ዜና

በአፍሪካ በ70 አመት ውስጥ 205 ያህል መፈንቅለ መንግስት ተደርገዋል፡፡
የውጭ ዜና

በአፍሪካ በ70 አመት ውስጥ 205 ያህል መፈንቅለ መንግስት ተደርገዋል፡፡

የፖለቲካ ተመራማሪዎች መዝገበው እንደያዙት ባለፉት 70 ዓመታት በጠቅላላ 205 መንግሥታትን በኃይል ለመገልበጥ የተደረጉ ሙከራዎች ነበሩ። የፖለቲካ ተመራማሪዎች የሆኑት አሜሪካውያኑ ጆናታን...
Read More
የደህንነት ችግር እንዳያስከትሉ ለተሰጉ የቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ፍቃድ መሰጠት ተጀመረ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የደህንነት ችግር እንዳያስከትሉ ለተሰጉ የቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ፍቃድ መሰጠት ተጀመረ፡፡

ለ 25 ሺ በግለሰብ እና በመንግስት እጅ ለሚገኙ የቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ፍቃድ መሰጠት መጀመሩን የቴክኖሎጂ እና መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ገለፀ፡፡ የቴክኖሎጂ...
Read More
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በአማራ እና አፋር ክልሎች ከ1.64 ቢሊየን ብር በላይ ውድመት ገጥሞኛል አለ::
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በአማራ እና አፋር ክልሎች ከ1.64 ቢሊየን ብር በላይ ውድመት ገጥሞኛል አለ::

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ባደረገው ጥናት በአማራ እና አፋር ክልሎች ከ1.64 ቢሊየን ብር በላይ ውድመት ገጥሞኛል ሲል ገለፀ:: የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል...
Read More
የኔይማር አልጋ ወራሽ
ስፖርት

የኔይማር አልጋ ወራሽ

የ15 ዓመቱ ብራዚላዊ በመላው አውሮፓ የበርካታ ክለቦችን ትኩረት ስቧል፡፡ ጥር 19 በብራዚል የወጣቶች ውድድር የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ፓልሜይራስ እና ኦኢስቴ...
Read More
የግሎባል ቴሌቭዥን ኔትወርክ ኦፍ አፍሪካ GTNA በ3 ቢሊየን ብር መነሻ ካፒታል በቅርቡ ስርጭት እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የግሎባል ቴሌቭዥን ኔትወርክ ኦፍ አፍሪካ GTNA በ3 ቢሊየን ብር መነሻ ካፒታል በቅርቡ ስርጭት እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡

ግሎባል ቴሌቭዥን ኔትወርክ ኦፍ አፍሪካ GTNA በኢትዮጵያ አነሳሽነት እና በሁሉም የአፍሪካ ሃገራት ጠንካራ ትብብር በ3 ቢሊየን ብር መነሻ ካፒታል፤ መቀመጫውን...
Read More
የፈተና መሰረቅ ከግለሰብ ይልቅ ተቋማዊ እየሆነ መምጣቱ የትምህርት ሚኒስቴሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ አስታወቁ
የሀገር ውስጥ ዜና

የፈተና መሰረቅ ከግለሰብ ይልቅ ተቋማዊ እየሆነ መምጣቱ የትምህርት ሚኒስቴሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ አስታወቁ

የፈተና መሰረቅ ከግለሰብ ይልቅ ተቋማዊ እየሆነ መምጣቱ እና በአጠቃላይ የደረሰብን የሞራል ክስረት ከፍተኛ እንደሆነ ሚንስትሩ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት...
Read More
ሴኔጋል የአፍሪካን ዋንጫ ድል ለማክበር ሰኞን ብሄራዊ በዓል ስትል አወጀች።
ስፖርት

ሴኔጋል የአፍሪካን ዋንጫ ድል ለማክበር ሰኞን ብሄራዊ በዓል ስትል አወጀች።

የሴኔጋል ፕሬዝዳንት ማኪ ሳል ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድናቸው በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የአፍሪካ ዋንጫ ማሸነፉን ተከትሎ ሰኞ የህዝብ በዓል እንዲሆን ሲሉ...
Read More
የናይጄሪያው ፕሬዝደንት ሙሃመዱ ቡሃሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ኢትዮጵያን በአንድነት እንዲይዙ አሳሰቡ
የሀገር ውስጥ ዜና

