ዜና
በኬኒያ ያልሞተ ሰው ሞቷል በማለት በፌስቡክ ገጹ ላይ የለጠፈው ግለሰብ በፖሊስ ሃይሎች በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡
ከስምምነት ላይ ለመድረስ ‘ፖለቲካዊ ፍላጎት’ ካለ ከኢትዮጵያ ጋር በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ውይይት ለመቀጠል ዝግጁ መሆኗን ግብፅ ተናገረች።
በመዲናዋ የኤሌክትሪክ አውቶብስን ስራ ላይ ለማዋል ፋይናንስ የማፈላለግ ስራ ላይ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቡርኪና ፋሶ መሪ በወታደሮቻቸው ታሰሩ
ከባሕር ዳር ወደ ሰቆጣ ሲጓዝ በነበረ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ20 ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡
በጋና የማዕድን ማውጫ ከሆነችው ከተማ አቅራቢያ በተከሰተ ከፍተኛ ፍንዳታ ቢያንስ 17 ሰዎች ሞቱ
ትዊተር የበርካታ ኢትዮጵያውያንን የማህብራዊ ሚዲያ አካውንት መዝጋቱን አረጋገጠ
በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ እና በቡራዩ አዋሳኝ ወይ ብላ ማርያም ቤተ ክርስቲያን አካባቢ በተፈጠረው ችግር በሰዎች ላይ ሞትና ከባድ ጉዳት መድረሱ መንግስት አስታወቀ፡፡
ዛሬ ከቀትር 8 ሰዓት ገደማ ቦሌ አትላስ አካባቢ የሚገኙት የግንባታ ዕቃዎች መጋዘኖች ላይ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ተነስቶ በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ።
የዘንድሮው የአፍሪካ ህብረት 35ተኛ የመሪዎች ጉባኤ አጀንዳ የአልሚ ምግብ ጉዳይ እንደሚሆን የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታወቀ
የከተማ ቤቶች መረጃ አስተዳደር ስርዓት ሶፍትዌር ትግበራ በይፋ መጀመሩ ተገለጸ
ሸገር ባስ በ6 ወር ውስጥ 59 ሚሊዮን ለሚጠጉ ደንበኞች አገልግሎት መስጠቱን አስታወቀ።
የተጋነነ ታሪፍ አስከፍለው የተገኙ 14 የሀገር አቋራጭ አውቶቢሶች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ፡፡
የጥምቀት በዓል በሰላም ተከብሮ በሰላም እንዲጠናቀቅ ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ
ኦፌኮ አመራሮቺ የታሰሩት በተዘጋጀ የሀሰት ክስ እና ከህግ ውጭ ነው ብሏል፡፡
በአሜሪካ የሜሪላንድ ሜዲካል ኮሌጅ፤ ከአሳማ ልብን በውሰድ የሰው ልብን መተካት ያስቻለ የተሳካ ሙከራ ማድጋቸው ተሰምቷል፡፡
ቻይና በአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ እንደምትሾም የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በኬንያ የስራ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት መናገራቸውን ሮይተርስ ዘግቧል።
በሰሜኑ ጦርነት ካጋጠመን ቀውስ ለመውጣት መንግስት ቦንድ ከማዘጋጀት አንስቶ በተለያዩ ማበረታቻዎች ዲያስፖራውን መሳብ እንዳለበት ተገለፀ::
“አክሱምን እና ላሊበላን የገነቡ አባቶች ያሉን ኢትዮጵያውያን፣ ታሪክ ቀምረን ከታሪክ መማር አቅቶን በተሳሳቱና በተዛነፉ ታሪኮች እርስ በርስ መግባባት አለመቻላችን አሳፋሪ ነው “ ታዬ ደንደኣ
በአርጀንቲና ከ4 ቀን በፊት የተነሳው የሰደድ እሳት በ90 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የሚገኝን ብዝሀ-ሕይወት ማውደሙ ተገለጸ፡፡
