ዜና

የሜትር ታክሲ አገልግሎት ሰጪ ማህበራት ለዲያስፖራ አባላት የነጻ ትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ተስማሙ
የሀገር ውስጥ ዜና

የሜትር ታክሲ አገልግሎት ሰጪ ማህበራት ለዲያስፖራ አባላት የነጻ ትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ተስማሙ

በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የሜትር ታክሲ አገልግሎት ሰጪ ማህበራት፣ የጠቅላይ ሚንስትሩን ጥሪ ተቀብለው ለገና በዓል ወደ ሀገር ቤት ለሚመጡ የዲያስፖራ...
Read More
በምስራቅ አርሲ ዞን ለመንቀሳቀስ የሞከረው የአሸባሪው የሸኔ ቡድን አባላት ላይ ወታደራዊ እርምጃ እየተወሰደ እንደሆነ ተገለጸ
የሀገር ውስጥ ዜና

በምስራቅ አርሲ ዞን ለመንቀሳቀስ የሞከረው የአሸባሪው የሸኔ ቡድን አባላት ላይ ወታደራዊ እርምጃ እየተወሰደ እንደሆነ ተገለጸ

በኦሮሚያ ክልል የምዕራብ አርሲ ዞን ካሉት አስራ አምስት ወረዳዎች በምስራቅ አርሲን በሚዋሰኑት እንደ የሄበን አርሲ ወረዳ ባሉ ወረዳዎች አካባቢ የሚንቀሳቀሱ...
Read More
በኦሮሚያ ልዩ ዞን በተከሰቱ ሁለት ድንገተኛ አደጋዎች ምክንያት የስምንት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ልዩ ዞን በተከሰቱ ሁለት ድንገተኛ አደጋዎች ምክንያት የስምንት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡

ባላፉት ሁለት ቀናት በኦሮሚያ ልዩ ዞን በደረሱ ድንገተኛ አደጋዎች በድምሩ የስምንት ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ የእሳት እና የአደጋ ስጋት...
Read More
የሀገር ልጅነታችሁን እንድታሳዩ ለቀረበላችሁ ጥሪ ምላሽ በመስጠት ወደ ሀገር ቤት የመጣችሁ ወንድም-እህቶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ!!
የሀገር ውስጥ ዜና

የሀገር ልጅነታችሁን እንድታሳዩ ለቀረበላችሁ ጥሪ ምላሽ በመስጠት ወደ ሀገር ቤት የመጣችሁ ወንድም-እህቶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ!!

ሀገር በአንድ ግዙፍ ቤተሰብ ሊመሰል ይችላል። አንድ ቤተሰብ የቆመበት መሠረት ጥንካሬ የሚታወቀው ከደስታ ጊዜያት ይልቅ ቤተሰቡ ችግር በገጠመው ወቅት ነው።...
Read More
ዛሬ ታህሳስ 15 ቀን 2014 ዓ.ም 22 ጎላጎል አደባባይ የስረኛው መንገድ ላይ የደረሰ የትራፊክ አደጋ ሲሆን በሰው ላይ ምንም አይነት ጉዳት አልደረሰም።
የሀገር ውስጥ ዜና

ዛሬ ታህሳስ 15 ቀን 2014 ዓ.ም 22 ጎላጎል አደባባይ የስረኛው መንገድ ላይ የደረሰ የትራፊክ አደጋ ሲሆን በሰው ላይ ምንም አይነት ጉዳት አልደረሰም።

የአደጋው መንስኤ በፖሊስ እየተጣራ የሚገኝ ሲሆን አሽከርካሪው በአካባቢው የነበሩ የጎዳና ልጆች ሲገቡበት እነሱን ለማትረፍ ከመንገድ መውጣቱን ነው የገለፀው። ተሽከርካሪው የባቡር...
Read More
“ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” ዓላማውን ባሳካ መልኩ በድል ተጠናቋል – የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት
የሀገር ውስጥ ዜና

“ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” ዓላማውን ባሳካ መልኩ በድል ተጠናቋል – የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት

“ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” ዓላማውን አሳክቶ በድል መጠናቀቁን የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ የዘመቻው ዋና ዓላማ የነበረው...
Read More
ቡና ባንክ የ9 ኛው ዙር የ “ይቀበሉ፣ይሸለሙ“ እድለኞች ሽልማቶች አስረከበ
የሀገር ውስጥ ዜና