የናይጄሪያው ፕሬዝደንት ሙሃመዱ ቡሃሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ኢትዮጵያን በአንድነት እንዲይዙ አሳሰቡ

ፕሬዝደንት ሙሃመዱ ቡሃሪ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ችግሮችን ተቋቁመው ሀገሪቱን በአንድነት በማቆየት ላይ እንዲያተኩሩ አሳስበዋል። በአፍሪካ ህብረት ዋና መሥሪያ ቤት ከጠቅላይ ሚኒስትር...
Read More
የኦቨርማርስ አሳዛኝ መጨረሻ …
ስፖርት

የኦቨርማርስ አሳዛኝ መጨረሻ …

ማርክ ኦቨርማርስ በአያክስ የእግር ኳሳዊ ጉዳዮች ዳይሬክተር ሆኖ ሲያገለግል ቆይቷል ፡፡ የሆላንዱ ክለብ ‹‹ ለሴት የሙያ ባልደረቦቹ በርካታ ተገቢ ያልሆኑ...
Read More
አሠልጣኝ ጳውሎስ ተሽሏቸዋል
ስፖርት

አሠልጣኝ ጳውሎስ ተሽሏቸዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የመጨረሻ ጨዋታ የሆነው የመከላከያ እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ በመከላከያ 3-1 አሸናፊነት እንደተጠናቀቀ ይታወቃል።...
Read More
የአፍሪካ ህብረት 35ተኛው የመሪዎች ጉባኤ የመክፈቻ ስነስርአት እየተካሄደ ይገኛል ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ ህብረት 35ተኛው የመሪዎች ጉባኤ የመክፈቻ ስነስርአት እየተካሄደ ይገኛል ፡፡

በጉባኤው ላይ ንግግር ያደረጉት የህብረቱ ኮሚሽነር ሙሳፋኪ ማሃማት ዋና ዋና ያሏቸውን ጉዳዮች አንስተው ሰፊ ውይይት እንዲደረግ የጠየቁ ሲሆን በተለይም በአህጉሪቱ...
Read More
የቱርኩ ፕሬዝደንት የምእራባዊያን የጦርነት ጉሰማ ነገሮችን ያከፋል የሚል ስጋት እንዳላቸው አሳሰቡ፡፡
የውጭ ዜና

የቱርኩ ፕሬዝደንት የምእራባዊያን የጦርነት ጉሰማ ነገሮችን ያከፋል የሚል ስጋት እንዳላቸው አሳሰቡ፡፡

የኔቶ ቃልኪዳን አባል የሆነችው ቱርክ ፕሬዝደንቷ ረሲብ ጠይብ ኤርዶሃን ከዩክሬን እና ሩስያ ጋር በተያያዘ የሚደረገው የአውሮፓዊያን እንቅስቃሴ ጉዳዩ እንዲከፋ ያደርጋል...
Read More
አሜሪካ የኮቪድ 19 የመከላከያ ክትባት ያልተከተቡ ወታደሮቿን ተልእኮ እንዳይወስዱ ከማድረግ እስከማሰናበት ልትደርስ እንደምትችል አሳሰበች፡፡
የውጭ ዜና

አሜሪካ የኮቪድ 19 የመከላከያ ክትባት ያልተከተቡ ወታደሮቿን ተልእኮ እንዳይወስዱ ከማድረግ እስከማሰናበት ልትደርስ እንደምትችል አሳሰበች፡፡

ከሰራዊቱ መካከል የፀረ ኮቪድ 19 ክትባትን አልከተብም ያለ የትኛውም ወታደር እንዲሰናበት እንደሚደረግ የተሰማ ሲሆን ከየትኛውም ክፍል ቢሆን ይሰናበታል ተብሏል፡፡ መከላከያ...
Read More
የአቢሲኒያ ቪዛ ካርድን ተጠቅመው አሸናፊ የሆኑ ባለእድለኞች 2021 የአፍሪካ ዋንጫ ፍፃሜን ለመከታተል ወደ ካሜሮን አቀኑ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የአቢሲኒያ ቪዛ ካርድን ተጠቅመው አሸናፊ የሆኑ ባለእድለኞች 2021 የአፍሪካ ዋንጫ ፍፃሜን ለመከታተል ወደ ካሜሮን አቀኑ፡፡

