤፍ ኤም አስታውቋል፡፡ በአንድ ወቅት ለአዲስ...
Read More
በስድስት ወራት ብቻ 210 ዜጎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው አልፏል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በስድስት ወራት ብቻ 210 ዜጎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው አልፏል፡፡

በአዲስ አበባ ባለፉት ስድስት ወራት በተከሰቱ የትራፊክ አደጋዎች 210 ያህል ዜጎች ህይወታቸው እንዳጡ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በየጊዜው ጫናው የበረታው የትራፊክ...
Read More
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሀገራዊ እና ክልላዊ ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤያቸውን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንዲያከናውኑ ማሰቢያ ሰጠ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሀገራዊ እና ክልላዊ ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤያቸውን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንዲያከናውኑ ማሰቢያ ሰጠ

ቦርዱ ምርጫ ቦርድ 26 ፓርቲዎች በአንድ ወር ውስጥ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያደርጉ ያሳሰበው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በትላንትናው እለት መነሳቱን ተከትሎ ነው፡፡...
Read More
በብራዚል መዲና ሪዮ ዲጄኔሮ ከባድ የጎርፍ አደጋ ተከስቷል፡፡
የውጭ ዜና

በብራዚል መዲና ሪዮ ዲጄኔሮ ከባድ የጎርፍ አደጋ ተከስቷል፡፡

በብራዚል መዲና ሪዮ ዲጄኔሮ የተከሰተው ከባድ የጎርፍ አደጋ ቢያንስ የ 23 ሰዎች ህይወት ሳይቀጥፍ እንዳልቀረ የተገመተ ሲሆን በርካታ ንብረትም አውድሟል፡፡...
Read More
በቡርኪና ፋሶ የመፈንቅለ መንግስቱ መሪ ፤ ፕሬዝዳንት ለመሆን ቃለ መሀላ ይፈፅማሉ
የውጭ ዜና

በቡርኪና ፋሶ የመፈንቅለ መንግስቱ መሪ ፤ ፕሬዝዳንት ለመሆን ቃለ መሀላ ይፈፅማሉ

ከ ሁለት ሳምንት በፊት በመፈንቅለ መንግስት ፕሬዝዳንት ሮች ካቦሬን ከስልጣን ያወረደው ጁንታ መሪ ፖል ሄንሪ ሳንዳዎጎ ዳሚባ የቡርኪና ፋሶ ፕሬዝዳንት...
Read More
ህውሓት በአማራ ክልል ከተሞች በንፁሃን ዜጎች ላይ የግድያ ፣ የመድፈር እና የዘረፋ ጥቃችን ፈጽሟል አለ አምነስቲ
የሀገር ውስጥ ዜና

ህውሓት በአማራ ክልል ከተሞች በንፁሃን ዜጎች ላይ የግድያ ፣ የመድፈር እና የዘረፋ ጥቃችን ፈጽሟል አለ አምነስቲ

በሰሜን ኢትዮጵያ የአማራ ክልል ሁለት አካባቢዎች ከህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሀት) ጋር ግንኙነት ያላቸው ታጣቂዎች ሆን ብለው በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን...
Read More
አሸዋ ሶሉሽን ቴክኖሎጂ አክሲዮን ማህበር የ7 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት አስጀመረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

አሸዋ ሶሉሽን ቴክኖሎጂ አክሲዮን ማህበር የ7 ሚሊዮን ብር ፕሮጀክት አስጀመረ፡፡

አሸዋ ሶሉሽን ቴክኖሎጂ አክሲዮን ማህበር በዛሬው እለት ስራ ለሁሉ የተሰኘ የ7 ሚሊዮን ብር ፕሮጅክት መጀመሩን የአክሲዮን ማህበሩ ዋና ስራ አስኪያጅ...
Read More
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በሃገሪቱ ተጥሎ የቆየውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አነሳ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በሃገሪቱ ተጥሎ የቆየውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አነሳ፡፡

ምክር ቤቱ በስብሰባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ በቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ላይ ከተወያየ በኋላ በ63 ተቃውሞ በ21 ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ እንዲነሳ...
Read More
ለቆሻሻ ተብሎ የተለኮሰ እሳት በሰው እና ንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ
የሀገር ውስጥ ዜና

ለቆሻሻ ተብሎ የተለኮሰ እሳት በሰው እና ንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ

ቅዳሜ እና እሁድ በአዲስ አበባ ከተማ በደረሰ ሶስት ድንገተኛ የእሳት አደጋዎች አራት ሰዎች የመቁሰል አደጋ ሲደርስባቸው በንብረት ላይም ጉዳት ደርሷል፡፡...
Read More
የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በሚመለከት በስርአተ ትምህርት ውስጥ ተካቶ ሊሰጥ ነው
ስፖርት

የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በሚመለከት በስርአተ ትምህርት ውስጥ ተካቶ ሊሰጥ ነው

የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ወይም ዶፒንግን በሚመለከት በመደበኛ ትምህርት ካሪኩለም ውስጥ ተካቶ ከ5ኛ ክፍል ጀምሮ ተግባራዊ ሊደረግ እንደሆነ ተጠቁሟል፡፡ የስፖርት አበረታች...
Read More
የአሜሪካ ዜጎች አሁኑኑ ዩክሬንን ለቀው እንዲወጡ ጆ ባይደን አሳሰቡ
የውጭ ዜና

የአሜሪካ ዜጎች አሁኑኑ ዩክሬንን ለቀው እንዲወጡ ጆ ባይደን አሳሰቡ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን፤ ሩሲያ በማንኛውም ሰአት ጥቃት ልትጀምር እንደምትችል ጠቅሰው፤ በዩክሬን የቀሩ የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው ሁሉ ባስቸኳይ ሀገሪቱን ለቀው...
Read More
የሊቢያው ጠቅላይ ሚኒስትር ከግድያ መትረፋቸው ተሰማ፡፡
የውጭ ዜና

የሊቢያው ጠቅላይ ሚኒስትር ከግድያ መትረፋቸው ተሰማ፡፡

በርካታ የፖለቲካ እና ማህበራዊ ቀውስ ላይ የምትገኘውን ሊቢያን በጠቅላይ ሚኒስትርነት የሚመሯት አብዱልሀሚድ ድቤይባህ ሃገሪቱን 1 አመት ለሚጠጋ ጊዜም እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡...
Read More
ቱርክ ሶስት የምእራባዊያን መገናኛ ብዙሃን ላይ ማስጠንቀቂያ ማውጣቷ ታውቋል፡፡
የውጭ ዜና

ቱርክ ሶስት የምእራባዊያን መገናኛ ብዙሃን ላይ ማስጠንቀቂያ ማውጣቷ ታውቋል፡፡

ቱርክ ማስጠንቀቂውን ያወጣችው ከአገልግሎት ፍቃድ ጋር በተያያዘ ስለመሆኑም ተሰምቷል፡፡ የቱርክ የመገናኛ ብዙሃን ተቆጣጣሪ መስሪያ ቤት አውጥቶታል የተባለው ማስጠንቀቂያው በዋሽንግተን ስርጭቱን...
Read More
የህውሀት ቡድን አሁንም በአንዳንድ የአማራ አካባቢዎች እየተንቀሳቀሰ የህዝቡን ሰላም እየነሳ እንደሆነ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የህውሀት ቡድን አሁንም በአንዳንድ የአማራ አካባቢዎች እየተንቀሳቀሰ የህዝቡን ሰላም እየነሳ እንደሆነ ተገለፀ

የአማራ ክልል ኮምዩኒኬሽን ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደገለጸው ህውሀት የሚባል አሸባሪ ቡድን እስካልከሰመ ድረስ ሰላም የሚባል ነገር አይታሰብም ብሏል፡፡ አሸባሪው የህውሀት...
Read More
አብን በወለጋው ግድያ የመንግስት አመራር በከፊል ቀጥተኛ ተሳታፊ ነው አለ
የሀገር ውስጥ ዜና

አብን በወለጋው ግድያ የመንግስት አመራር በከፊል ቀጥተኛ ተሳታፊ ነው አለ

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ ባወጣው የአቋም መግለጫ በቄለም ወለጋ ዞን ጊዳሚ ወረዳ ለተፈጸመው ዘግናኝ ግድያ የመንግስት...
Read More
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን ነገ ያካሂዳል።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን ነገ ያካሂዳል።

ምክር ቤቱ በጉባኤው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውይይት ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል። የምክር ቤቱ ጽ/ቤት የፕሬስና ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ አዲስአለም እንቻለው...
Read More
በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ባለሀብቶች ብድር ከመስጠት አንስቶ ሌሎችም ድጋፎች ያገኛሉ ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ባለሀብቶች ብድር ከመስጠት አንስቶ ሌሎችም ድጋፎች ያገኛሉ ተባለ፡፡

በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት ሀብት ንብረታቸው የወደመባቸው ባለሃብቶች የክልሉ መንግስት አፋጣኝ ምላሽ እንደሚሰጣቸው የተገለፀ ሲሆን በቂ ብድር እንዲያገኙ የሚያስችል ስራዎችን...
Read More