ቡና ባንክ የ9 ኛው ዙር የ “ይቀበሉ፣ይሸለሙ“ እድለኞች ሽልማቶች አስረከበ

በቡና ባንክ ከውጪ የሚላኩ ገንዘባቸውን በባንኩ የመነዘሩ 31 ለሚሆኑ ባለ እድለኞች የደረሳቸውን ሽልማቶች ዛሬ ተበርክቶላቸዋል። በዚሁ መርሃ ግብር የ2020 ሞዴል...
Read More
በአዲስ አበባ በሚኒባሶች እና ታክሲዎች ላይ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የታሪፍ ማሻሻያ ይፋ ሆነ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ በሚኒባሶች እና ታክሲዎች ላይ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የታሪፍ ማሻሻያ ይፋ ሆነ፡፡

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሸከርካሪዎች ላይ አጥንቶ አዲስ የታሪፍ ማሻሻያ አድርጓል፡፡ በዚህም መሰረት በሚኒባስ (ቅጥቅጥ ወይም...
Read More
የትራንስፖርት የታሪፍ ማሻሻያ በነገው እለት ይፋ ይደረጋል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የትራንስፖርት የታሪፍ ማሻሻያ በነገው እለት ይፋ ይደረጋል ተባለ፡፡

ከታህሳሰስ ወር ጀምሮ የነዳጅ ችርቻሮ ዋጋ ላይ ጭማሪ መደረጉ ተከትሎ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ የታሪፍ ማሻሻያ በነገው እለት...
Read More
በፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ አተገባበር ላይ ማሻሻያ ተደረገ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ አተገባበር ላይ ማሻሻያ ተደረገ፡፡

ከዚህ ቀደም ተግባራዊ ሲደረግ የቆየው መመሪያ ላይ ማሻሻያ ማድረግ በማስፈለጉ በተሽከርካሪዎች ላይ የፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ መግጠም ሳያስፈልጋቸው አገልግሎቱን እንዲያገኙ መወሰኑን...
Read More
የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ላይ የታሪፍ መጠን ማሻሻያ እንደሚደረግ ተገለፀ
የሀገር ውስጥ ዜና

የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ላይ የታሪፍ መጠን ማሻሻያ እንደሚደረግ ተገለፀ

የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ላይ የታሪፍ መጠን ማሻሻይ እንደሚደረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ። የዓለም አቀፍ ነዳጅ ምርቶች...
Read More
ባለፉት ሶስት አመታት በስፖርታዊ ውድድሮች ላይ የተከለከሉ መድሀኒቶች ተጠቅመው የተገኙ 16 አትሌቶች መታገዳቸው ተገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት ሶስት አመታት በስፖርታዊ ውድድሮች ላይ የተከለከሉ መድሀኒቶች ተጠቅመው የተገኙ 16 አትሌቶች መታገዳቸው ተገለጸ፡፡

ከተቋቋመ ሶስት አመታት ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጸረ አበረታች ቅመሞች ጽህፈት ቤት እስካሁን ድረስ የተቀመጡትን ህጎች ተላልፈው የተገኙ አትሌቶች ከውድድር ማገዱን...
Read More
ጆ ባይደን ለጉብኝት በሄዱበት ካንሳስ ከተማ ከኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ገጠማቸው
የሀገር ውስጥ ዜና

ጆ ባይደን ለጉብኝት በሄዱበት ካንሳስ ከተማ ከኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ገጠማቸው

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለጉብኝት በመጡበት ካንሳስ ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ተቃውሟቸውን አሰምተዋል። ፕሬዚዳንት ባይደን ሚዙሪ ግዛት በምትገኘው ካንሳስ ከተማ ረቡዕ...
Read More
የኢትዮጵያን ስም ከማድመቅ የበለጠ ዕድል የለምና የዚህ ታሪክ አካል ለመሆን ፈጣሪ ዕድሉን የሰጣችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ!! ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያን ስም ከማድመቅ የበለጠ ዕድል የለምና የዚህ ታሪክ አካል ለመሆን ፈጣሪ ዕድሉን የሰጣችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ!! ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