አቢሲኒያ ባንክ እና ቪዛ ያዘጋጁት ‹‹የአቢሲኒያ ቪዛ ካርድን ይጠቀሙ፤የቶታል ኢነርጂ የአፍሪካ ዋንጫ 2021 የጉዞ ዕድልን ያሸንፉ" ባለእድለኞች የሽኝት ስነስርአት ተካሂዶላቸዋል፡፡...
Read More
በበሻሌ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምን ተከሰተ?
የሀገር ውስጥ ዜና

በበሻሌ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምን ተከሰተ?

በዛሬው እለት በበሻሌ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከቀኑ 6 ሰአት አካባቢ አንዲት ተማሪ ከአራተኛ ፎቅ ላይ እራሷን ጥላለች፡፡ እራሷን ከፎቅ...
Read More
የወሎ፣ የመቅደላ አምባና የወልደያ ዩኒቨርሲቲዎች በየካቲት ወር መጀመሪያ ላይ ተማሪዎችን ማስተማር እንደሚጀምሩ ሰምተናል
የሀገር ውስጥ ዜና

የወሎ፣ የመቅደላ አምባና የወልደያ ዩኒቨርሲቲዎች በየካቲት ወር መጀመሪያ ላይ ተማሪዎችን ማስተማር እንደሚጀምሩ ሰምተናል

የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ለኢዜአ እንደገለጹት በአማራ ክልል አሸባሪው ህውሓት በከፈተው ጦርነት ሳቢያ የወሎ፣ የመቅደላ አምባና የወልደያ ዩኒቨርሲቲዎች...
Read More
የአውሮፓ ህብረት አገራት ከ13 ሚሊየን ዶዝ በላይ የኮቪድ-19 ክትባት ለኢትዮጵያ ድጋፍ አደረጉ።
የሀገር ውስጥ ዜና

የአውሮፓ ህብረት አገራት ከ13 ሚሊየን ዶዝ በላይ የኮቪድ-19 ክትባት ለኢትዮጵያ ድጋፍ አደረጉ።

በርክክብ ስነስርአቱ ላይ ዶክተር ሊያ ታደሰ የተደረገው ድጋፍ የክትባት አቅርቦትን እንደሚያሳድግ የገለፁ ሲሆን ለበሽታው መገታትና መከላከል ትልቅ ፋይዳ እንደሚኖረው ተናግረዋል።...
Read More
የጤና ሳይንስ ትምህርት በሚሰጥባቸው ዩኒቨርስቲዎች የኩላሊት እጥበት ሊጀመር ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የጤና ሳይንስ ትምህርት በሚሰጥባቸው ዩኒቨርስቲዎች የኩላሊት እጥበት ሊጀመር ነው፡፡

ከጤና ሚኒስትር ጋር መተባበር በክልል ከተሞች የኩላሊት እጥበት ለመጀመር የቅድመ ዝግጅት ስራ እየሰራን እንገኛለን ብለዋል የኩላሊት ህመምተኞች እጥበት በጎ አድራጎት...
Read More
ሞስኮ የአለም ምርጧ ከተማ ናት – ተመድ
የውጭ ዜና

ሞስኮ የአለም ምርጧ ከተማ ናት – ተመድ

በተለያዩ መመዘኛዎች የአለም ከተሞችን ያወዳደረው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሩስያዋን ዋና ከተማ ሞስኮን ለኑሮ አመቺ ከተማ ሲል ሰይሟታል፡፡ መዲናይቱ ከአውሮፓ እና...
Read More
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በ2014 ባለፉት 6 ወራት 7 ሺ 668 ጊጋ ዋት ሰዓት ኤሌክትሪክ ማመንጨቱን አሳውቋል
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በ2014 ባለፉት 6 ወራት 7 ሺ 668 ጊጋ ዋት ሰዓት ኤሌክትሪክ ማመንጨቱን አሳውቋል

ከመነጨው ኤሌክትሪክ ውስጥ 7 ሺህ 372 ጊጋ ዋት ሰዓት ከውሃ፣ 270 ነጥብ 59 ጊጋ ዋት ሰዓት ከንፋስ እና ቀሪው 24...
Read More