“በድል የታጀበው የመጀመሪያው ምእራፍ”ውድ የሀገሬ ልጆች፣የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ትከበራለች፤ ትታፈራለች። ኢትዮጵያን መገዳደር ይሞከር ይሆናል። ተገዳድሮ ማሸነፍ ግን ትናንትም...
Read More
በበጀት አመቱ ባለፉት አምስት ወራት ከ7 መቶ 33 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ማሰባሰቡን የአዲስ አበባ የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በበጀት አመቱ ባለፉት አምስት ወራት ከ7 መቶ 33 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ማሰባሰቡን የአዲስ አበባ የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡

በ2014 በጀት አመት 875 ሚሊዮን ብር ገቢ ለማሰባሰብ አቅዶ ባለፉት አምስት ወራት ብቻ 733 ሚሊዮን 875ሺ 5 መቶ19 ብር ገቢ...
Read More
እስከ ታህሳስ መጨረሻ ድረስ 400ሺህ ሜትሪክ ቶን እህል ወደ ሀገር ቤት ይገባል ተባለ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

እስከ ታህሳስ መጨረሻ ድረስ 400ሺህ ሜትሪክ ቶን እህል ወደ ሀገር ቤት ይገባል ተባለ፡፡

ለተፈናቃይ ወገኖች እየተደረገ ባለው ድጋፍ ላይ እጥረት እንዳይፈጠር መንግስት ከውጪ እህል ገዝቶ እያስገባ መሆኑን የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን...
Read More
በኢትዮጵያ በኮከብ ደረጃ የተካተቱም ሆነ ያልተካተቱ ሆቴሎች ቁጥር ከ2ሺህ አይበልጡም ተብሏል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በኮከብ ደረጃ የተካተቱም ሆነ ያልተካተቱ ሆቴሎች ቁጥር ከ2ሺህ አይበልጡም ተብሏል፡፡

በኢትዮጵያ በኮከብ ደረጃ የተካተቱም ሆነ ያልተካተቱ ሆቴሎች ቁጥር ከ2ሺህ እንደማይበልጡ የቱሪዝም ሚኒስትር አስታውቋል፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር የአስር አመቱን እቅዱን በተመለከተ ከህዝብ...
Read More
ፀረ ሰላም ኃይሎች በሱዳን ድንበር ሰርገው ለመግባት ያደረጉት ሙከራ ከሸፈ
የሀገር ውስጥ ዜና

ፀረ ሰላም ኃይሎች በሱዳን ድንበር ሰርገው ለመግባት ያደረጉት ሙከራ ከሸፈ

ከኢትዮጵያ የውስጥና የውጭ ጠላቶች ተልዕኮ ተቀብለው በድንበር አካባቢ ሰርጎ ለመግባት በሞከሩ የአሸባሪዎቹ ህወሓትና ሸኔ እንዲሁም የቤህነን ታጣቂዎች በጀግናው የሀገር መከላከያ...
Read More
ሶስት የኢትዮጵያ የቡና አይነቶች በአሊባባ ግሩፕ ተቀባይነት አገኙ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

ሶስት የኢትዮጵያ የቡና አይነቶች በአሊባባ ግሩፕ ተቀባይነት አገኙ፡፡

በቻይናዊው ጃ ክማ የሚመራው የአሊባባ ግሩፕ ለሶስት የኢትዮጵያ ቡናዎች እውቅና መስጠቱ ተሰምቷል፡፡ ዋይሊድ ፣ሃደሮ እና አራዳ የተሰኙ የቡና አይነቶች ናቸው...
Read More
የከረዩ አባገዳ ከድር ሀዋስ ቦሩ በአሸባሪው ሸኔ መገደላቸውን የኦሮሚያ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ገለጸ፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና

የከረዩ አባገዳ ከድር ሀዋስ ቦሩ በአሸባሪው ሸኔ መገደላቸውን የኦሮሚያ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ገለጸ፡፡

በከረዩ አባገዳ ላይ በአሸባሪው ሸኔ በተፈጸመው አሰቃቂ ግድያ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የተሰማውን ሀዘን ገልጿል፡፡ ሸኔ በየጊዜው በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚፈጽመው...
Read More